እሙቲ Page

Call Directions Website

እሙቲ Page እግዚአብሔር ይመስገን!!!! 🙏

ጥሩ የሆነ ነገር ሁሉ እዚህ ቤት ይገኛል ንባብ፥ መልካም ሀሳብ፥ ቅንነት፥ ትንሽ ዘና እሙቲ ቤት አለ።
(1)

የፆም 🍕 እንብላ
17/09/2026

የፆም 🍕 እንብላ

መሰሉ መሰሉ ቀንሽ ደረሰ !
12/09/2026

መሰሉ መሰሉ ቀንሽ ደረሰ !

2019 በአየር ላይ እያከብርን ላለን !  ፀሎት
11/09/2026

2019 በአየር ላይ እያከብርን ላለን ! ፀሎት

🌼 መልካም አዲስ ዓመት! | Happy Ethiopian New Year! 🌼እንኳን ከ2018 ወደ 2019 አዲስ ዓመት በሰላም አሸጋገራችሁ!አዲሱ ዓመት፦✨ የሰላም እና የፍቅር✨ የጤና እና የደስታ...
10/09/2026

🌼 መልካም አዲስ ዓመት! | Happy Ethiopian New Year! 🌼

እንኳን ከ2018 ወደ 2019 አዲስ ዓመት በሰላም አሸጋገራችሁ!

አዲሱ ዓመት፦
✨ የሰላም እና የፍቅር
✨ የጤና እና የደስታ
✨ የዕድገት እና የስኬት ይሁንልን!

አሮጌውን ዓመት በምስጋና ሸኝተን፣ አዲሱን ዓመት በሙሉ ተስፋ እንቀበላለን። 🌻

Wishing you and your loved ones a Happy Ethiopian New Year! May this new year bring peace, good health, joy, and prosperity to your life. 🌟

#አዲስ #እሙቲ

ምን አድርጉ ነው የምትለን ቆይ?              #አዲስ  #እሙቲ
10/09/2026

ምን አድርጉ ነው የምትለን ቆይ? #አዲስ #እሙቲ

ፍቅራችሁ ሀሳብ ሆነብኝ !
08/09/2026

ፍቅራችሁ ሀሳብ ሆነብኝ !

🔥 ሚላን ትሪፍት ቦንዳ ቤት | Milan Thrift 🔥ጥራታቸውን የጠበቁ እና ዘመናዊ አልባሳትን በተመጣጣኝ ዋጋ ከእኛ ዘንድ ያገኛሉ! 🧥👖✨አሜሪካን ጂንስ (American Jeans)ባጊ ጂንስ...
07/09/2026

🔥 ሚላን ትሪፍት ቦንዳ ቤት | Milan Thrift 🔥

ጥራታቸውን የጠበቁ እና ዘመናዊ አልባሳትን በተመጣጣኝ ዋጋ ከእኛ ዘንድ ያገኛሉ! 🧥👖✨

አሜሪካን ጂንስ (American Jeans)

ባጊ ጂንስ (Baggy Jeans)

የጂንስ ጃኬቶች (Jeans Jackets)

ቱታዎች (Tracksuits)

ሁዲዎች (Hoodies)

📍 አድራሻ: ጄሞ፣ ሩት ህንጻ 2ኛ ፎቅ (አዲስ አበባ)

📞 ስልክ: 0978524788 / 0978529188

💬 ለማዘዝ ወይም መረጃ ለመጠየቅ:

በስልክ ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም መልእክት ይላኩልን!

👉 ቴሌግራም ቻናላችንን ጆይን (Join) ያድርጉ! #አዲስ #ጀሞ1 #እሙቲ #ጀሞ

ጥራታቸውን የጠበቁ እና ምቹ የሆኑ ቱታዎች (Tracksuits) ይፈልጋሉ? 🧥👟ለእለት ተእለት ውሎዎ፣ ለስፖርት ወይም ለተመቸ አለባበስ የሚሆኑ፣ ጥንካሬያቸው የተረጋገጠ እና ጽዳታቸውን የጠበቁ...
05/09/2026

ጥራታቸውን የጠበቁ እና ምቹ የሆኑ ቱታዎች (Tracksuits) ይፈልጋሉ? 🧥👟

ለእለት ተእለት ውሎዎ፣ ለስፖርት ወይም ለተመቸ አለባበስ የሚሆኑ፣ ጥንካሬያቸው የተረጋገጠ እና ጽዳታቸውን የጠበቁ ቱታዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ አስገብተናል።

📍ሚላን ትሪፍት ቦንዳ ቤት

🏢 አድራሻ: ጄሞ፣ ሩት ህንጻ 2ኛ ፎቅ

📞 ስልክ / Telegram: 0978524788 / 0978529188

ሱቃችን ድረስ መጥተው ይለኩ፣ ወይም በስልክ ደውለው የሚፈልጉትን መጠን (Size) ጠይቀው ያስቀምጡ!

ጥራታቸውን የጠበቁ እና ምቹ የሆኑ ባጊ ጂንስ (Baggy Jeans) ሱሪዎችን ይፈልጋሉ? 👖✨ለአለባበስዎ ምቾት የሚሰጡ፣ ጥንካሬያቸው የተረጋገጠ እና ዘመናዊ ባጊ ጂንሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ አስ...
03/09/2026

ጥራታቸውን የጠበቁ እና ምቹ የሆኑ ባጊ ጂንስ (Baggy Jeans) ሱሪዎችን ይፈልጋሉ? 👖✨

ለአለባበስዎ ምቾት የሚሰጡ፣ ጥንካሬያቸው የተረጋገጠ እና ዘመናዊ ባጊ ጂንሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ አስገብተናል።

📍 የሱቅ ስም: ሚላን ትሪፍት ቦንዳ ቤት

🏢 አድራሻ: ጄሞ፣ ሩት ህንጻ 2ኛ ፎቅ

📞 ስልክ / WhatsApp: 0978524788 / 0978529188

ሱቃችን ድረስ መጥተው ይለኩ፣ ወይም በስልክ ደውለው የሚፈልጉትን መጠን (Size) ጠይቀው ያስቀምጡ!

#አዲስ

ብላንዶ ባህላዊ ምግብ !
02/09/2026

ብላንዶ ባህላዊ ምግብ !

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እሙቲ Page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category