27/04/2023
Safe Addis-Expo from June 2nd to 4th, 2023 at the Addis Ababa Golf Club
ሴፍ አዲስ ኤክስፖ ከግንቦት 27 እስከ ግንቦት 29 2015 በአዲስ አበባ ጎልፍ ክለብ
ይህ በሴፍቲ ላይ የሚዘጋጀው ኤግዚቢሽን በአይነቱ የመጀመሪያው የሆነ ሲሆን በዘርፉ የተሰማሩትን አካላት በጠቅላላ የሚያሳትፍ ይሆናል። እርሶም መተው እንዲጎበኙ ተጋብዘዋል።
ካሪቡ ኢቬንትስ