Golden Tube

Golden Tube በውስጣችን ያለ ወርቅ...
https://www.youtube.com/
tiktok.com/ በውስጣችን ያለው ወርቅ...

Youtube Link 👉 [ https://youtu.be/Nkr2QUb_cM0?si=3Y7chhCkm2770CaT ]🔥 ተለቀቀ! 🔥👑 ከ (ቴዲ አፍሮ) አዲሱ አልበም ETORICA / ኢቶሪካ – FULL ...
26/04/2026

Youtube Link 👉 [ https://youtu.be/Nkr2QUb_cM0?si=3Y7chhCkm2770CaT ]

🔥 ተለቀቀ! 🔥

👑 ከ (ቴዲ አፍሮ) አዲሱ አልበም ETORICA / ኢቶሪካ – FULL ALBUM (18 Tracks Nonstop) 🎧🔥

🇪🇹 ይህ አልበም ፍቅር ❤️ | አንድነት 🤝 | ኢትዮጵያ 🇪🇹 | አፍሪካ 🌍 | ተስፋ 🌅 የሚያካትት የሙዚቃ ጉዞ ነው!

🔥 100M VIEW VIBES 🔥
👉 አንድ ጊዜ አስጀምር… አታቋርጥ! (Nonstop Experience)

🎬 ሙሉ አልበሙን እዚህ ይመልከቱ 👇
🔗 [https://youtu.be/Nkr2QUb_cM0?si=7lWtX6_WuKnktUCg ]

💬 ከ18 ትራኮች ውስጥ የምትወዱት የትኛው ነው?
🌍 ከየት እየተመለከታችሁ ነው?

━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

🔥 NOW OUT! 🔥

👑 The brand new album ETORICA by (Tewodros Kassahun) is here!
🎧 FULL ALBUM (All 18 Tracks Nonstop Experience)

🌍 This album is a journey through:
❤️ Love | 🤝 Unity | 🇪🇹 Ethiopia | 🌍 Africa | 🌅 Hope

🔥 100M VIEW ENERGY 🔥
👉 Press play once… you won’t stop listening!

🎬 Watch the full album here 👇
🔗 [ https://youtu.be/Nkr2QUb_cM0?si=7lWtX6_WuKnktUCg ]

💬 Which track is your favorite?
🌍 Where are you watching from?

👍 Like | 🔁 Share | 💬 Comment | 🔔 Subscribe

#888

Back to 90s | የዘጠናዎቹ ትውልዶች የታላቹ ?እስቲ ካላቹ አለን በሉ ....👇           #የዘጠናዎቹልጆች
19/04/2026

Back to 90s |
የዘጠናዎቹ ትውልዶች የታላቹ ?

እስቲ ካላቹ አለን በሉ ....👇

#የዘጠናዎቹልጆች

TEDDY AFRO – ሺ ቢባል 🔥 BACK TO 90s 👑 | ETORICA | Track 9 | Official Lyrics Video | Nostalgia Hits Hard

THE KING IS BACK IN FIRE🔥 Teddy Affro - ቲንታጎ ( Pintago ) - Track 7 is Out Now - New Ethiopian Music 2026 | ETORICA ALBUM
19/04/2026

THE KING IS BACK IN FIRE🔥

Teddy Affro - ቲንታጎ ( Pintago ) - Track 7 is Out Now - New Ethiopian Music 2026 | ETORICA ALBUM

1 like. "TEDDY AFRO – ቲንታጎ (ፒንታጎ) 🔥 | Tintago (Pintago) | ETORICA 888 | Track 7 | ( Official Lyrics Video )"

16/12/2025

🔥 BREAKING NEWS: ADONAY is released! || ሰበር መረጃ: አዶናይ ተፈቷል! Adonay

🤴 The King is back ! 💪

ሃያ አንድ Car wash & Cleaning
#ሃያአንድ

13/12/2025

ልዩነቱ ግልፅ ነው !

ለእውነተኛ የVVIP የተሽከርካሪ እጥበት, የዲቴሊንግ እና አጠቃላይ የፅዳት አገልግሎት ፍላጎቶ ተቀዳሚ ምርጫዎት ያድርጉን።

ሃያ አንድ

☎️0942129041/ 0946747446
📍ላፍቶ ታክሲ ተራ 50ሜትር ገባ ብሎ

゚viralシ #ሃያአንድ

10/12/2023

#በስንቱ | ኢሄ አዝግ ሰውዬ

Golden Tube

#ገራሚ ゚viralシ2023

WHO REMENBER THEM?Golden Tube                                         @
07/12/2023

WHO REMENBER THEM?

Golden Tube

@

አንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ አዲስ ሪከርድ አስመዘገበ   | ከረጅም ጊዜ ጉዳት በኋላ በቫሌንሺያ ማራቶን የተወዳደረው ቀነኒሳ ውድድሩን በአራተኛነት ጨርሷል። ቀነኒሳ ዛሬም አዲስ ሪከርድ በ...
03/12/2023

አንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ አዲስ ሪከርድ አስመዘገበ

| ከረጅም ጊዜ ጉዳት በኋላ በቫሌንሺያ ማራቶን የተወዳደረው ቀነኒሳ ውድድሩን በአራተኛነት ጨርሷል።

ቀነኒሳ ዛሬም አዲስ ሪከርድ በስሙ ያስመዘገበ ሲሆን በዚህም የዓለም የአንጋፋዎችን የማራቶን ክብረወሰን መስበር ችሏል፡፡

ከዚህ በፊት ከ40 አመት በላይ ሆኖ ውድድሩን 2:04:19 በሆነ ሰዓት ያጠናቀቀ ሌላ አትሌት የለም፡፡

በዚህም አዲስ ክብረወሰን ተብሎ በአለም አቀፉ አትሌቲክስ ተመዝግቦለታል፡፡

Golden Tube

  | ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ በህመም ምክንያት ዝግጅቶቿን ማቅረብ እንዳልቻለች አስታወቀች።  ቬሮኒካ አዳነ ዝግጅቶቿን በአሜሪካ በተለያዩ ከተማዎች ለማቅረብ አሜሪካ በቅርቡ መግባቷ የሚታወቅ ...
26/11/2023

| ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ በህመም ምክንያት ዝግጅቶቿን ማቅረብ እንዳልቻለች አስታወቀች።

ቬሮኒካ አዳነ ዝግጅቶቿን በአሜሪካ በተለያዩ ከተማዎች ለማቅረብ አሜሪካ በቅርቡ መግባቷ የሚታወቅ ነው። ነገር ግን ባጋጠማት ህመም ምክንያት ዝግጅቷን በበቂ ሁኔታም ማቅረብ እንዳልቻለች በማህበራዊ ገጿ ላይ እንዲህ ስትል አስታውቃለች።

«NOVEMBER 25 ዳላስ ላይ ሾ እንዳለኝ አሳዉቄ ነበር; ፎቶ ላይ እንደምታዩት ከባድ ነገር ቢያጋጥመኝም ዳላስ ላይ የምትገኙ ቤተሰቦቼን ላለማስከፋት ቦታዉ ላይ ተገኝቼ ነበር; ለመዝፈን ብሞክርም ለመዝፈን አልቻልኩም ; ዳላስ የሚገኙ ኢትዮዽያዉያን እና ኤርትራዉያንም ቦታዉ ላይ መገኘቴን ብቻ ተረድተዉ መናገር ከምችለዉ በላይ ፍቅር እና ክብር ሰተዉኝ ቆንጆ ጊዜ አብረን አሳልፈናል; መጨረሻ ላይም የአቅሜን 6; 7 ዘፈን ተጫዉቼ ወርጃለዉ። ዳላስ የምትገኙ ቤተሰቦቼ በድጋሚ ይቅርታ» ስትል መልዕክቷን አስተላልፋለች።

Golden Tube
#ቬሮኒካ ቬሮኒካ አዳነ Veronica Adane

  | በአንድ ጣሪያ ስር በጋራ የሚኖሩ የዓለማችን ትልቁ ቤተሰብ አባላት ቁጥር ስንት ይሆን?********************በሰሜናዊ ህንድ ሚዞራም ግዛት ባከታዋንግ ተብሎ በሚጠራ መንደር አን...
16/11/2023

| በአንድ ጣሪያ ስር በጋራ የሚኖሩ የዓለማችን ትልቁ ቤተሰብ አባላት ቁጥር ስንት ይሆን?
********************
በሰሜናዊ ህንድ ሚዞራም ግዛት ባከታዋንግ ተብሎ በሚጠራ መንደር አንድ ባለ አራት ፎቅ ህንፃ ይገኛል፡፡

በዚህም ህንጻ የአንድ ቤተሰብ አባላት ይኖሩበታል፡፡ ለቤተሰቡ መሰረት የሆኑት ዚዮን ቻና በ17 ዓመታቸው የመጀመሪያ ሚስት አግብተው መኖር በጀመሩበት ዓመት ውስጥ 11 ሚስቶችን በማግባት መኖር ይጀምራሉ፡፡

ግለሰቡ በዚህም አላቆሙም፤ የሚስቶቻቸውን ብዛት 38 በማድረስ 89 ልጆችን፤ 36 የልጅ ልጆችን በአጠቃላይ 199 የቤተሰብ አባለትን አፍርተዋል፡፡

ይህ የአንድ ቤተሰብ አባላት የሚኖሩት ታዲያ በተለያዩ ቦታዎች ሳይሆን በአንድ ባለ አራት ፎቅ ህንፃ ውስጥ በሚገኙ በ100 ክፍሎች ውስጥ መሆኑ ግርምትን ፈጥሯል፡፡

ዚዮን ቻና እ.አ.አ በ2021 በ76 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ቢለዩም ቤተሰቦቻቸው ግን በህንፃው ውስጥ በጋራ መኖራቸውን ቀጥለዋል፡፡ ቤተሰቡ በሚኖርበት ህንፃ ውስጥ ቤት ያፈራውን መእድ በፍቅር በጋራ ተሻምታው ይመገባሉ፡፡

ግለሰቡ በህይወት በነበረበት ወቅት "ራሴን አንደ እድለኛ ሰው እቆጥራለሁ፤ ተጨማሪ ሚስቶችን በማግባት የቤተሰቡን ቁጥር ለማሳደግ ፍላጎት አለኝ" ብሎ እንደነበር ዘገባው ያስረዳል፡፡

የዓለማችን ትልቁ ቤተሰብ በጋራ የሚኖርበት ህንፃ የቱሪዝም መስህብ ሆኖ በበርካቶች እየተጎበኘ ይገኛል፡፡

ምንም እንኳን የቤተሰብ አባላቱ የቤተሰቡን ምሶሶ በሞት ቢነጠቁም በመኖሪያ ህንፃው በይገባኛል ውርስ ክርክር ከመግባት ይልቅ በአንድ ጣሪያ ስር በፍቅር በጋራ መኖራቸውን መርጠዋል፡፡

የ199 ቤተሰብ አባላት፤ አባት አያት ባል እንዲሁም አማች በህይወት በነበሩበት ወቅት ጥለውት የሄዱት በጋራ በፍቅር የመኖርን ጥበብ አሁንም ቤተሰቡ ማስቀጠል መቻሉን የኤን.ዲ. ቲቪ ዘገባ ያስረዳል፡፡
Ethiopian Broadcasting Corporation
Golden Tube

Address

Bole Medihaniyalem
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 01:00 - 15:00
Tuesday 01:00 - 15:00
Wednesday 01:00 - 15:00
Thursday 01:00 - 15:00
Friday 01:00 - 15:00
Saturday 01:00 - 15:00
Sunday 01:00 - 15:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Golden Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share