Fendika Cultural Center

Call Directions Website Contact the establishment

Fendika Cultural Center Fendika Cultural Center is the embodiment of Melaku Belay's vision to preserve one of Ethiopia's most ancient musical artform the Azamari.

25/09/2026
25/09/2026

I got over 500 reactions on one of my posts last week! Thanks everyone for your support! 🎉

ፈንድቃ የባህል ማዕከል እና ሀያት ረጀንሲ ሆቴል በመተባበር ግርዛት የተሰኘውን የአርቲስት ተወልደብርሀን ኪዳነ የጥበብ ስራዎችን እንደዚህ ባማረ መልኩ ስለተከፈተ እየመጣቹ እንድትጎበኙ ተጋብዛ...
25/09/2026

ፈንድቃ የባህል ማዕከል እና ሀያት ረጀንሲ ሆቴል በመተባበር ግርዛት የተሰኘውን የአርቲስት ተወልደብርሀን ኪዳነ የጥበብ ስራዎችን እንደዚህ ባማረ መልኩ ስለተከፈተ እየመጣቹ እንድትጎበኙ ተጋብዛቹሀል 24 ሰዐት ክፍት ነው ለበለጠ መረጃ በዚህ ይደውሉ ያገኙናል 0911547577 እንደዚሁም ዌብሳይታችንን ይጎብኙን Fendika.org እናመሰግናለን።

🇲🇹🇪🇹 Day 2 | Malta–Ethiopia Dance ExchangeDay 2 continued with the dance workshop at Alliance Ethio-Française, bringing ...
24/09/2026

🇲🇹🇪🇹 Day 2 | Malta–Ethiopia Dance Exchange

Day 2 continued with the dance workshop at Alliance Ethio-Française, bringing Maltese and Ethiopian dancers together for creative exchange.

The day also offered an opportunity to explore Ethiopia’s rich musical and dance traditions through visits to Yared School of Music and Addis Ababa University, as well as a meeting with Melaku Belay, founder and founding director of Fendika Cultural Center.

These encounters provided valuable insight into Ethiopia’s artistic and cultural landscape, while opening conversations on how the connections made during this visit can develop into lasting relationships and future opportunities for collaboration between Maltese and Ethiopian artists and institutions.

A day of learning, connecting and laying the foundations for continued cultural exchange. 🇲🇹🤝🇪🇹

Supported by the Cultural Diplomacy Fund of the Ministry for Foreign and European Affairs of the Republic of Malta.

.

ውድ የፈንድቃ ተከታታዮች የጉንጉን ባህላዊ ቡድን  ነገ አርብ ፈንድቃ በሀያት ውስጥ ልናቀርብላችሁ ጓጉተናል! ጒንጒን ማለት  ማስተሳሰር ማለት ነው፤ ከሙዚቃችን ጋር ያለን ምኞታችን ሰዎች ከየ...
24/09/2026

ውድ የፈንድቃ ተከታታዮች የጉንጉን ባህላዊ ቡድን ነገ አርብ ፈንድቃ በሀያት ውስጥ ልናቀርብላችሁ ጓጉተናል! ጒንጒን ማለት ማስተሳሰር ማለት ነው፤ ከሙዚቃችን ጋር ያለን ምኞታችን ሰዎች ከየትም ቢሆኑ አንድ ላይ እንዲሰባሰቡ፣ ሰላማዊ ማህበረሰብን አንድ ላይ እንድንፈጥር ነው። ምርጥ የኢትዮጵያ ባህላዊ ዝግጅቶችን ለሚያሳዩ ደማቅ ሙዚቃ፣ እንቅስቃሴዎች እና ቀለሞች ምሽት ለማሳለፍ ዝግጁ ይሁኑ! በሮች የሚከፈቱት ምሽት 1:00 ሰዓት ዲጄ በ2:00 ፣ የሙዚቃ ዝግጅቱ በምሽት 3:30 ሰአት ይጀምራል።
መግቢያ 400 ብር.
ለበለጠ መረጃ፡ እባክዎን 0911 54 75 77 ይደውሉ

Dear Fendika friends, We are excited to present GunGun Traditional Ethiopian Band concert at Fendika@Hyatt this Friday! our wish with our music is to bring people together no matter where they’re from, to weave together a peaceful community. Be ready for a night of vibrant music, movements and colors, showcasing the best of Ethiopian cultural heritage! Doors open at 7 pm for dinner, DJ at 8 pm, Concert at 9:30 pm. Entrance 400 Birr. For more information, please call 911 54 75 77

ሐሙስ ሐሙስ ከሁለት ሰዐት ጀምሮ በፈንድቃ ባህል ማዕከል ሀያት ረጀንሲ ሆቴል ውስጥ ጋሽ ግርማ በየነን ለማየት ከፈለጋቹ እንዳያመልጣቹ እንዲሁም ጋሽ ዳዊት ይፍሩን ጨምሮ ብዙ አንጋፋ እና ስመ...
23/09/2026

ሐሙስ ሐሙስ ከሁለት ሰዐት ጀምሮ በፈንድቃ ባህል ማዕከል ሀያት ረጀንሲ ሆቴል ውስጥ ጋሽ ግርማ በየነን ለማየት ከፈለጋቹ እንዳያመልጣቹ እንዲሁም ጋሽ ዳዊት ይፍሩን ጨምሮ ብዙ አንጋፋ እና ስመጥር አርቲስቶችን በቅርብ እርቀት እንድታዩአቸው ተጋብዟቸዋል እንዲሁም እቴጌ የሴቶች ባንድን ድንቅ ብቃታቸውን ይዘው ይጠብቋችኃል ሐሙስ አይቀርም ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁ 0911547577 ይደውሉ ያገኙናል ሰላም ለምድራችን የናተው ወንድም መላኩ በላይ።

Address

Kazanchis
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fendika Cultural Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Fendika Cultural Center:

Shortcuts

Share