Mosis dish work

Mosis dish work All dish info

መወፈር ለሚፈልጉ ሰዎች እና ለእስፓርተኞች የሚሆን  የየመን ማር ብዛትም ሆነ በፍሬ ከፈለጋችሁ አ.አ  ባሉበት እናደርሳሌን።ዋጋው 2700 ብር📞0953853913📞0964646701
28/07/2025

መወፈር ለሚፈልጉ ሰዎች እና ለእስፓርተኞች የሚሆን የየመን ማር
ብዛትም ሆነ በፍሬ ከፈለጋችሁ
አ.አ ባሉበት እናደርሳሌን።

ዋጋው 2700 ብር

📞0953853913
📞0964646701

ኢትዮ ሰአት ተጠቃሚዎች SAUDI QURAN ገብቷል ሰርች አድርጋችሁ ተጠቀሙ 10984 H 45000mosis dish
02/03/2025

ኢትዮ ሰአት ተጠቃሚዎች SAUDI QURAN ገብቷል ሰርች አድርጋችሁ ተጠቀሙ 10984 H 45000

mosis dish

አዲስ ሪሲቨር AMOS እና OSN ያለ Internet  በሁለት አይነት ሞዴል 🔷LEG N24+PLUS JAGUAR  AND LEG N24 +ULTRA JAGUAR•2 የተለያዩ Tuner አለው። በዚህም ...
27/01/2025

አዲስ ሪሲቨር AMOS እና OSN ያለ Internet በሁለት አይነት ሞዴል
🔷LEG N24+PLUS JAGUAR AND LEG N24 +ULTRA JAGUAR
•2 የተለያዩ Tuner አለው። በዚህም በTuner 1 Normal ሌላ ሪሲቨር የሚሰጠውን ጥቅም የሚሰጥ ሲሆን በTuner2 ደሞ በSDS technology ለAmos እና ለNilesat OSN ያለምንም Internet ወይም Wifi እንዲሰራ ያረገዋል። በተለይ Network ለሚያስቸግርባቸው ቦታዎች ያለ Internet እንዲሰራ በYahsat 52.5°E ወይም በ Express 11°W ዲሹን በማስተካከል ብቻ ሌላ ምንጠቀመውን(AMOS,Nilesat,Yahsat እና ሌላም መመልከት ምንፈልገውን) በTuner1 በመሰካት እናም በTuner 2 ደሞ ለSDS የሰራነውን satellite በመሰካት Software ከጫንን በኋላ F1+111 በመንካት SDS የሚውን መርጠን Yahsat 52.5°E ወይም Express 11°W የሚለውን ስንመርጥ ወድያው ይከፍትልናል።
•የ1 ዓመት የSDS Account ተሞልቶበታል። በዚህም ለ1 ዓመት በForever ሰርቨር የሚሰሩትን ቻናሎች በሙሉ ያለ Connection ይሰራል።
• የ1 አመት Apollo IPTV አለው።
• የ15 ወር Forever Server አለው።
•Wifi Antenna አብሮት ይመጣል በተጨማሪም LAN CABLE ይቀበላል።
• ሪሞት የ2.4Ghz wifi remote ሲሆን በ100 ሜትር ርቀት እንደፈለግን ያስጠቅመናል።


🔷LEG N24 + ULTERA JAGUAR 8000 ብር
🔷LEG N24 N24+ JAGUAR 5000 ብር

mosis dish

SPORT 2HD AMOS አዲስ አበባ ላይ በLEG N24 IRON QUALITY 71 - 72 በLEG 4K LNB😎
12/01/2025

SPORT 2HD AMOS

አዲስ አበባ ላይ በLEG N24 IRON
QUALITY 71 - 72 በLEG 4K LNB😎

አስደሳች ዜና ለሁሉም EthioShare ረሲቨር ተጠቃሚዎች LIFESTAR ካንፓኒ ለሁሉም ከታች ለተዘረዘሩት ረሲቨሮች ነፃ NovaTv ሰርቨር የእድሜ ልክ የሚያገለግል በአዲሱ 2025 አመት ሰ...
09/01/2025

አስደሳች ዜና ለሁሉም EthioShare ረሲቨር ተጠቃሚዎች LIFESTAR ካንፓኒ ለሁሉም ከታች ለተዘረዘሩት ረሲቨሮች ነፃ NovaTv ሰርቨር የእድሜ ልክ የሚያገለግል በአዲሱ 2025 አመት ሰጥቷል ከናንተ የሚጠበቀው አዲሱን ሶፍትዌር Update ማድረግ ብቻ ነው ጥቅሙም የሀገር ውስጥ እና ተፈላጊ የውጪ የሳተላይት ቻናሎችን ያለ ዲሽ በኢንተርኔት ብቻ መጠቀም ያስችላል በቅርቡም አዲስ አበባ ውስጥ ዲሽ መስቀል ይከለከላል በተለይ ደግሞ የጋራ መኖሪያ ላይ ይሔንን ቀድሞ የተረዳው LIFESTAR ከጊዜው ጋር ይሒዱ ብሎ በአዲሱ አመት አዲሱን ዘመናዊነት ጀባ ብሏችሗል እናመሰግናለን LIFESTAR

ከ 30 ደቂቃ በፊት አዲሱን Official Nova TV Software እለቃለሁ ጠብቁኝ

“መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”  — ሉቃስ ...
07/01/2025

“መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
— ሉቃስ 2፥10-11

እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ ለልደት በዓል አደረሳቹ! 🎄🎄

Mosis dish

CANAL+ ሥርጭቱ ተቋርጧል
01/01/2025

CANAL+ ሥርጭቱ ተቋርጧል

😎Amos 4w ላይ one 2HD,Nat Geo wild,National Geographic ቻናሎች ከፍተዋልAmos 4.0W11058 V 15000Opened on the  Enjoy itHappy Weeken...
31/12/2024

😎Amos 4w ላይ one 2HD,Nat Geo wild,National Geographic ቻናሎች ከፍተዋል

Amos 4.0W
11058 V 15000
Opened on the

Enjoy it
Happy Weekend

Mosis dish 0953853913

AMOS 4W - ሙሉ የአውሮፓ ተወዳጅ ሊጎችን በደንብ የሚያሳይ በFULL HD ምስል ጥራቱ የሚታወቅ ቻናል ነው!- የ6 ወር እና 12 ወር GShareplus በማስሞላት ይህንን ቻናል በድጋሚ ይ...
27/12/2024

AMOS 4W - ሙሉ የአውሮፓ ተወዳጅ ሊጎችን በደንብ የሚያሳይ በFULL HD ምስል ጥራቱ የሚታወቅ ቻናል ነው!
- የ6 ወር እና 12 ወር GShareplus በማስሞላት ይህንን ቻናል በድጋሚ ይጠቀሙ!

ከሚሰራባቸው ሪሲቨሮች መካከል
•LEG N24Plus+ ,N24 Pro Iron, N24 Pro
•POPULAR T40 Pro,T40 Extreme
•VANSTAR V8 Pro,V8 ,V8Plus,V8 Extreme,V8 Combo
•VAR- A26PLUS,A25PLUS
•MAY,RING,VEST
•MOONSTAR,COOLSTAR,FAMILYSTAR
•KINGSTAR 7700Plus,9700PLUS,3939,V10+

0953853913

Mosis dish

እንኳን ደስ አላችሁ AMOS 4W ላይ በ Forever እና Funcamን ጨምሮ በሁሉም Serverዎች SPORT1 እና ሌሎች ነባር ተፈላጊ ቻናሎች መስራት ጀምረዋል!Tp - በ 11103 V 300...
23/12/2024

እንኳን ደስ አላችሁ AMOS 4W ላይ
በ Forever እና Funcamን ጨምሮ በሁሉም Serverዎች SPORT1 እና ሌሎች ነባር ተፈላጊ ቻናሎች መስራት ጀምረዋል!

Tp - በ 11103 V 30000 ላይ

📺 ONE HD (🇪🇸 LALIGA ያሳያል!)
📺5 STAR HD
📺5 SPORT HD
📺5Live HD
📺SPORT 1 HD ይገኙበታል።

mosis dish

Address

Addis Ababa

Telephone

+251983312448

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mosis dish work posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Mosis dish work:

Share