ግብዣ invitation

ግብዣ invitation ጉርሻ tube

( ግብዦ invitation)

metayet yalbet 2014 film
15/03/2022

metayet yalbet 2014 film

metayet yalbet  film  2014
15/03/2022

metayet yalbet film 2014

10/01/2022

1000 senmola gebxachen be adise melke engmeralen ebakachun guadegnochachun invite share eyaregachu Ena zegejtan chershalhu

https://www.facebook.com/277650185608563/posts/6814556805251169/?app=fbl
26/11/2021

https://www.facebook.com/277650185608563/posts/6814556805251169/?app=fbl

" አንቺን ብዬ"

| በመላው አለም ለምትገኙ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ጤና ፍቅር እየተመኘሁ ይህንን "አንቺን ብዬ" የተሰኘውን ዜማ መታሠቢያነቱ ከልጅነት ዕድሜ እስከ ጉልምስና ገፋ ሲልም እስከ እርጅና ዘመናቸው ለእናት ሐገራችን ኢትዮጵያ ያላቸውን ተስፋ፣ፅናት፣ እምነት፣ ፍቅር ፣ጤና፣ ሐብትና ንብረት እንዲሁም በምንም የማይተካውን ውድ ሕይወታቸውን ጭምር ሳይሰስቱ ለሰጡን ይሁንልኝ።

በዛሬ ዕለት ቀን 17 ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ላይ በዳዊት ፅጌ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናሌ ላይ የሚለቀቅ መሆኑን አሳውቃለሁ።

https://www.youtube.com/c/DawitTsige
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
ዳዊት ፅጌ
ህዳር 17 2014

ዜማ አብርሀም ወልዴ
ግጥም አብርሀም ወልዴ
ቅንብር አቤል ጳውሎስ
ማስተሪንግ አበጋዝ ክብረዎርቅ ሺዎታ

ንጉሱ ተመልሷል
03/11/2021

ንጉሱ ተመልሷል

03/11/2021

አርማሽ (ቀና በል)
➖➖➖➖➖➖

አዝማች:
አርማሽ ይውለብለብ ከደጄ
ልቤ ናፍቆሻል ወዳጄ
እኔስ እስካይሽ ጨነቀኝ
ሀገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ

ቀን እየሄደ ቀን መጣ
ልቤ ከሀሳብ ሳይወጣ
መጥታ ታብሰው እንባዬን
ሀገሬን ጥሯት አርማዬን

መቼም ከዚህ ምድር ላይ ሄዶ ነው ሁሉም ቀሪ
አገር ናት ቋሚ ሰንደቅ ለዘላለም ኗሪ
ትላንትም እንደ ጀምበር እያዩት ካይን ይርቃል
ኢትዮጵያ እንድትመጪ ስንት ቀን ይበቃል

እኔማ ላይሽ በቶሎ ምኞት ነበረኝ
ግን ባባሁ ናፈኩሽ እና ዕምባ ቀደመኝ
እኔማ አለሁ እስካሁን ተስፋ ሰንቄ
በወንዜ ባገሬ እያለሁ አገር ናፍቄ

ወጥተሽ በምሥራቅ አንቺ ያለም ጀምበር
አንድ አርጊንና ጠላትሽ ይፈር
የቦረኩበት በልጅነቴ
የያኔው መልክሽ ብቅ ሲል ፊቴ
እየመለሰኝ ወደ ትላንቱ
ናፍቆኝ በብርቱ ትዝ አለኝ የጥንቱ
እ ... እ ... እ

አዝማች:
አርማሽ ይውለብለብ ከደጄ
ልቤ ናፍቆሻል ወዳጄ
እኔስ እስካይሽ ጨነቀኝ
ሀገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ

አገር ለክብሩ ሲጣራ
ከፍ ያደረግነው ባንዲራ
ዘመም ሳይል ቀን ጎሎ
ባክሽ ኢትዮጵያ ነይ ቶሎ

ብዙነሽ አንቺ አገሬ የሞላሽ ታምራት
ምኩራብሽ የተፈራ የነጻነት ቤት
የአርበኞች የድል ችቦ ለትውልድ እንዳበራ
መኖር ላገር ሲሆን ሞትም አያስፈራ

እኔማ .................

ዓመት አውዳመት ድገመን ሲሉ
ልጆች በቀዬው ችቦ እያበሩ
መስቀል ፋሲካው ዒድ እንቁጣጣሽ
አውዳመት አይሆን አንቺ ካልመጣሽ
ዘመን አድሰሽ በፍቅር ቀለም
ብቅ በይ ኢትዮጵያ ሁኚና መስከረም


ሆነሽ መስከረም ……. አስዮ
ብቅ በይና ……. ቤሌማ
እንበል አሲዮ ……. አስዮ
ናና ቤሌማ ……. ቤሌማ
ብቅ በይና ……. .አስዮ
ሆነሽ ሙሽራ ……. ቤሌማ
ይብቃን ስደቱ ……. አስዮ
ስቃይ መከራ ……. ቤሌማ
ቤሌም ቤሌማ ……. አስዮ
ናና ቤሌማ ……. ቤሌማ
ዘር ያበቀለው ……. አስዮ
ታጭዷል መከራው ……. ቤሌማ
የኢትዮጵያዊነት ……. አስዮ
አሁን ነው ተራው ……. ቤሌማ

አሲዮ .......አሲዮ.........

ዘመን አድሰሽ ……. አስዮ
በፍቅር ቀለም ……. ቤሌማ
ብቅ በይ ኢትዮጵያ ……. አስዮ
ሆነሽ መስከረም……. ቤሌማ


እኛስ ከመንገድ ላይ ጠፍተን መች አወቅነው
ብንሄድ ብንሄድ አንደርስም ገና ነው
በመባረኪያችን ከመንገድ ላይ ዝለን
አይበቃም ወይ ማሳል በዘር ጉንፋን ታመን

ቀን አለ በሉ
| 2✖
ቀን አለ ገና

ለኢትዮጵያዊነት ቀን አለው ገና
ስምሽን በክፏ ያነሳሽ ጠፍቶ
አርማሽ ከፍ ሲል ሰማይ ላይ ወጥቶ
እኛ ልጆችሽ ልናይ ቆመናል
አንድ ቀን መጥቶ አንድ ያደርገናል

ቀን አለ በሉ
| 2✖
ቀን አለ ገና

ስንቱ ተሰደደ ይብቃን ሐዘን ለቅሶ
አንድ ሆነሽ ኢትዮጵያ ባዬን ፍቅር ነግሦ
ዘር ያበቀለው ታጭዷል መከራው
የኢትዮጵያዊነት አሁን ነው ተራው

ቀናበል አሁን
| 2✖
ቀና በል ቀና

የጀግኖቹ ልጅ አንተ ነህና
ካገር ወዲያ ሞት ሞት የለምና
ዝም ያለ መስሎ ኢትዮጵያዊነት
ማንም አይገታው የተነሳለት

ቀናበል አሁን
ቀናበል ቀና

ጥንት አባቶችህ ያቆዩትን
ከፍ አርገህ ይዘህ ባንዲራህን

ቀናበል አሁን
ቀናበል ቀና

-----------------------------//----------------------
🟩 🟨 🟥

(https://youtu.be/PkOstq4GuLk)

ግጥም - ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
ዜማ - ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና ቆየት ያለ የሀገረሰብ ባህላዊ ዜማ
ተጨማሪ ድምፅ ግብዐት - ክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ
ሙዚቃ ቅንብር : ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ: ማሩ ዓለማዬሁ/አቡጊዳ እና ማርቭን ስቱዲዮዎች
ሳክስ - ያሬድ ተፈራ
ሊድ ጊታር - በረከት ተስፋዝጊ
መሰንቆ - ማንደፍሮ ካሳ (ቤቢ)
ተቀባዮች - ምኞት ኃይሉ ( ዲጄ ዊሽ) እና ክንዴነህ ወንድሙ

ምስጋና - ይህ ሥራ የተሳካ እንዲሆን በተለያየ መንገድ አስተዋፅዖ ላደረጋችሁ ወገኖች በሙሉ ::

Address

Addis Ababa

Telephone

+251967974341

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ግብዣ invitation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share