23/08/2025
🅡🅐🅢 🅙🅐🅝🅝🅨 " Rain "
🔸New Music Video
በሬጌ ሙዚቃ በተወዳጅ ድምፅ እና ሁሌም ለየት ያለ ስራ ይዞ በመምጣት የምናውቀው አመለሸጋው እውቁ የሬጌ ዳንስሆል አቀንቃኝ RAS JANY ( Ras Yohannes) '' Rain '' የተሰኘ ምርጥ ስራ ይዞልን መቷል ዛሬ ማለትም ነሀሴ 17 ከቀኑ 10 ሰዓት ( August 23) 4:00 pm ላይ Reggaeville በተሰኘው ከ 2 million በላይ Subscribers ባለው የ YouTube channel ላይ ይለቀቃል እናም እንዳያመልጦ 🤟
▫️Lyrics & melody፡ Rasjany
▫️Arrangements Mixing and Mastering፡ Ras Alula Zyla studio
▫️Camera: Abi Girma
▫️Director: Chaka Entertainment
▫️Editor: Abduselam Endres
▫️Dance crew: Afrowan
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/h6_Ou6iUiSs?si=NoKohMgx0O2ryiO9