Etback

Etback "ስለ ጥንታዊ አባቶቻችን ጥበብ እና ተፈጥሯዊ ዕፅዋቶች ጥቅም ያለንን ባህላዊ እውቀት።
ይደውሉልኝ 0960513636
(1)

20/05/2026

0960513636 በኢሞ በዋትሳፕ ያገኙናል

19/05/2026

የአይነጥላ መተት 0960513636

18/05/2026


16/05/2026

ሰርቶ ሰርቶ ለባከነበት፣ ለድካሙ ዋጋ ላጣ እና በሰው ዘንድ መከበርና ፍቅር ለራቀው ሰው ሁሉ የሚሆን ድንቅ መልዕክት። በረከት ከቤታችን እንዳይጠፋ ምን ማድረግ አለብን? እስከመጨረሻው ተከታተሉት
#ኢትዮጵያ #ባህል #በረከት #ስኬት #መንፈሳዊ
በዋትሳፕ ለማግኘት
https://wa.me/251952013616
https://wa.me/251952013616

14/05/2026

: #ኢትዮጵያ #ጤና #ተፈጥሮ #መምህርደረጀ

11/05/2026

"የሰው እጅ ወይም መተት ያለበት ሰው የሚያሳያቸው ልዩ ምልክቶች እና መፍትሄወቻቸው።
: #ኢትዮጵያ #ጤና #ተፈጥሮ #መምህርደረጀ

10/05/2026

🌿 የጤናዳም አስደናቂ የጤና ጥቅሞች!
​ጤናዳም በኢትዮጵያ ቤቶች ውስጥ ለቡና ማጣፈጫነት ብቻ ሳይሆን ለተለያዩ የጤና ጥቅሞች ያገለግላል። ከጥቅሞቹ መካከል፦
​ፈንገስን ለመከላከል
​ለቆዳ ጥራትና ለጥሩ እንቅልፍ
​በወር አበባ ወቅት ለሚከሰት ሕመም
​ለሥርዓተ ምግብ መፈጨትና ለልብ ጤንነት
​ቪዲዮውን አይተው ለወዳጅዎ ያጋሩ! የትኛውን ጥቅም ያውቁ ነበር? ኮሜንት ላይ ያካፍሉን። 👇
​ #ጤናዳም #ተፈጥሮአዊመፍትሔ #ኢትዮጵያ #ጤና #መምህርደረጀ

09/05/2026

"የአስም ሳር" ለታይፕ 2 ስኳር እና ጠቀሜታ ያውቃሉ? እንግዲያውስ ይህ ቪዲዮ ለእናንተ ነው ምን አልባት ሊጠቅማችሁ ስለሚችል ቪዲዮውን ይመልከቱት!

እናንተስ በአካባቢያቸው ይህንን ተክል ምን ብላቹሁ ትጠሩታላችሁ? ለሌላ ምን ጥቅም ሲውል አይታችኋል?
👇አስተያየታችሁን በኮሜንት አጋሩን!ለሌሎች ደግሞ Share አድርጉት ።
#የአስምሳር #ስኳር

07/05/2026

#ለሀብት #ለበረከት #ለሰላቢ 0960513636

06/05/2026

በደንብ ያዳምፁ እና ይተግብሩ በአግባቡ
#ዕፅዋት

05/05/2026

✍️✍️ዓይነ ጥላ ማለት ምን እንደሆነ ያውቃሉ? ብዙዎች ዓይነ ጥላን እንደ ተራ ነገር ያዩታል። ነገር ግን ዓይነ ጥላ ማለት በሰውና በዕድሉ መካከል የሚቆም፣ የሰው ልጅን ግርማ ሞገስ የሚሰርቅ 'ስውር ሌባ' ነው።

✍️​አንድ ሰው ዓይነ ጥላ ሲከተለው የሚታዩ ዋና ዋና ምልክቶች፦

👉​የፊት መጥቆርና የግርማ ሞገስ መራቅ፦ ሰዎች ያለምክንያት ይጠሉታል። የሄደበት ቦታ ሁሉ 'አይመቸኝም' ይባላል።
👉​የገንዘብ በረከት መጥፋት፦ ገንዘብ እጅ ላይ አይቆይም። ልክ እንደ በረዶ በኖ ይጠፋል።
👉​ሰነፍ መሆን፦ አንድን ሥራ ለመጀመር መነሳሳት ማጣት፣ እንቅልፍ እንቅልፍ ማለትና ተስፋ መቁረጥ።
👉​የፍቅርና የትዳር መገረር፦ ትዳር ለማመቻቸት ሲሞከር ነገሮች ሳይሳኩ መቅረት ወይም በትዳር ውስጥ ያለምክንያት መጣላት።

✅​ይህ ዓይነ ጥላ ደግሞ ከእናት ወይም ከአባት ስም ጋር በሚመጣ 'ገርጋሪ' አማካኝነት ሕይወትዎን ሊቆልፍ ይችላል። ዓይነ ጥላው ካልተለየና መፍትሔው ካልተደረገ፣ ድካምዎ ሁሉ እንደ ውሃ ፈሶ ይቀራል።
✅ እናንተስ አይነ ጥላ መፍትሄ አለው ብላችሁ ታምናላችሁ? ወይስ የአስተሳሰብ ችግር ነው? ሃሳባችሁን በኮመንት አጋሩን። 💬

#አይነጥላ #ምልክቶች #ኢትዮጵያ

Address

Addis
Addis Ababa

Telephone

+251914333300

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Etback posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share