አዲስ መረጃ

አዲስ መረጃ የመረጃ ምንጭዎ
(1)

ካንቼ ተብሎ በሚጠራ ወንዝ ውስጥ አንዲት እናት ሞ ተ ው ተገኝተዋል።😭😭(እባካችሁ ሼር በማድርግ ለወዳጅ ዘመድ አንድታደርሱ እንማፀናለን!)በጨንቻ ዙሪያ ወረዳ በዶኮ ዮይራ ቀበሌ ሱራ ሚፃ በሚ...
02/10/2025

ካንቼ ተብሎ በሚጠራ ወንዝ ውስጥ አንዲት እናት ሞ ተ ው ተገኝተዋል።😭😭
(እባካችሁ ሼር በማድርግ ለወዳጅ ዘመድ አንድታደርሱ እንማፀናለን!)

በጨንቻ ዙሪያ ወረዳ በዶኮ ዮይራ ቀበሌ ሱራ ሚፃ በሚባል ጎጥ፣ በሱራ ተራራ ሻዶ ካንቼ ተብሎ በሚጠራ ወንዝ ውስጥ ማንነታቸው ያልታወቁ አንዲት እናት ሞ ተ ው ተገኝተዋል። ቢያንስ ዕድማቸው እስከ 80 የሚገመቱ ናቸው።

(እባካችሁ ሼር በማድርግ ለወዳጅ ዘመድ አንድታደርሱ እንማፀናለን።)

የምታውቋቸው ለጥቆማ👇
Daniel Makbel Alex 0916427418

ፍትህ ለሲምቦ ብርሃኑ 😭ሲምቦ ብርሃኑ ትባላለች የ8 አመት ታዳጊ ስትሆን ነዋሪነቷ በምዕራብ ሸዋ ሜታ ወልቂጤ ወረዳ ሲሆን የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ከተፈፀመባት በኋላ ህይወቷ ሲያልፍ አስክሬ...
31/01/2025

ፍትህ ለሲምቦ ብርሃኑ 😭

ሲምቦ ብርሃኑ ትባላለች የ8 አመት ታዳጊ ስትሆን ነዋሪነቷ በምዕራብ ሸዋ ሜታ ወልቂጤ ወረዳ ሲሆን የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ከተፈፀመባት በኋላ ህይወቷ ሲያልፍ አስክሬኗን ሰቅለው ሄዷል። ለታዳጊዋ ሲምቦ ብርሃኑ ፍትህ እየተጠየቀ ይገኛል።
የሚያንገበግብ ወንጀል 😢 ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን 😭

የቤት ሠራተኞች ሕጋዊ የሰነድ ውል እንዲኖራቸው የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ ሊዘጋጅ ነው።የአገር ውስጥ የቤት ሠራተኞች ከአሠሪዎቻቸው ጋር ሕጋዊ የሰነድ ውል እንዲኖራቸው ጥናት በማድረግ፣ የሕግ ...
01/07/2024

የቤት ሠራተኞች ሕጋዊ የሰነድ ውል እንዲኖራቸው የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ ሊዘጋጅ ነው።

የአገር ውስጥ የቤት ሠራተኞች ከአሠሪዎቻቸው ጋር ሕጋዊ የሰነድ ውል እንዲኖራቸው ጥናት በማድረግ፣ የሕግ ማዕቀፍ ለማዘጋጀት ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ሚኒስቴሩ ይህንን ያስታወቀው ለዓለም አቀፍ በጎ አገልግሎት የቆመ ክርስቲያናዊ ድርጅት የቤት ሠራተኞች የሥራ ላይ መብቶች አጠባበቅ ሁኔታን አስመልክቶ፣ በአሠሪና ሠራተኛ አዋጅ የሥራ ሁኔታቸውን በሕግ የሚደነግግ ደንብ እስኪወጣ ድረስ፣ በመንግሥት ደረጃ ተቀባይነት ያለው የሥራ ቅጥር ውል ለመንደፍ የሚያስችል ውይይት ሰኔ 19 ቀን 2016 ዓ.ም. ከባለድርሻ አካላት ጋር ሲያካሂድ ነው፡፡

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ዘርፍ የሦስትዮሽ ግንኙነት ማስተግበሪያ ዴስክ ኃላፊ አቶ እንዳልክ ተክለ ሃዋሪያት ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ የቤት ሠራተኞች ከአሠሪዎቻቸው ጋር ያላቸው ግንኙነት ጤናማ እንዲሆንና መብቶቻቸው እንዲጠበቁ ለማድረግ የሕግ ማዕቀፍ ማዘጋጀት አስፈላጊ ነው፡፡

የቤት ሠራተኞች መብቶቻቸውንና ግዴታቸውን በተገቢው መንገድ እንዲለዩ እንዲህ ዓይነት አሠራር መከተል አስፈላጊ መሆኑ እንደታመነበት ገልጸው፣ ማናቸውም የቤት ሠራተኞች ለአገር ውስጥም ሆነ ለውጭ አገር የሥራ ሥምሪት በበቂ ሁኔታ እንዲሠለጥኑ ሚኒስቴሩ የተሻለ አሠራርን ዘርግቶ ወደ ሥራ መግባቱን አክለዋል፡፡

በቅርቡም ጥናት ተደርጎበት ወደ ሥራ የሚገባበት ይህ አሠራር ለውጭ አገር የሥራ ሥምሪት መነሻነት ጉልህ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው የገለጹት ኃላፊው፣ ጥናቱንም ከዓለም አቀፍ በጎ አገልግሎት የቆመ ክርስቲያናዊ ድርጅትና ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ የሚሠራ እንደሆነ አብራርተዋል፡፡
#ሪፖርተር

22/05/2024
"ለኢትዮጵያ  እቆማለሁ  ድምፄን አሰማለሁ"
22/10/2022

"ለኢትዮጵያ እቆማለሁ ድምፄን አሰማለሁ"

ጥቅምት 12 እና 13 ለአገር ሉዓላዊነትና አንድነት የሚጮህ የህዝብ ማዕበል በመላው  ኢትዮጵያ
21/10/2022

ጥቅምት 12 እና 13 ለአገር ሉዓላዊነትና አንድነት የሚጮህ የህዝብ ማዕበል በመላው ኢትዮጵያ

በጣም የሚያሳዝን ነገር ምን እንደሆን ታቃላችሁ እንዴት  ነው የ ሞት ምን ሆኖ ነው ለምን የሚል ሕግ ጠያቂ የለም  ታምራት ደስታ በጣም  በ ከባድ ሃዘን ና በ አሳዛኝ ሁኔት ህይወቱ አለፍ የ...
27/09/2022

በጣም የሚያሳዝን ነገር ምን እንደሆን ታቃላችሁ እንዴት ነው የ ሞት ምን ሆኖ ነው ለምን የሚል ሕግ ጠያቂ የለም ታምራት ደስታ በጣም በ ከባድ ሃዘን ና በ አሳዛኝ ሁኔት ህይወቱ አለፍ የሱ ሲገርመን የ ዳዊት ነጋ ተደገም የ ሃጫሉም ና የ ማዲንጎ እንደዛው ሰው በ ገዛ መኪናው ታኪሜ መጣለው ብሎ ወደ ሕክምና ሄዶ ህይወት አለፍ ሲሉ እንደው ትንሽ አያፍሩም በጣም ያሳዝናል የነኚ 4ቱ አርቲስቶች እንደታመሙ ሳንሰማ ህይወታቸው አለፍ ሲባል ዜና ሰማን
4ቱም አርቲስቶች በ ስተት ሕክምና አይደለም ህይወታቸው ያልፍ ታሞም አይደል ሆን ብሎ የተደረገ ነገር አለ እውነት እየመረጡ እየገደሉ ነው የ ቀን ጅቦች እግዚአብሔር የ ስራችሁን ይስጣችሁ በያ ዓመቱ የ ሰው ደም መጠጣት የለመዱት አውሬሆች ናቸው ይድፋችሁ የ ሰው ደስታ የማይስደስታችሁ ሰይጣኖች እጭ አሁንስ በጣም አበዙት ማርያምን ሕግ የለም እያሉ የ ሰው ህይወት እየቀጠፉ ግን እስካ መቼ ነው 💔 ነብሳቸዉን በ አፀደ ገነት ያኑርልን

ያሳዝናል እውቁ ሙዚቀኛ አለማየሁ እሸቴ አርፏል 🥲🥲ነፍስ  ይማር  ለቤተሰቦቹ መፅናናትንእንመኛለን
03/09/2021

ያሳዝናል እውቁ ሙዚቀኛ አለማየሁ እሸቴ አርፏል 🥲🥲
ነፍስ ይማር
ለቤተሰቦቹ መፅናናትንእንመኛለን

የጦር ሀይሎች ዋና አዛዥ እና የኢፌደሪ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ በአፋር ግንባር
03/08/2021

የጦር ሀይሎች ዋና አዛዥ እና የኢፌደሪ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ በአፋር ግንባር

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አዲስ መረጃ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to አዲስ መረጃ:

Share