Gadaa Oromoo

Directions

Gadaa Oromoo kaayyoon fuula kanaa dhimma oromoo irratti hubannnoo wal geeddaruu ilaallata.Fuula kanarratti namni kamiyyuu yaada isaa ifaa fi bilisaan haasa'uu danda'a.

01/10/2026
ሰበር መረጃየአርሚ 43 አዛዥ ወዲ ብርሃንም እንደ አርሚ 11 አዛዥ ታጣቂውን ጥሎ ጠፍቷል!!የህወሓት አርሚ 11 አዛዥ ጀነራል ፍስሃ በየነ (ወርቅ አይኑ) በዋግ ኸምራ ግንባር በርካታ ታጣቂ ...
01/10/2026

ሰበር መረጃ

የአርሚ 43 አዛዥ ወዲ ብርሃንም እንደ አርሚ 11 አዛዥ ታጣቂውን ጥሎ ጠፍቷል!!

የህወሓት አርሚ 11 አዛዥ ጀነራል ፍስሃ በየነ (ወርቅ አይኑ) በዋግ ኸምራ ግንባር በርካታ ታጣቂ እንዲሞት አድርገሀል በሚል በህወሓት ሊገደል እንደሆነ ሲያውቅ በትናንትናው ዕለት ታጣቂውን ጥሎ እንደጠፋ የሚታወቅ ጉዳይ ነው።

ታዲያ ዛሬ ደግሞ የአርሚ 43 አዛዥ ኮሎኔል ትንሳኤ (ወዲ ብርሃን) ታጣቂውን ጥሎ እንደጠፋ የደረሱን መረጃዎች ያሳያሉ።ኮሎኔል ትንሳኤ (ወዲ ብርሃን) የራያ ሕዝብን በመጨፍጨፍ የሚታወቅ ጸረ ሕዝብ የነበረ ሲሆን፣ የሃፍቱ ኪሮስ የሚመራውን የደቡብ ትግራይ አስተዳደርንም ከማፍረስ ጀምሮ፣ ማህተም እስከ መንጠቅ እና የአሁን ጊዜ ጦርነት እስኪጀምር ድረስ በትዕቢት ሰክሮ የህወሓት ሎሌ የነበረ ሰው ነው።

ነገር ግን ህወሓት ሁሌም ሰውን ተጠቅሞ መጣል የሚታወቅበት ባህሪው ስለሆነ ዛሬም የአርሚ 43 አዛዥ ኮሎኔል ትንሳኤ (ወዲ ብርሃን) በርካታ ታጣቂ አስገድልሀል በሚል እንዲገደል መወሰኑ ብዙ የሚገርም ጉዳይ አይደለም።ይህ የሚያሳየው የህወሓት ከፍተኛ ወታደራዊ መዋቅር እየተፈረካከሰ እንደሆነ ነው።

ቀጣይ ትውልድ የሚያስታውሰው ቀን!ቀጣይ ትውልድ ይህንን ትውልድ በክብር የሚያስታውስበት፣ ዓለምን ያስደመመ ታላቅ ክንውን የሚፈጸምበት ቀን 3 ቀናት ብቻ ቀሩ!በጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ሃሳብ...
01/08/2026

ቀጣይ ትውልድ የሚያስታውሰው ቀን!

ቀጣይ ትውልድ ይህንን ትውልድ በክብር የሚያስታውስበት፣ ዓለምን ያስደመመ ታላቅ ክንውን የሚፈጸምበት ቀን 3 ቀናት ብቻ ቀሩ!
በጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ሃሳብ አመንጪነት ተግባራዊ እየተደረገ ባለው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር፣ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል የማይረሳ ክንውን ለማሳካት ተዘጋጅተናል።
ሁላችንም በንቃት እንሳተፍ፤ የነገውን አረንጓዴ ኢትዮጵያ ዛሬ እንገንባ!

ሚኒሊክ ያለ ጎበና፤ ጎበና ያለ  ሚኒሊክ  ዘመናዊት  ኢትዮጵያን  መፍጠር የሚችሉበት ምንም አይነት እድል የለም። ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
31/07/2026

ሚኒሊክ ያለ ጎበና፤ ጎበና ያለ ሚኒሊክ ዘመናዊት ኢትዮጵያን መፍጠር የሚችሉበት ምንም አይነት እድል የለም።
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ሞንጆሪኖ አዲስ አበባ ከገባን የአሸናፊዎች አሸናፊ እንዳለ ከወዲሁ አሳውቃለች!የህወሓት የ4 ኪሎ ቅዠት መቼም ቢሆን መሬት ወርዶ የማናየው ሃቅ ቢሆንም በፅምዶ ስም የተሰበሰበው አካላት እርስ ...
30/07/2026

ሞንጆሪኖ አዲስ አበባ ከገባን የአሸናፊዎች አሸናፊ እንዳለ ከወዲሁ አሳውቃለች!

የህወሓት የ4 ኪሎ ቅዠት መቼም ቢሆን መሬት ወርዶ የማናየው ሃቅ ቢሆንም በፅምዶ ስም የተሰበሰበው አካላት እርስ በርስ መተላለቅ ነው አሳሳቢው። ይችህን ሀገር ለመምራት ያሰበው ይህ ቡድን ተላልቆ ለማን አሳልፎ ሊሰጣት ነው? ለግብፅ ነው ወይ? ወይስ ለሻዕቢያ? ወይስ እንደ ሌሎች ሀገራት ሌሎች ሀገራት የሚቀራምቷት ለማድረግ ነው ወይ? ይህ የሚያሳየው የቡድኖቹ መርህ አልባ እንቅስቃሴ ነው። ህወሓት ከወዲሁ የፅምዶን የመጨረሻ ጉዞ አሳውቋል። አሁን በጋራ ምንቆምም መጨረሻ ላይ እንገዳደላለን እያለ ነው። ህወሓት ማንንም አልምርም እያለ ነው። ፋኖ ለህወሓት መረማመጃ መሆኑን ህወሓት አሳውቋል። ፅምዶ የቃሉ ትርጉም ጥምረት ቢሆንም መጨረሻው ደግሞ መገዳደል ነው። ሲጀመርም እነዚህ አካላት በጠላትነት የሚተያዩ ሲሆኑ ጥምረቱ አንድ ደረጃ የሚሄድ አይደለም። ከወዲሁ ቡድኑ በቃላት ጦርነት እየተፋጀ ነው። ሻዕቢያም በመሃል ቤት ህወሓትና ፋኖን ለማግባባት እየሞከረ ከሁለቱም ጋር ወደ ከረረ ግጭት እያመሩ ነው። በየቀኑ ጥምረታቸው እየሻከረ ነው።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gadaa Oromoo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share