Mafi Media

Mafi Media Mafi Media is the premier destination for amazing latest original videos concerning Ethiopia. We are growing every day!

We update our channel on regular basis, always current, always engaging.

🎬 በጥይት ዝናብ እና በሚሳይል መሃል የተቀረጸው ድንቅ ስራ! 🎬ብዙዎቻችን የ1979ኙን የብሪያን ዲከን (Brian Deacon) "Jesus" ፊልም ስንመለከት፣ ከጀርባው የነበረውን አስገራሚ እ...
15/04/2026

🎬 በጥይት ዝናብ እና በሚሳይል መሃል የተቀረጸው ድንቅ ስራ! 🎬
ብዙዎቻችን የ1979ኙን የብሪያን ዲከን (Brian Deacon) "Jesus" ፊልም ስንመለከት፣ ከጀርባው የነበረውን አስገራሚ እና አስፈሪ ታሪክ ላናውቅ እንችላለን። ፊልሙ በእስራኤል ምድር በሚቀረጽበት ወቅት አካባቢው በጦርነት ይታመስ ነበር።
🚀 የሚሳይል እና የጥይት ስጋት
በወቅቱ በሊባኖስ እና በእስራኤል ድንበር አካባቢ በነበረው ውጥረት ምክንያት፣ ቀረጻው በሚካሄድባቸው ቦታዎች ላይ የሚሳይል ጥቃቶች ስጋት ነበሩ። ተዋናዮቹ እና የፊልም ሰራተኞቹ በማንኛውም ሰዓት በሚሰማው የተኩስ ድምፅ እና የቦምብ ፍንዳታ ስጋት ውስጥ ሆነው ነው ይህንን ድንቅ ታሪክ ለዓለም ያበረከቱት።
🌟 ብሪያን ዲከን፦ ከሰውነት ወደ "ኢየሱስ"
ተዋናዩ ብሪያን ዲከን የኢየሱስን ገጸ-ባህሪ ለመጫወት ሲመረጥ፣ ከ1,000 በላይ ተዋናዮችን በልጦ ነበር። እሱ ራሱ እንደሚለው፣ በጦርነት ቀጠና ውስጥ ሆኖ ያንን የሰላም ንጉስ ታሪክ መጫወት ልዩ መንፈሳዊ ጥንካሬን የሚጠይቅ ነበር።
✨ የፊልሙ አስደናቂ እውነታዎች፦
• መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትክክለኛነት፦ ፊልሙ ከሉቃስ ወንጌል ላይ ቃል በቃል ተወስዶ የተሰራ ነው።
• ትርጉም፦ በታሪክ ውስጥ ከ1,500 በላይ ወደሚሆኑ ቋንቋዎች በመተርጎም ቀዳሚው ፊልም ነው።
• ተጽዕኖ፦ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች የተመለከቱት እና የብዙዎችን ህይወት የለወጠ ስራ ነው።
ዛሬ ላይ ሆነን ይሄንን ፊልም ስናየው፣ ከጀርባው የነበረውን መስዋዕትነት እና የፈጣሪ ጥበቃ እናስታውሳለን። 🙏✨

እንኳን ወደ Mafi Media ''ማፊ ሚዲያ'' በደህና መጡ ! ፍቅራችሁን አሳዩኝ👍 Subscribe እያደረጋቹ🔔 ፈታ በሉበት🔥
youtube.com/

08/04/2026

ሳብስክራይብ🔔 Follow ላይክ👍 ሼር እንዳገበርና ክሳብ መወዳእታ ንርኣያ ፋሚሊ
https://www.youtube.com/

ሳብስክራይብ🔔 Follow  ላይክ👍 ሼር እንዳገበርና ክሳብ መወዳእታ ንርኣያ ፋሚሊ
08/04/2026

ሳብስክራይብ🔔 Follow ላይክ👍 ሼር እንዳገበርና ክሳብ መወዳእታ ንርኣያ ፋሚሊ

እንኳን ወደ Mafi Media ''ማፊ ሚዲያ'' በደህና መጡ !!! ❤️ፈታ በሉበት🔥 👍Subscribe እያደረጋቹ🔔 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ...

''ምርጫ 2018'' - ''Mircha 2018'' አዲስ የሲኒማ ፊልም Ethiopian Full Movie 2026youtube.com/
24/03/2026

''ምርጫ 2018'' - ''Mircha 2018'' አዲስ የሲኒማ ፊልም Ethiopian Full Movie 2026
youtube.com/

“ቃል ኪዳን”አዲስ ፊልም በሪም ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የቀረበው ፊልማችን መጋቢት 14 (ሰኞ) በአለም ሲኒማ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርአት ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ...
21/03/2026

“ቃል ኪዳን”አዲስ ፊልም በሪም ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የቀረበው ፊልማችን መጋቢት 14 (ሰኞ) በአለም ሲኒማ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርአት ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ሚዲያዎች እና የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት በታላቅ ድሞቀት ይመረቃል። 🙏

"ቃል ኪዳን" አዲስ የፍቅር ፊልም አርብ ይጀምራል🎬youtube.com/-hUQ
19/03/2026

"ቃል ኪዳን" አዲስ የፍቅር ፊልም አርብ ይጀምራል🎬
youtube.com/-hUQ

በቅርብ ቀን 🎬
18/03/2026

በቅርብ ቀን 🎬

youtube.com/🔔ፈታ በሉበት🔥 👍Subscribe እያደረጋቹ🔔
16/03/2026

youtube.com/🔔ፈታ በሉበት🔥 👍Subscribe እያደረጋቹ🔔

15/03/2026

😂😂እየሞከርኩኝ ነው እስከመቼ

''አርሰናሎች እንኳን ደስ አላችሁ'' አርሰናል ኤቨርተንን በማሸነፍ ከሲቲ ያለውን ልዩነት ወደ 10 አስፍቷል''በ30ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚር ሊግ አርሰናል ኤቨርተንን 2 ለ 0 በማሸነፍ ...
14/03/2026

''አርሰናሎች እንኳን ደስ አላችሁ'' አርሰናል ኤቨርተንን በማሸነፍ ከሲቲ ያለውን ልዩነት ወደ 10 አስፍቷል''

በ30ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚር ሊግ አርሰናል ኤቨርተንን 2 ለ 0 በማሸነፍ ይበልጥ ወደ ዋንጫው ቀርቧል፡፡

በኤምሬትስ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ተቀይሮ የገባው ቪክቶር ዮኬሬስ 89ኛው ደቂቃ ላይ እና ወጣቱ ማክሰ ዶውማን ግቦቹን አስቆጥረዋል

መድፈኞቹ ሊጉን በ70 ነጥብ ሲመሩ ማንችስተር ሲቲ ቀሪ 2ጨዎታ እያለው በ60 ነጥብ ይከተላል፡፡

አርሰናሎች እንኳን ደስ አላችሁ!

14/03/2026

በርካታ ሕፃናት በቅፅበት ወላጅ አልባ ሆነዋል😭😭👩‍❤️‍👩

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mafi Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share