Abiy Tesfaye

Call Directions Contact the establishment

Abiy Tesfaye Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abiy Tesfaye, Visual Arts, Addis Ababa.

14/09/2026
መልካም እድል የአሸናፊ ማስታወሻ​ሕይወት እንዲሁ የምናልፋት መንገድ ብቻ አይደለችም፤ በእያንዳንዱ እርምጃችን ውስጥ የማይረሱ ታሪኮች፣ የማይደገሙ ስሜቶች፣ የወደቅንባቸውና ተነስተን በኩራት የ...
05/09/2026

መልካም እድል
የአሸናፊ ማስታወሻ
​ሕይወት እንዲሁ የምናልፋት መንገድ ብቻ አይደለችም፤ በእያንዳንዱ እርምጃችን ውስጥ የማይረሱ ታሪኮች፣ የማይደገሙ ስሜቶች፣ የወደቅንባቸውና ተነስተን በኩራት የቆምንባቸው በርካታ ገጾች አሉበት።
​
​ይህ መጽሐፍ የእኔ ታሪክ ብቻ አይደለም፤ የሁላችንም የሕይወት መስታወት፣ የጥንካሬያችን ምስክር፣ እንዲሁም በተስፋ የመሙያ መንገድ ነው። እያንዳንዱ ገጽ አንጀት የሚያርስ፣ ልብ የሚነካ፣ በሳቅ የተዋዛ እና ከራሳችሁ ሕይወት ጋር የምታገናኙት ትልቅ ትዝታ ይዞላችሁ ይመጣል።
​የኔ የታናሻችሁን ጉዞ ለእናንተ ለማጋራት ቀኖችን እየቆጠርኩ ነው…
አሸናፊ ማህሌት

Address

Addis Ababa

Telephone

+251966903446

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abiy Tesfaye posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Abiy Tesfaye:

Shortcuts

Share

Category