Gihon Entertainment

Gihon Entertainment -Entertainment News & Entertaining videos�
-send your entertaining videos/ Dm�
“ ፈታ በሉ

17/10/2025

Artist mikaya Behailu with alebachew teka Follow 👉 🎥 of the day we will always remember you ❤❤❤

✨✈️ Welcome to GHION TRAVEL – Your gateway to unforgettable adventures in Kenya! 🌍🐘🦒From breathtaking safaris to romanti...
23/08/2025

✨✈️ Welcome to GHION TRAVEL – Your gateway to unforgettable adventures in Kenya! 🌍🐘🦒
From breathtaking safaris to romantic beach honeymoons, we make your dream trip a reality.

📍 Book now and experience the magic with us!
📞 +251 923 836 872 +254768468763
📸

ግዮን ቱር እና ትራቨል የህልምዎን ጉዞ ያሳካል።
15/08/2025

ግዮን ቱር እና ትራቨል የህልምዎን ጉዞ ያሳካል።

💍 How do you picture your dream honeymoon? 🌴💕Is it a luxury beachfront villa with stunning ocean views? 🏝️A romantic can...
15/02/2025

💍 How do you picture your dream honeymoon? 🌴💕

Is it a luxury beachfront villa with stunning ocean views? 🏝️
A romantic candlelight dinner by the beach? 🍽️✨
Or maybe a sunset cruise with cocktails? 🍹🌅

Whatever your honeymoon dream looks like, our Romantic Diani Honeymoon Package has everything to make it a reality! From spa treatments and private island tours to breathtaking photography sessions, we take care of all the details—so you can focus on love. ❤️

📍 Diani Beach, Kenya
📞 Book your dream honeymoon now: +254768468763

ይህ ድህነት ብቻ አይደለም; የህዝቡ ውድቀት የፈጠረው ስርአት ነው። ንፁሀን ቤተሰቦች እየተሰቃዩ ነው፣ ህልሞች እየጨለሙ ነው እና የወደፊት እጣ ፈንታ እየተሰረቀ ነው።
28/12/2024

ይህ ድህነት ብቻ አይደለም; የህዝቡ ውድቀት የፈጠረው ስርአት ነው። ንፁሀን ቤተሰቦች እየተሰቃዩ ነው፣ ህልሞች እየጨለሙ ነው እና የወደፊት እጣ ፈንታ እየተሰረቀ ነው።

Man recreates picture 30 years later with his pilot dad after becoming a pilot himself.(📸: Southwest Airlines)
21/11/2024

Man recreates picture 30 years later with his pilot dad after becoming a pilot himself.

(📸: Southwest Airlines)

ሐምሌ 14 ቀን 1938 ዓ.ምከ 78 ዓመት በፊት የሳውዲ አረቢያ እና የኢትዮጵያ ጥምር ዜግነት ያላቸው ታዋቂ ባለሃብት ሼህ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን ከአባታቸው ሀጂ ሁሴን አሊ አላሙዲን እ...
22/07/2024

ሐምሌ 14 ቀን 1938 ዓ.ም

ከ 78 ዓመት በፊት የሳውዲ አረቢያ እና የኢትዮጵያ ጥምር ዜግነት ያላቸው ታዋቂ ባለሃብት ሼህ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን ከአባታቸው ሀጂ ሁሴን አሊ አላሙዲን እና ከእናታቸው ወይዘሮ ራኪያ መሃመድ ያሲን በደሴ ከተማ ውስጥ የተወለዱበት ዕለት ነበር።

አሁን ላይ 4 ኪሎ (የአርበኞች የድል ሐውልት) ቦታ ላይ በፊት ቆሞ የነበረው በአክሱም አምሳያ የተሰራው ሐውልት ታሪክ ፤  በጥንታዊቱ ከተማ በአክሱም እንደቀድሞዎቹ ነገስታት ቤተክርስቲያን ለ...
30/06/2024

አሁን ላይ 4 ኪሎ (የአርበኞች የድል ሐውልት) ቦታ ላይ በፊት ቆሞ የነበረው በአክሱም አምሳያ የተሰራው ሐውልት ታሪክ ፤



በጥንታዊቱ ከተማ በአክሱም እንደቀድሞዎቹ ነገስታት ቤተክርስቲያን ለማሰራትና የስም መታሰቢያ ለማኖር የጃንሆይ ምኞት ስለነበር ይህንን ሀሣባቸውን ለመተግበር የሥራ ሚኒስቴሩ ፊታውራሪ ታፈሰ ሀብተሚካኤል የቦታውን ፕላን አስጠንተውና አዘጋጅተው እንዲያቀርቡ ታዘው ከመሐንዲሶች ጋር በባቡር ተሳፍረው በጅቡቲ በኩል ወደ ምጽዋ ተጓዙ፡፡

ከዚያም በአስመራ ላይ አልፈው አክሱም ገብተው የቦታውን ፕላን ሲያስጠኑ ሰነበቱ፡፡ ወጣቱ ልጅ ተድላ ኃይሉም ራፖርት ለማድረግ አብሮ ሔደው ነበር፡፡ ፊታውራሪ ታፈሰ በአክሱም የቦታውን ፕላን አስጠንተውና የሐውልቶቹን ሥዕል በፎቶግራፍ አስነስተው ካበቁ በኋላ በሄዱበት መንገድ ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ፡፡ ግርማዊ ንጉሰ ነገሥትም ፕላኑን ስለአሰራሩ ያስቡበት ጀመር፡፡ የሐውልቱንም ሥዕል ተመልክተው በዚያ አምሳል አንድ ሐውልት አዲስ አበባ አራት ኪሎ በሚባለው ሥፍራ ላይ እንዲሰራ ለሥራ ሚኒስትሩ ትዕዛዝ ሰጡ፡፡ ፊታውራሪ ታፈሰም የሐውልቱ ግንባታ ሥራ በቶሎ አስጀምረው አስገንብተውታል።

ይህ ሐውልት ኢጣልያኖች በወራሪነት አዲስ አበባ በገቡበት ዘመን በ1928 ዓ.ም ከወደ ሥሩ በመዶሻ ሰባብረውና አፍርሰው በትሬንታ ኳትሮ ካሚዮን አስጎትተው ጥለውታል፡፡

Via ታሪክን_ወደኃላ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251943348585

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gihon Entertainment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Gihon Entertainment:

Share