ሀበሻ entertainment

ሀበሻ entertainment news & information about MUSIC,MOVIE ,TV SHOW ,CELEBRITIES and ANY ENTERTAINMENT EVENTS

50ብርርርርርር ካርድድድድድhttps://youtu.be/UEzVAa36PO0?si=1NFQMIdJahVAqMzv✅✅✅✅ሰብስክራይብ✅✅✅✅ላይክ✅✅✅✅ኮሜንት@50ብርርርርርር ካርድ ❤❤❤❤ ስክሪንshot ...
12/09/2024

50ብርርርርርር ካርድድድድድ
https://youtu.be/UEzVAa36PO0?si=1NFQMIdJahVAqMzv
✅✅✅✅ሰብስክራይብ
✅✅✅✅ላይክ
✅✅✅✅ኮሜንት
@50ብርርርርርር ካርድ ❤❤❤❤ ስክሪንshot inbox
መልካም በአል

እንቁጣጣሽ አጭር የገጠር ድራማ

ግላዊ ምስጋና ! በ2016 ዋዜማ ላይ ሆኜ ግላዊ ምስጋናዬን ሳልቸር አመቱ እንዳያልቅ ስል የአመቱ ግላዊ ምስጋናዬ ለሰይፋ ፋንታሁን ይሁንልኝ ።ሰይፋ ዛሬ ያለበት ደረጃ ለመድረስ ስላሳለፋው ከ...
12/09/2024

ግላዊ ምስጋና !

በ2016 ዋዜማ ላይ ሆኜ ግላዊ ምስጋናዬን ሳልቸር አመቱ እንዳያልቅ ስል የአመቱ ግላዊ ምስጋናዬ ለሰይፋ ፋንታሁን ይሁንልኝ ።

ሰይፋ ዛሬ ያለበት ደረጃ ለመድረስ ስላሳለፋው ከባድ ጊዜ በ2017 በራሱ ሾ ላይ እሱ እንግዳ ሆኖ ቢጠየቅ ምኞቴ ነው ። ጠያቂው ደግሞ ጋዜጠኛ ደረጄ ኃይሌ ቢሆን በቃ ሰይፋን በደንብ ህዝብ ያውቀዋል የሚል ሙሉ እምነት አለኝ።

ሰይፋ በቴሌቪዥን ሲታይ ጨዋታ አዋቂ ከመሆኑ በዘለለ ቁምነገረኛ ጭምር ነው ። ይህን እንድል የሚያስደፍረኝ ለብዙሀኑ ከራሱ እያደረገ ከወዳጆቼ ብሎ እሱ ያን ነገር እንዳላደረገ በማስመሰል ሲገልፅ በተደጋጋሚ መሰማቱ ነው።

እጅግ የበዛ አዛኛ እና ቁም ነገረኛ ነው ። አቢሲኒያ ህንፃ ላይ ያለው ቢሮ እና ሰላም ህንፃ ላይ ያለው ቢሮ መግቢያ ደረጃ ላይ የእሱን መምጣት የሚጠባበቁ በየ ቀኑ ከ10 ሰው በላይ ህመምተኞች ፣ የተቸገሩ እናትና አባቶች ፣ ልጅ የታቀፉ እናቶች ከእሱ እጅ የአቅሙን ይደግፉቸው ዘንድ የሚማጠኑ ሰዎችን የሚያግዝ መሆኑን ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን ?

"የፅድቅ መንገድ " በተሰኘው ፕሮግራሙ ብዙዎች ችግራቸው ሰው ዘንድ ደርሶ ሰው ያቅሙን ያግዛቸው ዘንድ አድርጎበታል ።

አርቲስቶች ስራዎቻቸው በህዝብ ዘንድ ይታይላቸው ፣ ይደመጥላቸው ዘንድ አስተዋውቀውላቸዋል ። እነሱም ህዝብ እንዲያውቃቸው ሆኖል ።

ተሰጦ ያላቸው ከተሰጦዎቸው ጋር ይገናኙ ዘንድ መንገድ መርቷል ፣ ከሚመለከታቸው አካላት ጋርም አገናኝቷል ፣ እድል እንዲያገኙም የበኩሉን ጥሯል ።

ብቻ ሰይፋ አንድ ሆኖ ለብዙሀኑ መፍትሄ የሰጠ እና እየሰጠ ያለ ሰው ነውና በግሌ ሳላመሰግነው አመቱ አይለቅ ብዬ የ2016 አመተ ምህረት የግል ተመስጋኜ ይሆን ዘንድ መርጬዋለሁና ምስጋናዬ ባለህበት ይድረስልኝ ።

እንኳን ለ2017 አዲስ አመት ከነ መላ ቤተሰብህ አደረሰህ !! 2017 ሀሳብህ ሁሉ የሚሰምርበት ይሆን ዘንድ ምኞቴ ነው።

ሰላም ለምድራችን !!!

Seifu Fantahun
Seifu on EBS( seifu fanthun)

ዶ/ር አሸብርን ጨምሮ የ ኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አመራሮች በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ክስ ተመሰረተባቸውየ ኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስን ጨምሮ አራት አመ...
12/09/2024

ዶ/ር አሸብርን ጨምሮ የ ኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አመራሮች በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ክስ ተመሰረተባቸው

የ ኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስን ጨምሮ አራት አመራሮች በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር እና ሌሎች ተያያዝ ጉዳዮች ክስ ተመሰረተባቸው።

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ፤ ዐቃቤ ነዋይዋ ዶ/ር ኤደን አሸናፊ፣ ዋና ፀሐፊ አቶ ዳዊት አስፋው እና ምክትል ፀሐፊ አቶ ገዛኸኝ ወልዴም ከተከሳሾቹ መካከል ነው።

ክሱን የመሰረቱት ሻለቃ አትሌት ፣ አትሌት ፣ የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን እና የኢትዮጵያ ቴኒስ ፌዴሬሽን ናቸው።

በከሳሾቹ ጠበቆች በኩል ክሱ የቀረበለት የፌደራል አንደኛ ደረጃ ፍርድ ቤት አራድ ምድብ ችሎት ኮሚቴው ፤ ግንቦት 5 እና ሰኔ 4፤ 2016 ዓ.ም. ያካሄዳቸው ጠቅላላ ጉባኤዎች እና ውሳኔዎች እንዲታገዱ ትዕዛዝ ሰጥቷል።

የከሳሽ ጠበቃ የሆኑት አቶ አያሌው ቢታኔ “ከፓሪስ ኦሊምፒክ ጋር በተያያዘ [ተከሳሾቹ] ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ላይ ተሰማርተዋል ብለን እንጠረጥራለን።

የወንጀል ተጠያቂነቱ እንዳለ ሆኖ ሥልጣናቸውን ያለ አግባብ በመጠቀም ኦሊምፒክ ኮሚቴውን [በዝብዘዋል]” ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

ጠበቃው አክለው “ደብዳቤ ስለተጻፈ ብቻ የማይመለከተው ሰው [ወደ ፓሪስ] ይሄድ ነበር” ብለዋል።

ከሰሞነኛ አልበሞች የቱን ይበልጥ ወደዳችሁት 1 ሚኪ2 ልጅ ማይክ3 ቬራ
12/09/2024

ከሰሞነኛ አልበሞች የቱን ይበልጥ ወደዳችሁት
1 ሚኪ
2 ልጅ ማይክ
3 ቬራ

ዛሬ በ11:00 በብሄራዊ ትያትር ...ጥቂት ነፃ  ትኬቶች አሉን
19/02/2024

ዛሬ በ11:00 በብሄራዊ ትያትር ...ጥቂት ነፃ ትኬቶች አሉን

❤
06/02/2024

05/02/2024
መልካም ሰንበት
01/11/2020

መልካም ሰንበት

Coming soon
31/10/2020

Coming soon

ያሬድ ነጉ እና ሚኪ ጎንደረኛ የልጅ አባት ሆኑ!!ሁለቱ ጓደኛማማቾች በተመሳሳይ ቀን ሀሙስ 19 /2/13 የሴት ልጅ አባት ሆኑ::
31/10/2020

ያሬድ ነጉ እና ሚኪ ጎንደረኛ የልጅ አባት ሆኑ!!
ሁለቱ ጓደኛማማቾች በተመሳሳይ ቀን ሀሙስ 19 /2/13 የሴት ልጅ አባት ሆኑ::

እንቁዎች
31/10/2020

እንቁዎች

Address

Addis Ababa

Telephone

+251940576197

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሀበሻ entertainment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share