Addis Entertaiment

  • Home
  • Addis Entertaiment

Addis Entertaiment Addis entertainment provides music's, Politics , films and sports related information in Ethiopia an

15/01/2022
በአለም ላይ ከፍተኛ ተከታይ ያላቸዉ ሀይማኖቶች በቅደም ተከተል1.ክርስትና2.እስልምና3.ኤቲስት4.ሒንዱ5.ቡዲዝምምንጭTrendinginkenya
15/01/2022

በአለም ላይ ከፍተኛ ተከታይ ያላቸዉ ሀይማኖቶች በቅደም ተከተል
1.ክርስትና
2.እስልምና
3.ኤቲስት
4.ሒንዱ
5.ቡዲዝም
ምንጭTrendinginkenya

" እኔን ለምን ይፈልገኛል፣ ፓኮዬን ይዤ ሄጄ እጠይቀዋለሁ" 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
12/01/2022

" እኔን ለምን ይፈልገኛል፣ ፓኮዬን ይዤ ሄጄ እጠይቀዋለሁ" 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

እኔ አላልኩም
12/01/2022

እኔ አላልኩም

ወደ ሀገሩ ይግባልን።የሰሜን እዝን ካሳረደው ከስበሀት ነጋ የበለጠ አላጠፋም እስኪ ምከሩበት።
11/01/2022

ወደ ሀገሩ ይግባልን።የሰሜን እዝን ካሳረደው ከስበሀት ነጋ የበለጠ አላጠፋም እስኪ ምከሩበት።

11/01/2022

የሰሞኑ ጉንፋን!

የሰሞኑ ጉንፋን ለየት የሚያረገው ግን ከፍተኛ ትኩሳት እና ጠንከር ያለ ሳል አለው በተጨማሪም እነዝህ ምልክቶች ይታዩበታል፡፡

👉 ብርድ ብርድ ማለት
👉 የመገጣጠሚያ ህመም
👉 የጀርባ ህመም
👉 የጡንቻ ህመም
👉 ምግብ ፍላጎት መቀነስ
👉 ኃይለኛ ራስ ምታት
👉 ፍዝዝ ማለት

ምክንያቱ ምን ሊሆን ይችላል ?

ጉንፋን ዋና መንስኤዎቹ በትንፋሽ በሳል እና በማስነጠስ የሚተላለፉ ቫይረሶች ናቸው። ለምሳሌ÷ ኮሮና ቫይረስ ፣ራይኖ ቫይረስ፣ ኢንፍሉዌንዛ አዴኖ ቫይረስ እና የመሳሰሉት ጉንፋንን ሊያመጡ ይችላሉ፡፡ ስለዚህ የሰሞኑ ጉንፋን ኮሮና ይሁን አይሁን የሚታወቀው በምርመራ ብቻ ነው። ስለዚህ ምን እናድርግ?

👉 የመከላከያ መንገዶቹን ይተግብሩ
👉 ሁሌም የአፍ እና አፍንጫዎን ይሽፍኑ
👉 የእጅ እና አካል ንክኪ ይቀንሱ
👉 ሰዉ የሚሰበብበት ቦታ አይገኙ
👉 ስያስሉ እና ሲያስነጥሱ አፍ እና አፍንጫዎን በክንድዎ/በጨርቅ ይሸፍኑ
👉 መንግስት በነፃ ያቀረበውን የኮሮና ክትባትን ይውሰዱ

ለልጆች እና ህፃናት የቤት ዉስጥ ሕክምናው ምንድነው?

👉 ለብ ያለ ዉሃ ዉስጥ ትንሽ ጨው አርጎ አፍንጫቸው ቀዳዳ ዉስጥ 2 ጠብታ ማድረግ በመቀጠልየአፍንጫ ቀዳዳዎችን በመምጠጫ ማጽዳት
👉 ትኩሳትን የሚቀንስ መድሃኒት መጠቀም ፣
👉 ትኩስ ትኩስ ነገሮችን ማጠጣት
👉 ተጨማሪ ምግቦችን በደንብ መመገብ
👉 የሕፃኑን ክፍል በደንብ ማፅዳት ማናፈስ
👉 ቤቱን በውሀ እንፋሎት ማጠን
👉 ንፍጥ እና ትኩሳት በጣም አስፈላጊ ፈሳሾችን እና ንጥረ ነገሮችን ይዘው ስለሚወጡ ተጨማሪ ፈሳሽ ነገሮችን ማግኘት ይኖርባቸዋል።

ለታዳጊ ህፃናት እና ለአዋቂዎችስ የቤት ዉስጥ ሕክምናው ምንድነው ?

👉 ከላይ ከተዘረዘሩት በተጨማሪ ራስን በአንድ ክፍል ማግለል
👉 ትኩስ ፈሳሽ ነገሮችን ደጋግሞ መውሰድ
👉 ነጭ ሽንኩርት ማር እና ዝንጅብል መጠቀም
👉 በቂ እረፍት ማድረግ
👉 የትኩሳት እና ራስ ምታት ማስታገሻ መውሰድ
👉 እነዚህን መፍትሄዎ እያረጋችሁ ምንም ለውጥ ከሌለው እና ሳሉ የመባስ ትኩሳቱ የመጨመር ባህሪ ካለው ወይም ትንፋሽ የማጠር ምልክት በህፃንም ሆነ በአዋቂ ላይ ካለ በአፋጣኝ ሆስፒታል መሄድ ያስፈልጋል፡፡

ዶ/ር ፋሲል መንበረ
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ረዳት ፕሮፌሰር እና የሕጻናት ስፔሻሊስት ሐኪም

Credit : ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ

💚💛❤️

 #የአፍሪካ ዋንጫ  # የጊኒው ፕሬዚዳንትየካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ከተጀመረ ዛሬ ሦስተኛ ቀኑን ይዟል ። እስካሁን 6 ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን  8 ጎሎቾ ከመረብ ተዋህደዋል።በመክፈቻው ቀን እ...
11/01/2022

#የአፍሪካ ዋንጫ # የጊኒው ፕሬዚዳንት

የካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ከተጀመረ ዛሬ ሦስተኛ ቀኑን ይዟል ። እስካሁን 6 ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን 8 ጎሎቾ ከመረብ ተዋህደዋል።

በመክፈቻው ቀን እሁድ አዘጋጇ ካሜሩን ቡርኪናፋሶን 2 ለ 1 ካሸነፈችበት ጨዋታ ውጭ ትላንት የተደረጉት አራት ጨዋታዎች እና የኢትዮጵያ እና የኬፕቬርድ ጨዋታዎች ሁሉም በ 1 ለ 0 ውጤት ተጠናቀዋል።

ትላንት ምሽት ላይ ከተደረጉት ጨዋታዎች በኃላ የብዙዎች ትኩረት የነበረውን ጉዳይ በቅርቡ በመፈንቅለ መንግስት ገልብጠው ስልጣን የያዙት የጊኒ ወታደራዊ መሪ ኮሎኔል ማማዲ ዱምቡያ ከቀናት በፊት ቡድናቸውን የአፍሪካ ዋንጫን ይዞ የማይማልስ ከሆነ መንግሥት በእነሱ ላይ ኢንቨስት ያደረገውን ገንዘብ እንዲመሉሱ ማሳሰባቸው መዘገቡ ይታወሳል፤ እናም ፕሬዳንቱ ቡድናቸው ጊኒ ማላዊን 1 ለ 0 ያሸነፈችበትን ጨዋታ በቤተ መንግስት ውስጥ ተመልክተዋል በሶስት ነጥቡ የተደሰቱ ይመስላል።

Address

Megenagna

251

Telephone

+251913021037

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Entertaiment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Addis Entertaiment:

  • Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment?

Share