Arba minch insight

Call Directions

Arba minch insight Tourist destination !!!

➣ማርክ ኩኩሬያ ፀጎሩን እንዲህ በማስረዘሙ ብዙዎች ይወቅሱታል ሲሮጥ ፀጉሩ ወደ ፊቱ እየመጣ ያስቸግረዋል ለምን አይቆረጠውም እያሉ ብዙዎች ይተቹታል። ኩኩሬያ ሚስጢሩን አሁን ተናገረ።🗣 ኦቲዝም...
24/07/2026

➣ማርክ ኩኩሬያ ፀጎሩን እንዲህ በማስረዘሙ ብዙዎች ይወቅሱታል ሲሮጥ ፀጉሩ ወደ ፊቱ እየመጣ ያስቸግረዋል ለምን አይቆረጠውም እያሉ ብዙዎች ይተቹታል።
ኩኩሬያ ሚስጢሩን አሁን ተናገረ።
🗣 ኦቲዝም የሆነ ልጅ አለው ልጁ በቴሌቭዥንም ሆነ ስታድየም ገብቶ ጨዋታ ሲያይ አባቱን የሚለየው በፀጉሩ ነው😥 አባት ለልጁ ደስታ ሲል ነው የማይቆረጠው። የሰዎችን ምክንያት ሳናውቅ ቀድመን ፍርድ መስጠት የለብንም!

Address

Ethiopia
Addis Ababa
A102014

Telephone

+251912764630

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arba minch insight posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share