Awtar Multimedia

Awtar Multimedia Awtar; My choice

Awtar, first-ever Ethiopian music selling app that allows music fans to access and purchase musical works anywhere, anytime; while protecting the copyright of those involved in creating the music to benefit from their hard work.

እንኳን ለመላው የአፍሪካውያን ኩራት ለሆነው ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰን!!!
02/03/2026

እንኳን ለመላው የአፍሪካውያን ኩራት ለሆነው ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰን!!!

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኴን ለገና በዓል በሰላም አደረሰን!!! ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሆነው ሰላም እና ደስታ የሞላበት የገና በዓል እንዲያሳልፉ አውታር ይመኛል!!!!መል...
07/01/2026

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኴን ለገና በዓል በሰላም አደረሰን!!!

ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሆነው ሰላም እና ደስታ የሞላበት የገና በዓል እንዲያሳልፉ አውታር ይመኛል!!!!

መልካም የገና በዓል !!!


Baga Ayyaana Irreechaan Nagaan Sin Gahe!!!Ayyaani Irreechaa bara 2018 kan gamachuufi kan nageenyaa maatifi hiriyoota kee...
04/10/2025

Baga Ayyaana Irreechaan Nagaan Sin Gahe!!!

Ayyaani Irreechaa bara 2018 kan gamachuufi kan nageenyaa maatifi hiriyoota keessan wajjin akka isiinif ta'uu haawinna.
Awitaar malttii miidiyaa!!!

እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳቹ!!!

ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሆነው ሰላም እና ደስታ የሞላበት የኢሬቻ በዓል እንዲያሳልፉ
አውታር ይመኛል!!!!

የወንድማችን የሙዚቃው ሊቅ የአርቲስት ኤልያስ መልካ ዕልፈት 6ተኛ ዓመትታህሳስ 1970 - መስከረም 2012ነፍስ ይማር
04/10/2025

የወንድማችን የሙዚቃው ሊቅ የአርቲስት ኤልያስ መልካ ዕልፈት 6ተኛ ዓመት

ታህሳስ 1970 - መስከረም 2012

ነፍስ ይማር

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኴን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን!!! ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሆነው ሰላም እና ደስታ የሞላበት የመስቀል በዓል እንዲያሳልፉ አውታር ይመኛል!...
27/09/2025

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኴን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን!!!

ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሆነው ሰላም እና ደስታ የሞላበት የመስቀል በዓል እንዲያሳልፉ አውታር ይመኛል!!!!

መልካም ዓመት በዓል!!!

በመላው ዓለም ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ!!መጪው አዲስ ዓመት ቸር ወሬ የምንሰማበት፣ በአገራችን ሰላም የሚወርድበት፣ የደስታና የብልፅግና ያድርግልን!መልካም ዓመት በዓል...
11/09/2025

በመላው ዓለም ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ!!

መጪው አዲስ ዓመት ቸር ወሬ የምንሰማበት፣ በአገራችን ሰላም የሚወርድበት፣ የደስታና የብልፅግና ያድርግልን!

መልካም ዓመት በዓል!

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446 ኛው የኢድ አል አድሃ(አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! ከወዳጅ ዘመድ ጋር መልካም ዓመት በዓል!!
06/06/2025

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446 ኛው የኢድ አል አድሃ(አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
ከወዳጅ ዘመድ ጋር መልካም ዓመት በዓል!!

መልካም የስቅለት በዓል!አውታር የኔ ምርጫ።
18/04/2025

መልካም የስቅለት በዓል!

አውታር የኔ ምርጫ።

እንኳን ለመላው የአፍሪካውያን ኩራት ለሆነው ለ129ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰን!!!
02/03/2025

እንኳን ለመላው የአፍሪካውያን ኩራት ለሆነው ለ129ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰን!!!

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!፥
18/01/2025

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!

Address

Kazanchis
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Awtar Multimedia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

አውታር ፥ የኔ ምርጫ

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሙዚቃ መሸጫ የስልክ መተግበሪያ። የሚወዷቸውን ሙዚቃዎች፣ በነጠላ ዜማ እና በአልበም ገዝተው በማውረድ ይዝናኑ!

ለማንኛውም አስተያየት

+251977373737 ወይም 6294