ጦቢያ - Tobiya

Call Directions Website Contact the establishment

ጦቢያ - Tobiya Tobiya is the creator of Tobiya poetic Jazz which is a monthly event happening on the first Friday of the month in Addis Ababa, Ethiopia.

ለመላው  የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ።
27/09/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ።

ለመላው ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን እንኳን ለዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ ዓመት የሰላም ፣ የጤና ፣ የስኬት ዓመት እንዲሆን እንመኛለን ።
11/09/2026

ለመላው ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን እንኳን ለዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ ዓመት የሰላም ፣ የጤና ፣ የስኬት ዓመት እንዲሆን እንመኛለን ።

04/09/2026
29/08/2026

!

የተወዳዳችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች የመጀመሪያ ዙር የአውሮፓ መድረኮች
• በኦስሎ - #ኦገስት 30
• በስቱትጋርት - #ሰብቴምበር 5
• በአምስተርዳም - #ሰብቴምበር 6
በአቅራቢያ ከተሞች ለምትገኙ ሁሉ በክብር ተጋብዛችኋል ።

በጀርመን ለነበሩ ቀሪ ያልተካሄዱ መድረኮች ከአዘጋጁ በሚገኘው ምላሽ በቅርቡ የሚታወቅ ይሆናል።

ቸር ያገናኘን።

22/08/2026

እንወድሻለን የምንለው ስለምንወድሽ ብቻ ነው !!!

 !የተወዳዳችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች የመጀመሪያ ዙር የአውሮፓ መድረኮች• በኦስሎ -  #ኦገስት 30 • በስቱትጋርት -  #ሰብቴምበር 5 • በአምስተርዳም -  #ሰብቴምበር 6 በአቅራቢያ ከተሞች ...
21/08/2026

!

የተወዳዳችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች የመጀመሪያ ዙር የአውሮፓ መድረኮች
• በኦስሎ - #ኦገስት 30
• በስቱትጋርት - #ሰብቴምበር 5
• በአምስተርዳም - #ሰብቴምበር 6
በአቅራቢያ ከተሞች ለምትገኙ ሁሉ በክብር ተጋብዛችኋል ።

በጀርመን ለነበሩ ቀሪ ያልተካሄዱ መድረኮች ከአዘጋጁ በሚገኘው ምላሽ በቅርቡ የሚታወቅ ይሆናል።

እዛው እንገናኝ፡

የተወደዳችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች በኦስሎ ኦገስት 30 በስቱትጋርት ሰብቴምበር 5በአምስተርዳም ሰብቴምበር 6 በምናዘጋጀው መድረክ በክብር ተጋብዛችኋል ።
21/08/2026

የተወደዳችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች
በኦስሎ ኦገስት 30
በስቱትጋርት ሰብቴምበር 5
በአምስተርዳም ሰብቴምበር 6
በምናዘጋጀው መድረክ በክብር ተጋብዛችኋል ።

የተከበራችሁ  የጦቤያ  ቤተሰቦች  በአምስተርዳም  በድጋሚ እንድንገናኝ  የወደዳችሁ የመድረካችን  ደጀኖች እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ቸር ያገናኘን !!!@
17/08/2026

የተከበራችሁ የጦቤያ ቤተሰቦች በአምስተርዳም በድጋሚ እንድንገናኝ የወደዳችሁ የመድረካችን ደጀኖች እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ቸር ያገናኘን !!!@

የተወደዳችሁ የጦቢያ ቤተሰቦቻችን የፊታችን እሁድ ኦገስት 9  ከ16- 18 ሰዓት በአምስተርዳም  ልናገኛችሁ ጓጉተናል ቸር ያገናኘን ።
05/08/2026

የተወደዳችሁ የጦቢያ ቤተሰቦቻችን የፊታችን እሁድ ኦገስት 9 ከ16- 18 ሰዓት በአምስተርዳም ልናገኛችሁ ጓጉተናል ቸር ያገናኘን ።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጦቢያ - Tobiya posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to ጦቢያ - Tobiya:

Shortcuts

Share