Hs Entertainment Events & Promotion

Hs Entertainment Events & Promotion Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hs Entertainment Events & Promotion, Addis Ababa.

https://youtube.com/?si=XuO5BW09ctOKVbxx
ሰላም የተከበራቹ ሊንኩን በመጫን ዩቱብ ቻናላችን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ትሆኑ እንሆን ዘንድ በማክበር እንጠይቃለን🙏Subscribe🔥
https://youtube.com/?si=XuO5BW09ctOKVbxx

16/02/2026

🔥ሰላም የተከበራቹ ሊንኩን በመጫን ዩቱብ ቻናላችን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ትሆኑ እንሆን ዘንድ በማክበር እንጠይቃለን🙏Subscribe🔥
https://youtube.com/?si=XuO5BW09ctOKVbxx

🔥ልቤ አትዛል🔥
15/02/2026

🔥ልቤ አትዛል🔥

Check out Hs Entertainment’s video.

🔥ልቤ አትዛል🔥
14/02/2026

🔥ልቤ አትዛል🔥

Girmaw Admasu Mar Alem New Ethiopian Music Album 2026 ማር ዓለም አልበም የምርጥ ሙዚቃዎች ስብስብ ነዉ ፍቅርን,ይቅርታን,ናፍቆትን,ተስፋን, ሀገርን,መልካምኞትን,ብዙ ሀሳቦችን የያዘ ምርጥ የሙዚቃ አልበም ነ....

ከፍቶኝ ስታይ በፀሎት ለፈሠሠ እምባዋድካሜን ላቀለለው ብሩህ ፈገግታዋበተስፋ አሽታው ላዳነው የቀን ሥብራቴበጨለማው ለፈካው ማሾ አይኗ ለቤቴለፍቅር ብልሃቷ ለእንስፍስፍ አንጀቷባይመጥንም ይሄው ...
11/02/2026

ከፍቶኝ ስታይ በፀሎት ለፈሠሠ እምባዋ
ድካሜን ላቀለለው ብሩህ ፈገግታዋ
በተስፋ አሽታው ላዳነው የቀን ሥብራቴ
በጨለማው ለፈካው ማሾ አይኗ ለቤቴ

ለፍቅር ብልሃቷ ለእንስፍስፍ አንጀቷ
ባይመጥንም ይሄው ልቤ ሽልማቷ
ለመልካምነቷ ዳር ለሌለለው ፍፁም
ታማኝ ልቤን እንጅ ከቶ ሌላ አልሠጥም !!!

🔥ማር ዓለም🔥 ከተሠኘው አልበሜ 🔥ይገባታል 🔥 የተሠኘውን ለእናትም : ለአያትም : ለእህትና አክስት : ለፍቅረኛ እንዲሁም ውለታ ለዋሉላችሁ ሤቶች የሚሆን ሙሉውን በHS entertainment youtub chanal ይመልከቱ !!!HS entertainment youtub ??👇👇👇 https://youtu.be/LLD7pZskvKQ?si=d8PItNOW--BxLgRP

& My tiktok chanal👇👇👇👇

https://vt.tiktok.com/ZSmNAP4Gs/

  🔥አንድ አለሜ🔥
09/02/2026

🔥አንድ አለሜ🔥

Check out Hs Entertainment’s video.

🔥እንዴት አገኛቹት❓🔥ማር ዓለም🔥አልበምን🔥ያደመጣቹ ሀሳባቹን አኑሩል❓ያለደመጣቹት ትወዱታለቹ እንድታደምጡት እንጋብዛለን🔥Non Stop🔥ተለቋል🔥Hs Entertainment ዩቱብ ቻናል ላይ በመግ...
06/02/2026

🔥እንዴት አገኛቹት❓🔥ማር ዓለም🔥አልበምን🔥ያደመጣቹ ሀሳባቹን አኑሩል❓ያለደመጣቹት ትወዱታለቹ እንድታደምጡት እንጋብዛለን🔥Non Stop🔥ተለቋል🔥Hs Entertainment ዩቱብ ቻናል ላይ በመግባት እንድታደምጡ በድጋሚ እንጋብዛለን ትወዱታላቹ ቻናሉን ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ እንጠይቃለን ሊንኩን በመጫን አድምጡ አናመሰግናለን 🙏

Girmaw Admasu ማር ዓለም ሙሉ አልበም Non stop Ethiopian Music 2026SUBSCRIBE NOW & GET THE LATEST BRAND NEW & HOT ETHIOPIAN MUSICS & ENTERTAINMENT VIDEOS.🙏Subscribe ...

🔥ማር ዓለም🔥Non Stop_መሉ አልበም 🔥 ሊንኩን በመጫን አድምጡት ትወዱታለቹ ተጋብዛችዋል🙏
06/02/2026

🔥ማር ዓለም🔥Non Stop_መሉ አልበም 🔥 ሊንኩን በመጫን አድምጡት ትወዱታለቹ ተጋብዛችዋል🙏

Girmaw Admasu ማር ዓለም ሙሉ አልበም Non stop Ethiopian Music 2026SUBSCRIBE NOW & GET THE LATEST BRAND NEW & HOT ETHIOPIAN MUSICS & ENTERTAINMENT VIDEOS.🙏Subscribe ...

አቻሬ ሚዲያ እና ኤች ኤስ ኢንተርቴይመንት
05/02/2026

አቻሬ ሚዲያ እና ኤች ኤስ ኢንተርቴይመንት

Enjoy the videos and music that you love, upload original content and share it all with friends, family and the world on YouTube.

🔥ሣላጋንን ጨመርመር አርጎ ሠጠሽ ውበቱንአይቻለሁ ቆንጆ እና መልካም የተባሉትን ከሚገዙት ለወርቅና አልማዝ ለብልጭልጩአንቺ ፍቅርን መሠረት አርገሽ ሠውነት ነው ብለሽ በላጩሊንኩን በመጫን ፍቅር...
05/02/2026

🔥ሣላጋንን ጨመርመር አርጎ ሠጠሽ ውበቱን
አይቻለሁ ቆንጆ እና መልካም የተባሉትን
ከሚገዙት ለወርቅና አልማዝ ለብልጭልጩ
አንቺ ፍቅርን መሠረት አርገሽ ሠውነት ነው ብለሽ በላጩ

ሊንኩን በመጫን ፍቅርን ለምታሥቀድመው ለአስተዋይዋ ሤት
ይሁን

Girmaw Admasu Mar Alem New Ethiopian Music Album 2026 ማር አለም አልበም የሙርጥ ሙዚቃዎች ስብስብ ነዉ ይቅርታን, ፍቅርን, ናፍቆትን, ተስፋን, መልካም ምኞትን, ብዙ ሀሳቦችን የያዘ ምርጥ የሙዚቃ አልበም ነዉ SU...

03/02/2026

🔥ስታምሪ🔥 ከማር ዓለም🔥አልበም🔥 ሊንኩን በጫን ያድምጡ 🔽https://youtu.be/uFzApJXCF7A

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hs Entertainment Events & Promotion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Hs Entertainment Events & Promotion:

Share