ክስታኔኛ-Kistanegna

ክስታኔኛ-Kistanegna Just talk KISTANEGNA!!

ምንጭ: አ/ክ/አ/ማ
08/06/2022

ምንጭ: አ/ክ/አ/ማ

05/06/2022

ዜጋ ይብሉዪ የክስታኔኛ ቃል ተአማርኛይ ንዚብር ጎይ "ደሃ" ይብል ትርጉም ይነብርት, "ዜጋ" ይብሉዪ የአማርኛ ቃል ተክስታኔኛይ ይዚብሩ ጎይ ምን ይኮኑ...? ይሽል ባለ እች አሺልሙነ...

ክብረት ያብልነ!!

25/05/2022

ኬር ለኩልምኛ

04/12/2020

#ቸግ ዎበል ምን ዎበልን?

07/05/2020

መጠንቀቅ ብልህነት ነው!! COVID-19

21/03/2020

ሰላም ለክስtaneኛ ግሩፕ አባላት በሙሉ
እንደሚታወቀው የCorona Virus መላው አለምን እያስጨነቀ መሆኑ ይታወቃል፤ ስለዚህ ሁላችንም ይህ በሽታ እንዳይዛመት የበኩላችን አስተዋጽኦ ልናደርግ ይግባል፤፤
1, እጃችንን በተገቢ ሁneታ ውሃና ሳሙና በመጠቀም መታጠብ ይኖርብናል
2, ውሃ የማይገኝበት አጋጣሚ ከተከሰተ Sanitizer መጠቀም የተሻለ አማራጭ ነው
3, መጨባበጥ ማቆም
4, ሰው የሚበዛባቸው ቦታዎች ላይ አለመግኝት
5, በተለይ የታክሲና የህዝብ ትራንስፖርት ተጠቃሚ ከሆኑ በእያንዳንዱ እንቅስቃስዎ እጅዎን በ Sanitizer መዳበስዎን አይዘንጉ
6, ከሰዎች ጋር የሚኖሮት ንክኪና ቅርርብነት በተቻለ መጠን መቀነስ ይኖርቦታል
7, አጣዳፊ ጉዳይ ከleሎት በስተቀር ከbeትዎ ባይወጡ መልካም ነው::
ከላይ የተጠቀሱትን ማድረግ ከቻሉ ይመኑኝ ብዙ ሰው ያድናሉ::
ለምናልባት በbeትዎ የሚከተሉት Chemicals የሚያገኙ ከሆነ Sanitizer ebetiwo ሆነው እንdeት ማዘጋጀት እንደሚችሉ እነግሮታለው inbox ያርጉልኝ::
ETHANOL
Hydrogen peroxide
Glycerol (ግሪስሊን የገበያ ስሙ)
Water (distilled)..........
ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅ!!
ያቢዎችኛ እዝgeር Yeስላልነ፤፤

30/10/2019

Meskel (finding of the true cross) is a grand festival among the S**o Gurage’s, which is lavishly celebrated and is called Adabna by the
local people. Beginning Meskel until the seventh day, girls and boys
sing and dance to the greatest of their happiness. It is on this occasion that the boy casts his eyes on the one that cleft his heart
and whom he intends to be his future spouse. He follows her ins and outs and searches for her residential area.
On finding out her permanent living quarter, the boys breaks the news to his parents and entreats them to request the girl’s family for
her hand. Being so overjoyed, the first step in fulfilling customs and traditions is for the parents of the young man to send the elderly to
call on those of the young lady to propose a marriage.

10/03/2018

ለዖም ኧኩል እንዃን በኬር አሰላነ🎆🎇

Just talk KISTANEGNA!!

Eskiiiiiiii
09/03/2018

Eskiiiiiiii

Ethiopian Guragigna Music : Nati Haile | ናቲ ሃይሌ - Alo | አሎ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video) Google+ : https://plus.google.com/+hoplessable Faceboo...

Yentabi
09/03/2018

Yentabi

ዮራይ ሰመሌ አለም ለአገርዲ ባዮች ሰላም ኤቦ ኤቦ አበጋዝ...

Address

Merkato
Addis Ababa
ET

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ክስታኔኛ-Kistanegna posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share