Ethiopian National Circus

Ethiopian National Circus Ethiopian national circus association is an umbrella organization of five regional circus associations and two city administrations.

Ethiopian National Circus Association (ENCA) is a consortium circus association with the members of more than 6200 artists in 43 circus groups from 8 regions and 2 city administrations in Ethiopia . Amhara region , Addis Abeba city , Tigiray region, South Ethiopia , Oromiya region , Benishangul region and Deradewa city circus association are the founding members of the national circus association consortium.

*የዓለም የሰርከስ ቀን*መግለጫ የዓለም የሰርከስ ቀንን እና የኢትዮጵያን ብሔራዊ የሰርከስ ንቅናቄን ማክበርቀን፡ ኤፕሪል 18፣ 2026እኤአ ዛሬ፣ ዓለም የሰርከስን ጥበብ ስናከብር በአገራችን ...
18/04/2026

*የዓለም የሰርከስ ቀን*

መግለጫ
የዓለም የሰርከስ ቀንን እና የኢትዮጵያን ብሔራዊ የሰርከስ ንቅናቄን ማክበር
ቀን፡ ኤፕሪል 18፣ 2026እኤአ
ዛሬ፣ ዓለም የሰርከስን ጥበብ ስናከብር
በአገራችን ኢትዮጵያ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አነሳሽነትና ሃሳብ አመንጪነት የኢትዮጵያ መንግስት የሰርከስ ጥበብ ዘርፍ የኪነ-ጥበብ ዘርፎች እና የብሔራዊ ኩራታችን ወሳኝ ምሰሶ አድርጎ በይፋ እውቅ ለመስጠት አገር አቀፍ ንቅናቄ እያደረግንበት የምንገኝበት ቀንና ወር ነው፡፡

አዲስ የእውቅና ዘመን!

የኢትዮጵያ መንግስት በክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴራችን ሃሳብ አመንጪነት ለመጀመሪያ ጊዜ የሰርከስ ጥበብ ዘርፍ ላሳየው አስደናቂ ስኬቶች በይፋ እውቅና እና ሽልማት እንዲሰጠው ለዚህም ከከተማ አስተዳደሮች ጀምሮ እስከ አገር አቀፍ ደረጃ የሰርከስ ፌስቲቫል በማዘጋጀት አገር አቀፍ የሰርከስ ጥበብ እውቅና እንዲኖረው መመርያ ተሰጥቶ ንቅናቄ በከተማ አስተዳደሮችና በክልልች እየተካሄደ ይገኛል፡፡
በዚህ ሂደቶች ውስጥ የሰርከስ አርቲስቶቻችንና አሰልጣኞች የጥበብ መሪዎች የአፈፃፀም ብቃት፤ የሰርከስ ጥበብ አሁን ላለበት አገር አቀፍ፣አህጉር አቀፍና አለም አቀፍ እውቅና እንዲኖረው በማስቻል ያደረጉት አስተዋፅዎ ከዛም ባለፈ የ *ኢትዮጵያን እና የአፍሪካ አህጉርን* መንፈስ የሚወክሉ ዓለም አቀፍ አምባሳደሮች ሆነው በማገልገላቸው በየደረጃው እውቅና እየተሰጠ ይገኛል፡፡በቅርቡም በታላቅ አገራዊ ፌስቲቫል ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴራችንንና የአገራችን ከፍተኛ አመራሮች በሚገኙበት በታላቅ አገራዊ ፌስቲቫል ይጠቃለላል፡፡
እንደ ኢትዮጵያ የሰርከስ አርቲስቶች መንግስት ለጥበቡ በሰጠው ትኩረት የተሰማን ደስታና ኩራት ከፍተኛ ነው። ይህ እውቅናና ማበረታቻ ለዘርፉ የሚሰጠው ጥቅም በጥልቀት የምንገነዘብ ሲሆን በቀጣይም ዜጎቻችንን በአካልና በአእምሮ ጤናማና ብቁ ዜጋ እንዲሆኑ ከማስቻል ባለፈ ለብዙ ሺ ወጣቶች አለም አቀፍ የስራ እድል መፍጠር፣የአገራችን የባህል አምባሳደር በመሆን ለአገራችን ወደፊት ለሚኖራት ተግባራቶችና እቅዶች አዎንታዊ የለውጥ ኃይል በመሆን ለአገራችን የምናገለግልበት ነው።ለህዝባችንንም አማራጭ የመዝናኛ ዘርፍ በመፍጠር ለቤተሰብ መዝናኛ ትልቅ አማራጭ ዘርፍ ያደርገናል፡፡
በዚህ አጋጣሚ በመላው አለም የምትገኙ የሰርከስ ቤተሰቦቸች፣የኢትዮጵያ ሰርከስ ውድ ልጆችና አለም አቀፍ የሰርከስና ባህል ተቋማት በዚህ አገራዊ የሰርከስ ጥበብ ንቅናቄ እውቅና የተሰማንን ደስታና ኩራት እንድትጋሩን በዚህ አጋጣሚ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡
የሰርከስ ጥበብ ከመዝናኛነቱ ባለፈ የሰው ልጅ የመተማመንና የአንድነት ማሳያና ማረጋገጫ ጥበብ ነው!
ጥበቡ እዚህ ደረጃ እንዲደርስ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ ያደረጋቹ የሰርከስ ጥበብ ውድ ልጆች ባላቹህበት ክብር ይገባችዋል፡፡
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሰርከስ ማህበር ጥምረት!

WORLD CIRCUS DAY🎪
Official Statement: Celebrating World Circus Day and Ethiopia’s National Circus Movement
Date: April 18, 2026
Occasion: World Circus Day
Today, as the world celebrates the magic and artistry of the circus, Ethiopia stands tall with a historic announcement. Under the visionary leadership of His Excellency Prime Minister Dr. Abiy Ahmed, the Ethiopian government has officially recognized the circus sector as a vital pillar of our cultural heritage and national pride.
A New Era of Recognition
For the first time, the Ethiopian government has decreed that the circus sector must be formally recognized and awarded for its extraordinary achievements. Our circus artists have not only mastered the art of performance but have served as global ambassadors, representing the spirit of *Ethiopia and the African continent* on the world stage.
This month marks a turning point for our industry. Following the initiative set by the Prime Minister, we have successfully organized a massive circus movement that has swept across the nation and it will be finalized by the national circus festival which will culminate this month, bringing together the finest performers in the land in front of our Prime Minister, high government officials and the public. There will be national recognition and award by the government of Ethiopia for the sector leaders and artists.
As Ethiopian national circus association consortium, we are filled with immense pride. This recognition goes beyond entertainment; it acknowledges the profound impact the circus has on *community development*. From empowering our youth and fostering discipline to creating international jobs and promoting social cohesion, the circus is a force for positive change.
"The Ethiopian circus is not just a performance; it is a testament to human resilience and unity”
We thank the Ethiopian government for seeing our value and giving us a platform to shine.
We invite all Ethiopians circus families and the global circus community, institutions and federation to join us in celebrating this vibrant movement.
"Ethiopian Circus is more than entertainment; it is the breathtaking spectacle of human trust and unity."
Ethiopian National circus consortium acknowledges and respects for Ethiopian circus artists and leaders who has contributed to the success and development of the Ethiopian circus sector.
Ethiopian National Circus association Consortium!
World Circus Connecting
Fédération Mondiale du Cirque CircomediaCirque du Soleil Caravan Circus
Office of the Prime Minister-Ethiopia Circostrada Network of culture and Sport

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሰርከስ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤በዓሉ የሠላምና እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡
11/04/2026

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሰርከስ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤
በዓሉ የሠላምና እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡

ለመላው ሙስሊም የሰርከስ ቤተሰቦች መልካም የ1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል 🙌🏽ኢድ ሙባረክ!
19/03/2026

ለመላው ሙስሊም የሰርከስ ቤተሰቦች
መልካም የ1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል 🙌🏽
ኢድ ሙባረክ!

Happy international women’s day 💐አንኳን ለአለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሰን 💐
08/03/2026

Happy international women’s day 💐
አንኳን ለአለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሰን 💐

27/01/2026

🌟🇪🇹💥💐

Well come the National Hero’s 🇪🇹እንኳን ደና መጣቹ የኛ ጀግኖች💐🌟🇪🇹ቢጣ ሰርከስ ትሩፕ ኮልፌ ✨💫Bita Circus Troupe Kolfa 💥Bita KibromYeneneh Te...
27/01/2026

Well come the National Hero’s 🇪🇹
እንኳን ደና መጣቹ የኛ ጀግኖች💐🌟🇪🇹
ቢጣ ሰርከስ ትሩፕ ኮልፌ ✨💫
Bita Circus Troupe Kolfa 💥Bita KibromYeneneh TesfayeEBC-መዝናኛAMN-Addis Media NetworkCirque du SoleilCircostrada Networkአዲስ አበባ ሰርከስ ማህበርAmhara Region Circuses Association የአማራ ክልል የሰርከሶች ማህበርEthiopian National Circus Binyam Endale

እጅግ አስደሳች ዜና ለአገራችን ኢትዮጵያ ከሞናኮ🎊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በየኔነህ ተስፋዬ ማናጀርነትና በአሰልጣኝ ክብሮም ወልደሳሙኤል የተመራው የቢጣ ሰርከስ ቡድን የሆነው ትሩፕ ኮልፌ በፈረንሳይ...
21/01/2026

እጅግ አስደሳች ዜና ለአገራችን ኢትዮጵያ ከሞናኮ🎊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

በየኔነህ ተስፋዬ ማናጀርነትና በአሰልጣኝ ክብሮም ወልደሳሙኤል የተመራው የቢጣ ሰርከስ ቡድን የሆነው ትሩፕ ኮልፌ በፈረንሳይ አገር 48ኛው አለም አቀፍ የሞንቴ ካርሎ የሰርከስ ፌስቲቫል ላይ በመሳተፍ ለአፍሪካ ብሎም ለአገራችን የብር መዳልያ በማምጣት አገራችንን ብሎም አፍሪካን አኩርተዋል ። ሞንቴ ካርሎ ፌስቲቫል የአለማችን ትልቁ፣አንጋፋና የአለማችን ትላልቅ አርቲስቶች የሚሳተፉበት ቁጥር አንድ የሰርከስ ፌስቲቫል ነው።
እንኳን ደስ ያላቹ ትሩፕ ኮልፌዎች፣ቢጣ ሰርከስና ማናጀር የኔነህ ተስፋዬ 💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐
Yeneneh Tesfaye Bita Kibrom
👏🏽👏🏽👏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏽💪🏽💪🏽

We are very proud to announce that Troupe Kolfe has made history at the 48TH FESTIVAL INTERNATIONAL DU CIRQUE DE MONTE CARLO 2026! 🌍✨

They won the Silver Clown — the first ever for Africa in the main categories — along with three Special Prizes:

🏆 Silver Clown
🏆 Prix du Fairmont Monte-Carlo
🏆 Prix Société des Bains de Mer – Hotels & Casinos
🏆 Prix Spécial “The Great Wall Cup” – China Acrobats Association

The act was met with full standing ovations, a true testament to their extraordinary talent, hard work, and dedication.

This achievement is an inspiration to all African circus performers who tirelessly strive to shine on the world stage.

A huge salute to the trainer Bita Kibrom and this phenomenal team. Solomon Tedesse thanks to you too!!

Thank you for raising Ethiopia 🇪🇹 at one of the most prestigious festivals in the world — you’ve made history.

congratulations our Tanzanian brothers, Hakuna Matata — you are absolutely incredible!
Much respect and love to Winston Ruddle (Papa Africa). Thank you for the powerful and inspiring work you continue to do.

✨ 🇪🇹


Photo © by Frédéric Nebinger

Congratulations Duo sabawian💥🇪🇹💐
14/01/2026

Congratulations Duo sabawian💥🇪🇹💐

ውድ የኢትዮጵያ ሰርከስ ቤተሰቦች 💐መልካም የገና በዓል 🙏✨
06/01/2026

ውድ የኢትዮጵያ ሰርከስ ቤተሰቦች 💐
መልካም የገና በዓል 🙏✨

Happy New Year 2026🇪🇹🎄🌧️Our best wishes from Ethiopia 🇪🇹
31/12/2025

Happy New Year 2026🇪🇹🎄🌧️
Our best wishes from Ethiopia 🇪🇹

Address

Arada Sub City
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 12:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian National Circus posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category