Opia Notitia

Call Directions

Opia Notitia Like & share to entertain

ዩሚፍ ቀጀልቻ56:51 (ሪከርድ)
23/08/2026

ዩሚፍ ቀጀልቻ
56:51 (ሪከርድ)

🇪🇹🏆አትሌት ዮርዳኖስ ፅጋብ በ8:43.65 በመግባት የግል ምርጥ ሰዓቷን በማስመዝገብ በአንደኝነት አሸንፋለች 🇪🇹🏆🇪🇹🏆 አትሌት ሽቶ ጉሚ በ8:45.06 በመግባት የብር ሜዳሊያ አስገኝታለች🇪🇹...
09/08/2026

🇪🇹🏆አትሌት ዮርዳኖስ ፅጋብ በ8:43.65 በመግባት የግል ምርጥ ሰዓቷን በማስመዝገብ በአንደኝነት አሸንፋለች 🇪🇹🏆

🇪🇹🏆 አትሌት ሽቶ ጉሚ በ8:45.06 በመግባት የብር ሜዳሊያ አስገኝታለች🇪🇹🏆

Ethiopian 1th🏆🇪🇹 and🏆🇪🇹🏆🇪🇹🇪🇹🇪🇹Almaz Yohannis powers to 9:15.81 to claim gold in the women’s 3000m steeplechase alongside...
08/08/2026

Ethiopian 1th🏆🇪🇹 and🏆🇪🇹

🏆🇪🇹🇪🇹🇪🇹Almaz Yohannis powers to 9:15.81 to claim gold in the women’s 3000m steeplechase alongside her Ethiopian comptraiot, Wosane Asefa who finishes second with 9:30.50 ??🇹🇪🇹🇪🇹🏆

19/07/2026
⚽️⚽️⚽️⚽️በጎል የተንበሸበሸው አዝናኝ ጨዋታ⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️ በአለም ዋንጫ ታሪክ የደረጃ ጨዋታ ላይ 10 ጎሎች የተቆጠረበት የመጀመሪያው ጨዋታ ሆኗል።
19/07/2026

⚽️⚽️⚽️⚽️በጎል የተንበሸበሸው አዝናኝ ጨዋታ⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️

በአለም ዋንጫ ታሪክ የደረጃ ጨዋታ ላይ 10 ጎሎች የተቆጠረበት የመጀመሪያው ጨዋታ ሆኗል።

ስፔን ፈረንሳይን አሸንፋ ለፍፃሜ አለፈች # ስፔን ከፈረንሳይ ያደረጉት ጨዋታ 2 ለ 0  ተጠናቅቋልየዋንጫ ጫወታ ስፔን ከኢንግሊዝ? ወይስ ከአርጀንቲና?
14/07/2026

ስፔን ፈረንሳይን አሸንፋ ለፍፃሜ አለፈች
# ስፔን ከፈረንሳይ ያደረጉት ጨዋታ
2 ለ 0 ተጠናቅቋል
የዋንጫ ጫወታ ስፔን ከኢንግሊዝ? ወይስ ከአርጀንቲና?

argentina vs England
12/07/2026

argentina vs England

ስፔን ቤልጀምን 2:1 በማሸነፍ ወደ ዋንጫ ተቃርባለች semi final ስፔን ከፈንሳይ ይገናኛሉ
10/07/2026

ስፔን ቤልጀምን 2:1 በማሸነፍ ወደ ዋንጫ ተቃርባለች
semi final ስፔን ከፈንሳይ ይገናኛሉ

ፈረንሳይ ሞሮኮን 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፋ ለግማሽ ፍፃሜ አለፈች*****************በ23ኛው የዓለም ዋንጫ በፈረንሳይ እና በሞሮኮ መካከል የተደረገው የመጀመሪያው የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ፤...
10/07/2026

ፈረንሳይ ሞሮኮን 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፋ ለግማሽ ፍፃሜ አለፈች
*****************

በ23ኛው የዓለም ዋንጫ በፈረንሳይ እና በሞሮኮ መካከል የተደረገው የመጀመሪያው የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ፤ በፈረንሳይ 2 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቅቋል።

የፈረንሳይን የማሸነፊያ ግቦች 60ኛው ደቂቃ ላይ ኪሊያን ምባፔ እንዲሁም 66ኛው ደቂቃ ላይ ኡስማን ዴምቤሌ አስቆጥረዋል።

ኪሊያን ምባፔ በዓለም ዋንጫ ተሳትፎ ታሪኩ ያስቆጠራቸው ግቦች 20 የደረሱ ሲሆን፤ 29ኛው ደቂቃ ላይ ፈረንሳይ አግኝታው የነበረውን ፍፁም ቅጣት ምት ሳይጠቀምበት ቀርቷል።

ፈረንሳይ በግማሽ ፍፃሜው ከስፔን እና ቤልጂየም አሸናፊ ጋር ትጫወታለች።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911111111

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Opia Notitia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share