Bruh.club
- Home
- Ethiopia
- Addis Ababa
- Bruh.club
ብሩህ ክለብ ፤ ለኢትዮጵያ ስነ ጥበብ ኢንደሰትሪ
Informing, showcasing & connecting Ethiopian creative industries!
Address
Addis Ababa
Website
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Bruh.club posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
Contact The Establishment
Send a message to Bruh.club:
Category
ብሩህ ክለብ ፤ ለኢትዮጵያ ስነ-ጥበብ ኢንደሰትሪ
ስለ እኛ https://bit.ly/2KkXBNE
የጥበብ ተሳታፊያንን እናቀርብላችኋለን፤ የጥበብ መልእክት ቃጣችንን በመጠቀም የተለያዩ ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ ጥበብ ነክ የሆኑ ማስታወቂዎችን፤ ክፍት የስራ ቦታዎችን፤ እድሎችን ለጥበብ ዘርፍ ተሳታፊያን ብቻ እናቀርባለን
የጥበብ መልእክት ቋጣችን መልእክት ከማስተላለፍ ባለፍ የጥበብ ሰዎች እርስ በእርስ እንዲተዋወቁ በማድረግ እና የሀገራችን የጥበብ ዘርፍ ምን ላይ እንደ ደረሰ የምናሳይበት እየሆነ መጥቷል፡፡ በተጨማሪም ባለን ግዙፍ የጥበብኞች ቋጥ አማካኝነት ጥበብ ነክ ለሆኑ ግንኙነቶች ስትፈልጉ መልእክት ልትልኩልን ትችላላቹ፣ እኛ ደግሞ እናገናኛችኋለን፡፡
በመጨረሻም እዚ የመሆናችን ምክንያት፤ የእናንተ ጥበበኞችን አድማስ ለማስፋት፤ ስራችሁን ለመላው አለም ለማሳያት እንዲሁም እርስ በእርስ እንድትተዋወቁ ለማድረግ ነው፡፡ ማንኛውንም ጥያቄ ካላቹ መልዕክትዎን ይላኩልን፡፡