Yisa habesha Tube

Directions Website

Yisa habesha Tube Welcome to my channel just enjoy

እንኳን ለ2019 🌼ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰዎ🌼አዲሱ ዓመት ለእርስዎና ለቤተሰብዎ የሰላምየጤና🌼የፍቅር🌼 የደስታና የስኬት ዓመት 🌼🌼እንዲሆንላቹ እንመኛለን 🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼2...
11/09/2026

እንኳን ለ2019 🌼ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰዎ🌼

አዲሱ ዓመት ለእርስዎና ለቤተሰብዎ የሰላምየጤና🌼የፍቅር🌼 የደስታና የስኬት ዓመት 🌼
🌼እንዲሆንላቹ እንመኛለን 🌼
🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼
🌼2019🌼

05/09/2026

አይ አዲስ አበባ🥺 የዛሬው ግማሽ 🔥ግማሽ 🧊💦 ይለያል እንዲ ነው ህይወት

17/08/2026

ይሄ ቪዲዮ ሙሉ መረጃ ለምን አረጉት ፣ህዝብስ ምን አለ

የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ መግለጫ....

በማህበራዊ ሚዲያ አንዲት ታዳጊ ስትደበደብ የሚያሳይ ቪዲዮን በተመለከተ ፖሊስ አስፈላጊውን ምርመራ ማጣራቱን አስታወቀ፡፡

አዲስ አበባ፤ነሐሴ 11 ቀን 2018ዓ/ም(አዲስ ፖሊስ)፦ፈርዶስ መሃመድ ፣ ኤደን ዳዊት እና ሃኒ ሁሴን የተባሉ ታዳጊ ተማሪዎች በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አለም ባንክ አካባቢ ጓደኛቸውን ሲደበድቧት የሚያሳይ አሳዛኝ ቪዲዮ በማህበራዊ ሚዲያ መሰራጨቱን ተከትሎ ድርጊቱን የፈፀሙት ግለሰቦች በህግ እንዲጠየቁ ህብረተሰቡ አስተያየት እየሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡

ድርጊቱ ጥቅምት 14 ቀን 2018 መፈፀሙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቆ ቪዲዮው በማህበራዊ ሚዲያ ከመሰራጨቱ ከወራት በፊት ወንጀሉን የፈፀሙትን ሦስት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ ማጣራቱን ፖሊስ ገልጿል፡፡
በወንጀሉ የተጠረጠሩት ሦስት ተማሪዎች ፍርድ ቤት ቀርበው በጊዜ ቀጠሮ ታስረው ፖሊስ አስፈላጊውን ማስረጃ በማሰባሰብ የምርመራ መዝገቡን አጠናቆ መዝገቡን ለሚመለከተው የፍትህ አካል መላኩን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

ልጅቷ ስትደበደብ የሚያሳየው ቪዲዩ መለቀቁ በልጅቷም ሆነ በቤተሰቧ ላይ አሉታዊ ጫና የሚያሳድር በመሆኑ ቪዲዮውን የለቀቀውን አካል ለማረጋገጥ ፖሊስ ሦስቱን ተጠርጣሪዎች በድጋሚ በቁጥጥር ስር አውሎ ተጨማሪ ምርመራ እያጣራ መሆኑን ገልጿል፡፡

ህብረተሰቡ ድርጊቱን በማውገዝ ወንጀሉን የፈፀሙ ሰዎች በህግ መጠየቅ እንዳለባቸው ያሳየውን መቆርቆር የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አድንቋል፡፡

Via የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ

የአዲስ አበባ ፖሊስ እጅግ ትልቅ ምስጋና ና ክብር ይገባዋል እባካችሁ በኮሜንት እንደ ትላንትና Mention እያደረጋችሁ አመስግኑልን

🙏🙏🙏

15/08/2026

💪😎😍

ቅዳሜን ፈታ ገራሚ በፊልም 😎😀
15/08/2026

ቅዳሜን ፈታ ገራሚ በፊልም 😎😀

ልጄስ? ከቀረፃ ጀርባ/lijes drama/lejes/lijes 37 /kana tv/ልጄስ/lijes drama?l...

ቅዳሜን ፈታ ገራሚ በፊልም 😎😀
15/08/2026

ቅዳሜን ፈታ ገራሚ በፊልም 😎😀

ከቃል በላይ ታሪኩ ብርሀኑ ባባ ሙሉ ፊልም / ...

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yisa habesha Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share