Abenezer Dereje ab

Abenezer Dereje ab እኔ ብሔር የለኝም

10/01/2023
09/02/2021
ተለቀቀ
24/08/2020

ተለቀቀ

23/03/2020
29/02/2020

Abenezer Dereje ab
Follow

መልካም እለተ ሰንበት ቀናቹ መልካምን ነገር ምትሰሙበት ምታዩበት ምትሰሩበት ይሁን።ክፉን ያርቅላቹ ደስ የሚል እሁድ ይሁንላቹ ።ዛሬን አርፋችሁ ነገን ተማሪው ወደ ትምህርቱ ሰራተኛውም ወደስራው...
08/12/2019

መልካም እለተ ሰንበት
ቀናቹ መልካምን ነገር ምትሰሙበት ምታዩበት ምትሰሩበት ይሁን።
ክፉን ያርቅላቹ ደስ የሚል እሁድ ይሁንላቹ ።
ዛሬን አርፋችሁ ነገን ተማሪው ወደ ትምህርቱ ሰራተኛውም ወደስራው በሰላም ያሰባችሁበት ያሳካላችሁ።

መልካም ቀን

Follow
Facebook Like page & Instagram

Abenezer Dereje ab

  የማን ነህ ይሉኛል የማን ልበላቸው ብለው post ያረጋሉ ግራ እንደግባቸው አንተስ ካላችሁኝ እኔን ከጠየቃቹእኔማ እእእ እኔ እራሱእንጃ እኔ የእርሱ ነኝአምላክ በአምሳሉ የፈጠረኝበቃ እኔ የ...
29/11/2019



የማን ነህ ይሉኛል የማን ልበላቸው
ብለው post ያረጋሉ ግራ እንደግባቸው
አንተስ ካላችሁኝ እኔን ከጠየቃቹ
እኔማ እእእ እኔ እራሱ
እንጃ እኔ የእርሱ ነኝ
አምላክ በአምሳሉ የፈጠረኝ
በቃ እኔ የእጁ ስራ ነኝ።

page & instagram
Follow
Abenezer Dereje

  ኦሮሞ ወይስ አማራትግሬ ወይስ ሱማሌአፋር ወይስ አደሬጋንቤላ ወይስ ሲዳማጉራጌ ወይስ ......እኔ ልምረጥልክ ወይስ ትመርጣለክ ?እረ እንድውም ላስመርትክሳይንስዊውን ወይስ መንፈሳዊውን ?እ...
25/11/2019


ኦሮሞ ወይስ አማራ
ትግሬ ወይስ ሱማሌ
አፋር ወይስ አደሬ
ጋንቤላ ወይስ ሲዳማ
ጉራጌ ወይስ ......
እኔ ልምረጥልክ ወይስ ትመርጣለክ ?
እረ እንድውም ላስመርትክ
ሳይንስዊውን ወይስ መንፈሳዊውን ?
እሱንስ እኔ ልምረጥልክ ወይስ ትመርጣለክ ?
#እስኪ ሳይንሱን እንየው ምን ይለን ይሆን ?
የሰው ልጅ ከ ዝንጀሮ ነው አለ ዝግመተ ለውጥ ነው አለን ታዲያ ያንን ካመንን ዝጀሮ ብሄሩ ምን ነበር ? ብጠይቁት እሱም አያውቀውም
ቀጠለ እና የሰው ዘር መገኛ አፋር ላይ ተገኘ አለ ስሟንም ሉሲ ተባለ እሷንም ብጠይቋት እረ ህይወት የላትም ተውት አጠይቋት ድካም ነው
#እስኪ ደግሞ መንፈሳዊውን እንየው ምን ይለን ይሆን ?
እርሱም እንዲ ይላል
" እግዚአብሔርም አለ፦ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፤ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።"
(ዘፍጥ 1: 26)
ታድያ ምኑ ጋር ይሆን እንደ ብሄራችን ያለው ?
እስኪ እናስተውል ከሰው አስተሳሰብ ከ ፓለቲከኞች ፍላጎት የታሰርንበትን ሉጋም እናውልቅ።
ነገን የማንዘልቅባት ምድር ላይ አንባጨቅ ፍቅር እንጂ ጥላች አይብለጥብን።
ዛሬ በብሔር የጀመርከው ነገ በ ሀይማኖት ሲቀጥል በጎሳ እያለ ....
እራስን ከማጥፋት ወደሃሏ አያግድም ታድያ ማን ሊኖር ነው ?

Facebook. Like page
& Instagram
Abenezer Dereje ab

Share share share share
&
Like

 ከልቤ መጽሐፍ ፣ ገጽህ ተገንጥሎ ፤ያገኘ ለሸምሱ ሸጠለት በኪሎ ፤ሸምሱም ነገደበት ፣ ስኳሩን ጠቅልሎ ፤ሻይውን አፈላች ፣ በወይራ ስባሪ ወረቀት ለኩሳ ፤በል ሂድ ተረከባት ፣ የፍቅርህን ሬሳ...
20/11/2019



ከልቤ መጽሐፍ ፣ ገጽህ ተገንጥሎ ፤
ያገኘ ለሸምሱ ሸጠለት በኪሎ ፤
ሸምሱም ነገደበት ፣ ስኳሩን ጠቅልሎ ፤
ሻይውን አፈላች ፣ በወይራ ስባሪ ወረቀት ለኩሳ ፤
በል ሂድ ተረከባት ፣ የፍቅርህን ሬሳ።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251902088521

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abenezer Dereje ab posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share