Roha Event

Roha Event የሳምንቱን የመጨረሻ ቀናት ከኤሌክትሮንኪስ ነፃ የቤተሰብ ቀ?

ሰላም የሮሃ ቤተሰቦች ይኸው እዚህ ደርሰናል። አብዛኛውን ነገር አልቆል ጥቂት ነገሮች ነው የቀሩን።ስለዘገየን እጅግ በጣም ይቅርታ አገልግሎታችን ጥንቅቅ ያለ እንዲሆን ደንበኞቻችንን በማክበር ...
17/02/2020

ሰላም የሮሃ ቤተሰቦች ይኸው እዚህ ደርሰናል። አብዛኛውን ነገር አልቆል ጥቂት ነገሮች ነው የቀሩን።

ስለዘገየን እጅግ በጣም ይቅርታ አገልግሎታችን ጥንቅቅ ያለ እንዲሆን ደንበኞቻችንን በማክበር ነው የዘገየነው።

ይህ የልጆች ቦታው ነው።

የውሃ ቦታ
የአሸዋ ቦታ
የጭቃ ቦታ
እግር ኳስ
ሜዳ ቴኒስ
ቅርጫት ኳስ
ጆተኒ
ሆኪ
የተረት ቦታ
መዝለያ ቦታ
ሸርተቴ
ዥዋዥዌ
ሽክርክር
እና ሌሎች ቦታዎች በዚህ መልክ አዘጋጅተነዋል።
የአዋቂዎችንም በቅርቡ ፎቶዎችን እንለቃለን።

ሸጋ ቀን

# # # # # # # # # # #ይሄ ቃላችን ነበር # # # # # # # # #

==== "Turn Off Electronics,Turn On Life"=====

ለአዲስ አበባችንም ለሃገራችንም አዲስ ነገር ከሮሃ
💚💛❤

እርሶና👨‍❤️‍👨 ልጆቾ 👫እየተዝናኑ ጤናዎን የሚጠብቁበት የመንፈስ እርካታ የሚያገኙበት ከኤሌክትሮኒክስ(ማህበራዊ ሚዲያ) ስልክ ነፃ የሆነ ቀን እንዲያሳልፉ ሮሃ በቅርብ ቀን አዲስ ነገር ይዘን እየመጣን ነው🏃🏃🏃።

🎽ለልጆ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በባለሙያ የሚያደርጉበት፣እግር ኳስ ⚽፣ቅርጫት ኳስ🏀፣ቦሊ ቦሊ⚾፣ ሳይክል🚵 ፣ ቴኮንዶ፣ ሚኒ ጎልፍ🏊የውሃ ውስጥ እንቅስቃሴ እና የተለያዮ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴዎችን የሚያደርጎበት።

አረፍ ብለው ስእል 🎨ተረት የሚነገርበት📖፣ታሪክ የሚያውቁበት🎭፣ግብረ ገብ የሚማሩበት፣የሙዚቃ መሳሪያ የሚማሩበት፣🎸🎹 ሃገርኛ ቋንቋ🔊 የሚማሩበት(አማርኛ፣ኦሮምኛ፣ትግሪኛ፣ጉራጊኛ፣ግእዝ)፣በሃሳብ የሚሟገቱበት🎤።

ሲደክማቸው አረፍ የሚሉበት🚼 ።

ልጆቾ በአካል ብቃታቸውም ጤነኛ በአይምሮቸውም ብሩህ ኢትዮጵያዊ ሆነው የሳምንቱ የእረፍት ጊዜያቸውን ያሳልፉሉ።

ልጆችን በእረፍት ቀን እረፍት እና እረፍት ብቻ ነው የሚያስፈልጋቸው በሳምንቱን በትምህርት ያሳለፋት በቂ ነው ወደ ትምህርት ቤት እየወሰዱ አይምሮቸውን ያለ እረፍት እንዲሰራ አያድክሟቸው።

ለወላጅም እኛ ጋር ቦታ አለን👨‍👩‍👧‍👧 ልጆን የልጅ ቦታ በአደራ ተቀብለን ለእርሶ ደግሞ።

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በባለሞያዎች፣እግር ኳስ⚽፣ ቦሊ ቦሊ🏐፣ኤሮቢክስ🏋፣ዮጋ፣ሜዳ ቴኒስ፣ ጠረፔዛ ቴኒስ🏓፣ቼዝ፣ዳማ፣ካርታ♠♥♦♣፣ዳርት🎯፣ጆተኒ፣ሳይክል🚵፣ዳይ🎲፣ከልጆች ጋር እና ከትዳር አጋር ጋር የሜዳ ላይ ጨዋታ፣👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧‍👦
🏅🏆
አረፍ ብለው ስለ ልጅ አስተዳደግ🎤፣ ስለ ትዳር አያያዝ፣ ሙዚቃ መሳሪያ ትምህርት🎸🎹፣ ሃገርኛ ቋንቋ🔊 የሚማሩበት(አማርኛ፣ኦሮምኛ፣ትግሪኛ፣ጉራጊኛ፣ግእዝ)፣📕📖📗ከሃይማኖት እና ፖለቲካ ውጭ በሃሳብ የሚሟገቱበት፣💰📰 የስራ ፈጠራ እና የተለያዮ ውይይቶች የሚደረጉበት።

በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ የሳምንቱ የእረፍት ጊዜዎን ምርጥ እንዲሆን ምርጥ ሃሳብ ምርጥ ቦታ ምርጥ አገልግሎት ይዘን ከከተምው ጭስ እና አዋራ ገለል ብለው እዝችው 12 ኪሎ ሜትር ላይ ሱሉልታ ቀነኒሳ ሆቴል ውስጥ በቅርብ ቀን ይጠብቁን።🌄

YouTube

https://youtu.be/I5S8ohtl_C4

Telegram


ለምዝገባ ይህን ፎርም ማስፈንጠሪያውን ተጭነው ይምሉ።
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeSCoaFAataHPWI1T2vG9m71CTyr5NCAuoTT9B_yqBaXi3kqg/viewform?usp=sf_link

ለመደወል 0930288800/0930078005 ሮሃ ኤቨንት ብለው ሃሎ ይበሉ::

ለመረጃ ያክል ሮሃ ኤቨንት የቨርቹዋል እህት ኩባንያ ነው።

ሰላም ሰላም እንዴት ናቹ የሮሃ ቤተሰቦች?ይህ ከዚህ በታች የምትመለከቷቸው የእኛ ቤተሰብ ሲሆኑ መረጃው የሚቀመጥበት የመረጃ ቋጥ ( database)  ነው።እዚህ ቦታ ሲመጡ አባል ሲሆኑ ልጆን ...
25/10/2019

ሰላም ሰላም እንዴት ናቹ የሮሃ ቤተሰቦች?

ይህ ከዚህ በታች የምትመለከቷቸው የእኛ ቤተሰብ ሲሆኑ መረጃው የሚቀመጥበት የመረጃ ቋጥ ( database) ነው።

እዚህ ቦታ ሲመጡ አባል ሲሆኑ ልጆን እሮሶንም በዚህ ዘመናዊ በሆነ መንገድ መዝግበን አስቀምጠን በመጡ ሰዓት መታወቂያ የለ መጉላላት የለ በቀጥታ መግባት።

ልጆቾ ያለ እርሶ ፈቃድ ከቦታው መውጣት አይችሉም ፣ከሌላ ቤተሰብ ጋር ቢመጡም መረጃቸው በዚህ መንገድ ስለተቀናጀ ሃሳብ አይገባዎም ስለ አሰተማማኝነቱ።

ሮሃ ውስጥ ጥራት ያለው ስራ የማንደራደርበት ጉዳይ ነው ።

ሸጋ ቀን

ውድ የሮሃ ቤተሰቦች አንዳንድ ያላለቁ ነገሮች እየጨረስን ስለሆነ በትዕግስት ጠብቁን።ስለ ዘገየን ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን።ጥንቅቅ ያለ ነገር ይዘን እንደምንመጣ ልናረጋግጥላቹ እንወዳለን።ሸጋ...
24/10/2019

ውድ የሮሃ ቤተሰቦች አንዳንድ ያላለቁ ነገሮች እየጨረስን ስለሆነ በትዕግስት ጠብቁን።

ስለ ዘገየን ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን።

ጥንቅቅ ያለ ነገር ይዘን እንደምንመጣ ልናረጋግጥላቹ እንወዳለን።

ሸጋ ቀን ይሁንላቹ።

Electronics Free Weekend

22/08/2019

የወላጅ እና የልጆች የእረፍት ቀን ማሳለፊያ በቅርብ ቀን።
ከእንግዲህ ልጅን ብቻ እያጫወቱ መተከዝ የለም እርሶም ዘና የሚሉበት ውብ ቦታ በቅርብ ቀን።

Dirección

KKare Building Mexico
Addis Ababa

Teléfono

+251930288800

Página web

Notificaciones

Sé el primero en enterarse y déjanos enviarle un correo electrónico cuando Roha Event publique noticias y promociones. Su dirección de correo electrónico no se utilizará para ningún otro fin, y puede darse de baja en cualquier momento.

Contacto La Empresa

Enviar un mensaje a Roha Event:

  • ¿Quieres que tu empresa sea el Arte Y Entretenimiento mas cotizado en Addis Ababa?

Compartir