16/12/2023
Remember Bobby's challenge to Semhar? Princess makeover, anyone?
Well, D**k TV's Style Stories took it to the STREETS! We found a market queen, work clothes, messy bun, zero glam, and said, "Honey, your inner princess is READY to shine!" Make-up magic, hair wizardry, and a wardrobe fit for royalty later, BAM! Our girl was serving Cinderella realness! And guess what? Dinner with her fiancé? Let's just say his jaw hit the floor faster than a dropped spoon!
Watch the full transformation and prepare to be OBSESSED! Watch the full video on the Din TV YouTube channel. https://youtu.be/OOLHfid3kao
ድንቅ ምሽት ፕሮግራም ላይ ቦቢ ለሰመሃር ያቀረበውን ቻሌንጅ ታስታውሳላችሁ? የሆነችን ሴት እንደ ልዕልት ቆንጆ አድርጊያት ያላት ነዋ!
እንግዲያውስ የድንቅ ቲቪው ስታይል ስቶሪስ ይህን ቻሌንጅ እውን ለማድረግ ጠብ እርግፍ ብሎ ልዕልቷን የሥራ ገበታዋ ላይ ተፍ ተፍ ስትል አግኝቶላችኋል። በሥራ ልብስ፣ በሥራ ወዝ እና በሥራ ምክንያት ጣል ጣል በተደረገ መልክ ተከባ ስናገኛት "ነይ እሰኪ አንቺ ቆንጆ፥ እናስውብሽ" ብለን እጇን ጎትተን ይዘናት መጥተናል። ከሜክአፕ እስከ ፀጉር፣ በሚያያያምር ቀሚስም አሽሞንሙነን ከፍቅረኛዋ ጋር ለቆንጆ እራት ልከናታል። ሲያያት እንዴት ክው እንዳለ አጠይቁን!
**kTVMagic **kTV