Ethiopian Shah Rukh Khan Fan Club-SRK Universe

Ethiopian Shah Rukh Khan Fan Club-SRK Universe Kehte hain agar kisi cheez ko dil se chaho; to puri kainaat usse tumse milane ki koshish mein lag jaati hai 🌍

23/01/2025
23/01/2025
23/01/2025
23/01/2025
🔴📣 🅷🅴🅻🅿  አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪТнє ωᴏɴᴅᴇʀғᴜʟ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀɴ ʙᴏʟʟʏᴡᴏᴏᴅ ғᴀᴍɪʟʏ  Via Dejen Alemayehu Natural Arts        የ23 ዐመቱ ወርቁ አባተ...
19/03/2024

🔴📣 🅷🅴🅻🅿 አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ
Тнє ωᴏɴᴅᴇʀғᴜʟ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀɴ ʙᴏʟʟʏᴡᴏᴏᴅ ғᴀᴍɪʟʏ
Via Dejen Alemayehu Natural Arts

የ23 ዐመቱ ወርቁ አባተ ራሱን እና ያለ አባት ያሳደገችውን እናቱን ኑሮ ልቀይር እችላለሁ ብሎ በስደት ሊቢያ እንደደረሰ አጋቾች ላይ ወድቋል እናም ለእናቱ በአምስት ቀናት ውስጥ አንድ ሚሊየን ሀምሳ ሺህ ብር ካልከፈለች ልጇን ልታጣው እንደምትችል አስጠንቅቀዋታል ውድ ኢትዮጵያን በቻልነው አቅም

➳1000400254908 ወይም CBE ( ሰላም በዳሳ)
➳013201075670200 በአዋሽ (ደረጀ በዳሳ)

የእምዬን ጓዳዋን ለመሙላት ድህነትን ለማሸነፍ በህገወጥ ወደ ስደት መንገድ መጓዝ ትክክለኛ ውሳኔ ባይሆንም ነገር ግን የጨነቀ ለታ የቸገረ ለታ ሰው የሚወሰነው ውሳኔ ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀል
ይህ ችግር በተመሣሣይ እንደ ህንድ ፓኪስታን አንድአንድ የእስያ ሀገራት እንዲሁም በመላው አፍሪካ ጎልቶ የሚታይ ቢሆንም በኢትዮጵያ ግን በከፋ ሁኔታ ጎልቶ የወጣ እና መፍትሔ ያጣ በየ ጉያችን በየ መንደራችን ለዘመናት የምናውቀው ችግር ሆኗል

➳በቅርቡ በ2023 የወጣው 🎬 DUNKI ፊልም የህገወጥ ስደት ከመነሻ መንስኤው ጀምሮ እስከ አጠቃላይ የህግወጥ ስደት ጉዞ ተግዳሮቶች ፍንትው አድርጎ በሲኒማ አስቃኝቶናል በእርግጥ ይህን ችግር እንደ ከኢትዮጵያዊያን በላይ ጠንቅቆ የሚረዳው የለም ፊልሙ ልባችን ውስጥ ሰርፃ የገባው እንዲሁም ከመላው አለም በተለየ በኢትዮጵያን የተለየ አቀባበል ያገኘበት ምክንያት ለዚህ መሆኑ ግልፅ ነው


የመላው ኢትዮጵያውያን ቦሊውድ ሲኒማ ወዳጅ ቤተሰብ
የእኚህን እናት ህመም ከማንም በላይ ጠንቅቆ ይረዳል ቦሊውድ ፋሚሊው የተቻለውን ድጋፍ ያደርጋል እንደሚታወቀው አሁን ወቅቱ የሁለቱም ሃይማኖተቻችን የፃም እና የፀሎት ወቅት ነው ሆኖም በፀሎት በዱዐ
ድጋፍና ትብብር ከወዲሁ አይለያቸው እግዚአበሔር ይስጥልን አላህ ይስጥል🙏

ፖስቱን ሼር ሼር በማድረግ ለሁሉም እንዲዳረስ እንተባበር ወገን 🙏

#መረጃ #ህንድ Team Shah Rukh Khan Shah Rukh Khan Shah Rukh Khan Fan Club - SRK Universe

01/03/2024
20/02/2024

Address

Addis Ababa

Opening Hours

09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Shah Rukh Khan Fan Club-SRK Universe posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share