17/04/2026
ኤባዬ… እንኳን ተወለድክልኝ ❤️
አንተ ለእኔ ቃል ከሚገልጸው በላይ ነህ በዝምታዬ ውስጥ የምሰማህ፣ በደስታዬ ውስጥ የምጋራህ፣ በችግሬም ጊዜ የምትጠጋኝ ነህ የልጅነታችን ትዝታዎች እስከዛሬ ድረስ ልቤን ያሞቃሉ ኤባዬ አንተ መኖርህ ለእኔ ከሁሉ በላይ ትልቅ ስጦታዬ ነህ እግዚአብሔር የልብህን ሁሉ ይሙላልህ ሕይወቴን በፍቅር፣ በሳቅና በትውልድ የምታበራ ሰው ነህ ከቃል በላይ የምወድህ፣ ከጊዜ በላይ የምከብርህ ነህ።
ኤባዬ ይህ አዲስ ዓመት ለአንተ የተለየ መንገድ ይክፈት፣
ያልተጠበቀ ደስታ፣ ያልተቆጠረ ስኬት እና የማይቋረጥ ሰላም ይሁንልህ።
እግዚአብሔር በላይ ከምትመኘው በላይ ይስጥህ፤
ሕይወትህ እንደ ብርሃን ይብራ፣ ልብህም ሁልጊዜ ደስ ይለው።
አንተ መኖርህ ራሱ ስጦታ ነው ለኔ 🎁
እጅግ እወድሃለሁ ❤️
ከምትመኘው በላይ ይስጥህ፣ ሁልጊዜም በደስታ ይኑርህ።
እጅግ እወድሃለሁ… ዛሬም ሁሌም ❤️
🎉 ደስ የሚል ልደት ይሁንልህ!