Dana Presents

Dana Presents ዳና Presents

11/02/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Yared Abay, Daniel Hailu, Um Nahu

13/04/2024

አድዋ የወጣቶች የመዝናኛ ማዕከል
Adwa Bar And Game Zome

የስንታየሁ በላይ ‘ፀደይ’ ገሚስ አልበም ተለቀቀ!!ገሚስ አልበሙን ግሩም መዝሙር  ፕሮዲውስ ሲያደርገው፣ አበጋዝ ሺዎታ በሚክሲንግ፣ እንደ ዓለማየሁ ደመቀ ያሉ ታዋቂ የጥበብ ሰዎች ደግሞ በዜማ...
03/01/2023

የስንታየሁ በላይ ‘ፀደይ’ ገሚስ አልበም ተለቀቀ!!
ገሚስ አልበሙን ግሩም መዝሙር ፕሮዲውስ ሲያደርገው፣ አበጋዝ ሺዎታ በሚክሲንግ፣ እንደ ዓለማየሁ ደመቀ ያሉ ታዋቂ የጥበብ ሰዎች ደግሞ በዜማና ግጥም ተሳትፈውበታል፡፡ ገሚስ አልበሙን በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል እንዲሁም በሁሉም ዓለም አቀፍ የሙዚቃ መተግበሪያዎች ላይ ያገኙታል። ከወዳጅ ዘመዶችዎ ጋር ያጣጥሙት፡፡ በጣም ይወዱታል!

Sintayehu Belay's EP titled ‘Tsedey’, is released after long anticipation!
Girum Mezmur has produced the EP, Abegasu Shiota has done the mixing and the likes of Alemayehu Demeke have participated in writing the songs. You can find the EP on Muzikawi Youtube channel and on all digital streaming platforms.

Enjoy the EP with your loved ones.

https://www.youtube.com/playlist?list=PLf3TBGjMdprIdCH43oF3ap9R0ugsCVVcX

21/06/2022

Ethiopian Music : Esubalew Yetayew (Yeshi) | እሱባለው ይታየው /የሺ/ - Chaw Tilina | ቻው ትልና - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)Subscribe: http://goo.gl/vdth...

   #ሰላም
16/05/2022

#ሰላም

1st working is ...ingone love for ever 1 Ethiopia
21/02/2022

1st working is ...ing
one love for ever 1 Ethiopia

09/01/2022

#ኢትዮጵያ

03/09/2021

ዜና እረፍት

ድምጻዊ ዓለማየሁ እሸቴ አረፈ። በህክምና እየተረዳ እያለ ነው ሕይወቱ ያለፈው።

ነብስ ይማር

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለቀጣይ ዙር በማለፉ የአገራችን ዝነኛው አርቲስት ቴዲ አፍሮ የተሰማውን ደስታ ገልጿል። እንደሚታወቀው ዛሬ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ከኢትዮጵያ ወደ አይቮሪኮስት በመ...
03/04/2021

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለቀጣይ ዙር በማለፉ የአገራችን ዝነኛው አርቲስት ቴዲ አፍሮ የተሰማውን ደስታ ገልጿል። እንደሚታወቀው ዛሬ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ከኢትዮጵያ ወደ አይቮሪኮስት በመጓዝ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ለሚደግፉ ተጓዦች የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና BGI ኢትዮጵያም የበኩላቸውን እንደተወጡ የደጋፊዎች ማህበር በገጹ አስታውቋል። ለአገራችን ኢትዮጵያ ዘወትር ስለምታደርገው ድጋፍ ከልብ እናመሰግንኃለን!!

የሚከተለው ጽሁፍ ከአርቲስቱ ገጽ የተወሰደ ነው።

ይታይ ሰንደቁ!

በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬን እያቀረብኩ ከመቼውም ጊዜ በላይ ብሔራዊ ስሜታችን ሊጠናከር በሚገባበት በዚህ ሰዓት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በተቀዳጀው ድል የተሰማኝን ደስታ ለመግለፅ እወዳለሁ።

እንኳን ደስ ያላችሁ!

ፍቅር ያሸንፋል
ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)

Kassmasse
23/03/2021

Kassmasse

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dana Presents posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Dana Presents:

Share