Familytube

Familytube for entertainment

06/10/2023
06/10/2023

105 likes, 2 comments. Check out Tameno's video.

24/07/2023

61 likes, 4 comments. Check out Tameno's video.

https://youtu.be/OcajSrLFRoMመደመጥ ያለበት
12/08/2022

https://youtu.be/OcajSrLFRoM
መደመጥ ያለበት

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mehreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ቴቄል | Teqel | ክፍል አንድ | አዲስ ስብከት - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2...

22/01/2022

"አንደበቴን በቅኝ አላስገዛም" ያለ ቀን ከአገር ተሰደደ፤ ነጻነት የታወጀ ሲመስለው ወደ አገሩ ተመለሰ። በነጻነት የመሰለውን ሲናገር ኖረ፤ ፍትህና ነጻነት በእውነት እንደሌሉ የተሰማው ሰዓትም ቢሆን ቀድሞ ራሱን አላፈነም። ለአገሩ ይጠቅማል ያለውን ሀሳብ ማንንም ሳይፈራ በድፍረት መናገሩን ቀጠለ። አልሰረቀ፣ አላጭበረበረ፣ መንጋ አላሰለፈ፤ የተመካበት ግዙፍ ሀሳብ ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነበር።

ኢትዮጵያዊነት የሚያስለፍለውን ቡሩክ ዋጋ ከፈለ ብለን እንደሰታለን እንጂ፣ የታሰረውስ ራሱ ነጻነት መሆኑን አወቅን።

እንግዲህ "ነጻነት ራሱ ይፈታ!" ብለን እንጮሀለን እንጂ ታምራትን ፍቱት ብለን አንወርድም።

ዛሬም ታዛቢነት አብሮን ዘለቀ እንጂ ኪሳራው የማን እንደሆነ በገሀድ ይታያል።

ነጻነትን ከእስር ፍቱት!!

https://www.facebook.com/100044684042443/posts/474416364057828/

15/10/2021
ውበት ሲለካ ......
07/09/2021

ውበት ሲለካ ......

Address

22
Addis Ababa
5744

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Familytube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share