Etsubdink Art & Décoration

Etsubdink Art & Décoration Ethiopian artist

🌟 10 Golden Hospitality Principles 🌟1️⃣ Welcome every guest with a genuine smile.2️⃣ Listen carefully to understand gues...
17/06/2026

🌟 10 Golden Hospitality Principles 🌟

1️⃣ Welcome every guest with a genuine smile.

2️⃣ Listen carefully to understand guest needs.

3️⃣ Respond quickly and professionally.

4️⃣ Maintain the highest standards of cleanliness.

5️⃣ Personalize service whenever possible.

6️⃣ Exceed guest expectations with extra care.

7️⃣ Turn complaints into opportunities for improvement.

8️⃣ Promote teamwork and positive communication.

9️⃣ Keep learning and improving every day.

🔟 Thank guests warmly and invite them back again.

"Great hospitality is not just about service; it's about creating memorable experiences."

👩‍💼 Etsubdink Matias Hospitality Consultant

🏨 Hospitality Operations | Training | Customer Experience | Business Development

🚀 በክረምት 1 አጥንትFood & Beverage Control Course📌 ይህ ኮርስ በሆቴል እና ሬስቶራንት ኢንዱስትሪ ውስጥ ያለው “Backbone” (መሠረት አጥንት) ሙያ ነው።Food & B...
16/06/2026

🚀 በክረምት 1 አጥንት
Food & Beverage Control Course
📌 ይህ ኮርስ በሆቴል እና ሬስቶራንት ኢንዱስትሪ ውስጥ ያለው “Backbone” (መሠረት አጥንት) ሙያ ነው።
Food & Beverage Control ትክክለኛ ሲስተም ሳይኖር ምንም ሆቴል ወይም ሬስቶራንት ትርፋማ መሆን አይችልም።
💡 ለምን ይህ ሙያ ከፍተኛ ገቢ (High-Income Skill) ነው?
📌 ምክንያቱም ይህ ሙያ በቀጥታ የትርፍ መቆጣጠር ላይ ይሰራል
📌 እያንዳንዱ ሆቴል እና ሬስቶራንት ይህን ሙያ ያለ ባለሞያ መስራት አይችልም
📌 ስለዚህ በገበያ ውስጥ ብዙ የሚፈለግ እና ከፍተኛ ዋጋ ያለው ክህሎት ነው
🎯 በዚህ ኮርስ ምን ታገኛላችሁ?
✅ Food & Beverage Cost Control System
✅ Inventory & Stock Management
✅ Waste Reduction Strategies
✅ Menu Costing & Pricing Techniques
✅ Profit & Sales Analysis
✅ Hospitality Financial Control Basics
🏨 ይህ ሙያ ለሆቴል እና ሬስቶራንት ምን ማለት ነው?
📌 ይህ ኮርስ የኢንዱስትሪው Backbone (ዋና አጥንት) ነው
📌 ያለ ይህ ሙያ ትርፍ መቆጣጠር አይቻልም
📌 የሆቴል እና ሬስቶራንት ስኬት በትክክለኛ ቁጥጥር ላይ ይመሠረታል
📌 መጨረሻ መልዕክት
“በክረምት 1 አጥንት — ይህ ብቻ ኮርስ አይደለም፣ የሆቴል እና ሬስቶራንት ስኬት መሠረት ነው።
High-Income Skill ተማር፣ Backbone ሁን!

Etsubdink hospitality consultant

Starbucks በአለማችን ላይ በጣም የሚታወቅ የCoffee brand ነው ☕️🌍Starbucks ቡና ብቻ ሳይሆን experience ነው የሚሸጠው ✨Starbucks ቡና የሚሸጥባቸው ሱቆች በጣም...
05/06/2026

Starbucks በአለማችን ላይ በጣም የሚታወቅ የCoffee brand ነው ☕️🌍
Starbucks ቡና ብቻ ሳይሆን experience ነው የሚሸጠው ✨

Starbucks ቡና የሚሸጥባቸው ሱቆች በጣም cozy ናቸው ::
Customizable የሆኑ ብዙ መጠጦች አሏቸው ☕️
በተለያዩ ሀገሮች ያሉ ሱቆቻቸው የዛን ሀገር coffee taste maintain ለማድረግ ይሞክራሉ .

በጣም Personlised የሆኑ mobile applications አሏቸው.
ይሄ ደግሞ ደንበኞቻቸው ደጋግመው እንዲገዟቸው ያደርጋቸዋል።

በእያንዳንዱ ኤቨንቶቻቸው ላይ Coffee ላይ base ያደረጉ Stories share ያደርጋሉ 📖
ይሄ ብራንዱ authentic የሆነ ስሜት እንዲፈጥር ያደርጋል .

So ከዚህ ምን እንማራለን 🧠

Experience create በማድረግ ላይ focus ማድረግ 🎯
Customers የኛን brand personalise የሚያደርጉበትን መንገድ መፍጠር .
ሁልጊዜ tell a story about your brand this helps people relate with you ✨.



Etsubdink hospitality consultant

💼 የሙያ እድገት ጉዞአንዳንድ ጊዜ…ዝም ብለን እንጠይቃለን —“እውነት እየተሻሻልኩ ነው?”ሰዎች ይመስላቸዋል ፈጣን ስኬት እንዳለ…ግን እውነቱ የሚታይ አይደለም።- ከብዙ ጊዜ ድካም በኋላ፣- ከ...
05/06/2026

💼 የሙያ እድገት ጉዞ

አንዳንድ ጊዜ…
ዝም ብለን እንጠይቃለን —
“እውነት እየተሻሻልኩ ነው?”

ሰዎች ይመስላቸዋል ፈጣን ስኬት እንዳለ…
ግን እውነቱ የሚታይ አይደለም።
- ከብዙ ጊዜ ድካም በኋላ፣
- ከብዙ ስህተት በኋላ፣
- ከመተው ስሜት በኋላ…
ነው እድገት የሚመጣው።

ግን አንድ ነገር አለ —
ካልቆምክ፣ እድገት አይቆምም።
💔 ሲከብድ እንኳን ቀጥል
🔥 ሲያስቸግር እንኳን አትቁም
💡 ራስህን እመን—even ማንም ባያምንብህም

ዛሬ የምታደርገው ትንሽ እርምጃ…
ነገ ህይወትህን ሊቀይር ይችላል።
እድገት በቀስ ቢሆንም… እየመጣ ነው 🙌🔥

💡 ብዙ ሰው የማያወራው ግን በጣም አስፈላጊ ነገር — Positioning Yourself the Right Wayብዙ ጊዜ ሰዎች ስኬትን ሲነጋገሩ እውቀት፣ ክህሎት ወይም እድል ላይ ይቆማሉ።ግን አ...
05/06/2026

💡 ብዙ ሰው የማያወራው ግን በጣም አስፈላጊ ነገር — Positioning Yourself the Right Way
ብዙ ጊዜ ሰዎች ስኬትን ሲነጋገሩ እውቀት፣ ክህሎት ወይም እድል ላይ ይቆማሉ።
ግን አንድ ነገር ብዙ ጊዜ ይተወዋል —
👉 ራስን በትክክለኛው ቦታ ማቆም (Positioning).
ይህ ማለት፦
✔️ መጀመሪያ ራስህን በጥልቅ ማወቅ (strength & weakness)
✔️ ለሚፈልገው position የሚገባ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት
✔️ የቦታውን መስፈርት ሙሉ በሙሉ መሟላት
✔️ እና ያን ቦታ በእርግጥ መኖር—not just title, but performance
👉 እዚህ ላይ አንድ አስፈላጊ ነገር አለ፦
Position መያዝ ብቻ አይበቃም —
Result ማሳየት አለብህ.
✔️ Qualification ብቻ አይበቃም
✔️ Tangible Result (የሚታይ ውጤት) አለብህ
✔️ Impact ማመጣት አለብህ
💡 ይህ overconfidence አይደለም…
👉 ይህ ራስህን በትክክለኛ ቦታ ማቆም ነው።
🔥 If you are in the right position — prove it by results.

"Right position + Real results = True value 💼🔥"

Etsubdink hospitality consultant

🌟 Leadership as a Young Leader 🌟Being a young leader is an exciting opportunity to make an impact, inspire others, and d...
05/06/2026

🌟 Leadership as a Young Leader 🌟
Being a young leader is an exciting opportunity to make an impact, inspire others, and drive change. Here’s how to lead effectively:
Embrace Learning – Never stop growing and seeking feedback.
Lead by Example – Show integrity, work ethic, and positivity.
Build Relationships – Trust and communication are key.
Empower Your Team – Give them the tools and support to succeed.
Adapt and Innovate – Bring fresh perspectives and embrace change.
Leadership isn’t about age; it’s about the ability to inspire, empower, and achieve goals together.

Etsubdink (hospitality consultant )
🚀

Life is full of suffering, but not all suffering is the same. Some challenges make us stronger, teach us valuable lesson...
05/06/2026

Life is full of suffering, but not all suffering is the same. Some challenges make us stronger, teach us valuable lessons, and help us grow. The key is understanding which suffering is worth enduring and which can be avoided. Embrace what helps you evolve and learn, and let go of the pain that holds you back.

Etsubdink hospitality consultant

Third Time's the Charm: Continued Collaboration and TrustI’m excited to share that I’ve now had the privilege of working...
05/06/2026

Third Time's the Charm: Continued Collaboration and Trust
I’m excited to share that I’ve now had the privilege of working with a valued client for the third time. Each project has been a step forward, building on our past successes, refining strategies, and delivering even better results.
Reaching this point in our partnership is a true testament to the trust and mutual respect we've developed over time. I'm grateful for the opportunity to contribute to their continued growth and success, and I look forward to even more productive collaborations in the future.
Here’s to more opportunities and lasting partnerships! 🙌


Etsubdink hospitality consultant

ቀጣይ የምትፈልጉት ብር የሆነ ሰው ኪስ ውስጥ ነው ያለው!ቢዝነስ የሚሰራው value በመስጠት (skill )እና በትክክለኛ network ነው! ሰዎችን ገንዘብ ማስከፈል የምትፈልጉ ከሆነ ራሳችሁ...
05/06/2026

ቀጣይ የምትፈልጉት ብር የሆነ ሰው ኪስ ውስጥ ነው ያለው!

ቢዝነስ የሚሰራው value በመስጠት (skill )እና በትክክለኛ network ነው!

ሰዎችን ገንዘብ ማስከፈል የምትፈልጉ ከሆነ ራሳችሁን እነዚህን ጥያቄዎች ጠይቁ!
ሰዎች እኔን ለምን ይከፍሉኛል?
-ችግራቸውን ልፈታላቸው እችላለሁ?
-ጊዜያቸውን save ላደርግላቸው እችላለሁ ?
-ጥሩ ስሜት ልፈጥርላቸው እችላለሁ?(status,, confidence)

እነዚህን ጥያቄዎች በትክክል መመለስ  ከቻላችሁ የሰዎችን ኪስ እያንኳኳችሁ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ!

ለሰዎች ሰዓታችሁን ሳይሆን Value /ጥቅም ስትሰጡ እናንተን የሚመጥን ክፍያ ማግኘት ትጀምራላችሁ!

No value = No money
No skill = No leverage

Etsubdink Hospitality Consultant

መሳሳት ማለት መውደቅ ማለት አይደለም! የተለመደ አባባል ሊመስላችሁ ይችላል ግን በደንብ ካስተዋላችሁት ሰው ካልወደቀ መማር አይችልም! ካልተማረ ደግሞ አያድግም!ብዙ ሰው እድገት የሚመጣ የሚመ...
05/06/2026

መሳሳት ማለት መውደቅ ማለት አይደለም!

የተለመደ አባባል ሊመስላችሁ ይችላል ግን በደንብ ካስተዋላችሁት ሰው ካልወደቀ መማር አይችልም! ካልተማረ ደግሞ አያድግም!

ብዙ ሰው እድገት የሚመጣ የሚመስለው perfect በመሆን ውስጥ ነው! Social media ላይ የምታዩት ነገር እንዲሸውዳችሁ አትፍቀዱለት! perfect እና smooth የሆነ እድገት የለም!

የሚወድቅ ሰው ፤ ወድቆም ከስህተቱ እንደሚማር ሰው እድለኛ የለም!

Etsubdink Hospitality consultant

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912665901

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Etsubdink Art & Décoration posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Etsubdink Art & Décoration:

Share