Bored Cellphone

Call Directions Website Contact the establishment

Bored Cellphone It was founded by Shady Deeds on August 29, 2018. Bored Cellphone was Created on Aug.29 2018 by Shady Deeds.
(214)

Bored Cellphone is a curated platform showcasing selected works from its two core communities: the "Bored Cellphone Addis Ababa" photography group and the "Bored Cellphone Art" digital art group. Bored Cellphone is a platform where selected pictures are displayed from our photography group (Bored Cellphone Addis Ababa) and Digital Art group (Bored Cellphone Art ). Bored Cellphone has a Magazine called 'Dewel' and Hosts Photography and Art Exhibitions twice every year. A number of tours under the title 'From BCAA to Ethiopia'.

እስቲ ይችህን ዋሻ ሚያስታው? Asmerom
20/08/2026

እስቲ ይችህን ዋሻ ሚያስታው?

Asmerom

ደብረ ታቦር Atsbiha
20/08/2026

ደብረ ታቦር
Atsbiha

    Adamu
20/08/2026


Adamu

Short lived Beauty👌@ሮብሶ ሴሩ
20/08/2026

Short lived Beauty👌
@ሮብሶ ሴሩ

አሸንዳ 💃💃Mastewal Eyasu
20/08/2026

አሸንዳ 💃💃
Mastewal Eyasu

ድሬ መጋላ ከዚራ ቀፊራ የድሮው ባቡር ብቻ ምን አለፋችሁ ማናየው ቦታ የለም - በጣፋጭ ምግቦቻቸው ፍቅር ከሆነው ህዝብ ጋር እናሳልፋለን ድሬ ብቻ አይደለም ሐረር እንዘልቃለን 1000 ዓመታት ...
19/08/2026

ድሬ
መጋላ ከዚራ ቀፊራ የድሮው ባቡር ብቻ ምን አለፋችሁ ማናየው ቦታ የለም - በጣፋጭ ምግቦቻቸው ፍቅር ከሆነው ህዝብ ጋር እናሳልፋለን
ድሬ ብቻ አይደለም ሐረር እንዘልቃለን
1000 ዓመታት ካስቆጠረችው ከዚች ውብ ከተማ ጀጎል ግንብን ከነ አምስቱ በሮች የቤት አሰራራችው ጨምረን ሙዚየሞች መስጊዶች ሳይቀር አይተን የጅቦቹንም ጉድ እንመለከተታለን - ልብ ያለውም በጥርሶቹ ያበላ ይሆናል 🙂
እንደሁሌው ምርጥ ጊዜ እናሳልፋለን
አያምልጣችሁ
ነሀሴ 28
ድሬ - ሐረር
ዜሮዘጠኝ ሰላሳ 616509 ይደውሉ

ምን ህነፃ ነው?
19/08/2026

ምን ህነፃ ነው?

ቡሄ መጣ ባመቱ ኧረ እንደምን ሠነበቱ©Ruhama KZ Nani
19/08/2026

ቡሄ መጣ ባመቱ
ኧረ እንደምን ሠነበቱ
©Ruhama KZ Nani

እንኳን ለቡሄ በዓል አደረሳችሁ! የበዓሉን ድባብ የሚያሳዩ ፎቶዎችን ካላችሁበት ቦታ  Cellphone Addis Ababa  ላይ አጋሩን መልካም በዓል!
19/08/2026

እንኳን ለቡሄ በዓል አደረሳችሁ!
የበዓሉን ድባብ የሚያሳዩ ፎቶዎችን ካላችሁበት ቦታ Cellphone Addis Ababa ላይ አጋሩን
መልካም በዓል!

ደብረታቦር Hailegiorgis
18/08/2026

ደብረታቦር
Hailegiorgis

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bored Cellphone posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Bored Cellphone:

Shortcuts

Share