Nekakat Radio Serial Drama

Nekakat Radio Serial Drama The 156-episode radio show follows several characters as they navigate life and make tough decisions

20/07/2022

የተከበራቹህ የተከታዮቻችን ንቃቃት ተከታታይ የሬድዮ ድራማን እያዘጋጀ የሚያቀርብላችሁህ ፖፐሌሽን ሚድያ ሴንተር እንደሆነ ይታወቃል፤ ለበለጠ መረጃ ከታች ያለዉን ሊንክ ይክፈቱ እና ፎሎ ያድርጉ https://www.facebook.com/populationmediacenterethiopia

Population Media Center (PMC) is an INOG using research-based multimedia and entertainment-education to foster healthier, more prosperous communities across Ethiopia.

የዓለም አካባቢ ጥበቃ ቀን በ June 5 በመላ ዓለም ታስቦ ውሏል።የዚህ ዓመት መርህ አንድ መሬት የሚል ነበር። በኢትዮጽያ በአካባቢ ጥበቃ ባለስልጥን  አስተባባሪነት የተለያዩ መርሀ ግብሮችን...
07/06/2022

የዓለም አካባቢ ጥበቃ ቀን በ June 5 በመላ ዓለም ታስቦ ውሏል።የዚህ ዓመት መርህ አንድ መሬት የሚል ነበር። በኢትዮጽያ በአካባቢ ጥበቃ ባለስልጥን አስተባባሪነት የተለያዩ መርሀ ግብሮችን በማስተናገድ ታስቧል ። ጉዳዩ የሚመለከታቸው በወዳጅነት (Friendship) ፓርክ ኤግዚቢሽን በማዘጋጀት እንደዚሁም ካፒታል ሆቴል የፓናል ውይይት እና ጂግጂጋ ችግኝ በመትከል ታስቦ ውሏል ። ፖፑሌሽን ሚዲያ ሴንተር የአካባቢ ጥበቃ ጉዳይ ስለሚመለከተው መርሐ ግብሩ የተሳካ ይሆን ዘንድ አስፈላጊውን ድጋፍ አድርጓል። በወዳጅነት ፓርክና ካፒታል ሆቴል በመገኘት ለተሳታፊዎች የተለያዩ ሕትመት ውጤቶችን አስራጭቷል ፤በካፒታል ሆትል የፓናል ውይይት ተሳትፋል፤ ። በተጨማሪም በአካባቢ ጥበቃ ላይ የአተኮረ የአንድ ደቂቃ ቪዲዮ ለአድማጮች በተለያዬ TV ቻናሎች እንዲተላለፉ አድርጓል።አካባቢያችንን በጋራ እንጠብቅ ፣ የአረንጓዴ አሻራን እንቅስቃሴ እንደግፍ።

World environmental day 2022Today, the whole world celebrates 'World Environmental Day -2022' under the theme 'Only One ...
05/06/2022

World environmental day 2022
Today, the whole world celebrates 'World Environmental Day -2022' under the theme 'Only One Earth'.
Population Media Center- Ethiopian exlently display, it's behavior change communication linked works on health, social, and more specifically on environment issues at friendship park beginning June 3-5, 2022 on world environmental day exhibition.
Let this World Environment Day inspire us to be more eco-friendly in our actions and, as a result, to work tirelessly for green in all aspects of our lives.
#

ፖፑሌሽን ሚዲያ ሴንተር ለአብርሆት ቤተ መፅሐፍት  አምስት መቶ መፅሐፍት አበረከተ ። እነዚህ መጻሕፍት ግምታቸው አንድ ምት ሺህ ብር ሲሆን በተለያዩ ቋንቋዎች ማለትም በአማርኛ ኦሮሚኛ ትግርኛ...
31/05/2022

ፖፑሌሽን ሚዲያ ሴንተር ለአብርሆት ቤተ መፅሐፍት አምስት መቶ መፅሐፍት አበረከተ ። እነዚህ መጻሕፍት ግምታቸው አንድ ምት ሺህ ብር ሲሆን በተለያዩ ቋንቋዎች ማለትም በአማርኛ ኦሮሚኛ ትግርኛ አፋርኛ ሱማሌኛ ቋንቋዎች የተፃፉ ናቸው ። መጽሐፍቱን በቦታው በመገኘት የተረከቡት ክብርት ወ/ሮ አዳነች አበቤ የአዲስ አበባ ከንቲባ ሲሆኑ በዚሁ ስነ ሥርዓት ላይ ዲያቆን ዳንኤል ክብረትም ተገኝተዋል።እንደሚታወቀው ፖፑሌሽን ሚዲያ ሴንተር የተለያዩ አዝናኝና ትምህርታዊ ድራማዋችን ከማቅረቡም ባሻገር የተለያዩ ማህበራዊ ጉዳይ በጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች፣ ፃታዊ ጥቃት፣ ሴቶች እኩልነት ፣ወጣቶች ፣ህፃናት መብትና ተመሳሳይ ጉዳዬች ላይ በህይወት ተመክሮ ላይ በመመስረት በርካታ መጽሐፎችን በማሳተም ለንባብ አብቅትዋል ።🙂

https://www.youtube.com/watch?v=R95sFfF3vBA
27/05/2022

https://www.youtube.com/watch?v=R95sFfF3vBA

Population Media Center is AN ENTERTAINMENT ORGANIZATION THAT CHANGES LIVES™. PMC's provocative stories bring conservation storylines into people's homes and...

  RSD
21/03/2022

RSD

08/03/2022

ንቃቃት ተከታታይ የራዲዮ ድራማን መስማት ለተሳናቸው በምልክት ቋንቋ በዩቲዩብ ቻናል ስናቀርብ ደስታ ይሰማናል

08/03/2022

ንቃቃት ተከታታይ የራዲዮ ድራማ ሞባይል መተግበሪያ ስናቀርብ ደስታ ይሰማናል

የዘንድሮ የዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን ዛሬ የካቲት 29/2014 ዓም ይከበራል፤ በአለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረው ይህ ቀን "የስርዓተ ጾታ እኩልነት ለዘላቂ ልማት" በሚል መርህ ታስቦ የሚውል ነው...
08/03/2022

የዘንድሮ የዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን ዛሬ የካቲት 29/2014 ዓም ይከበራል፤ በአለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረው ይህ ቀን "የስርዓተ ጾታ እኩልነት ለዘላቂ ልማት" በሚል መርህ ታስቦ የሚውል ነው፤ በአገራችን ደግሞ "እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ" በሚል መርህ ይከበራል፤
ዛሬ የተከሉትን ችግኝ ጠብቀው ካሳደጉት ነገ ይጠለሉበታል፤ ዛሬ በጾታ ዕኩልነት የመሰረቱት ግንኙነትም ለነገው ህብረተሰብ/ለቀጣዩ ትውልድ ብሩህ የህይወት ዋሰትና ነው።
(March 8, 2022 ለሚተላለፈው የንቃቃት ድራማ ክፍል)
ይህ መልእክት የተላለፈው ፖፕሌሽን ሚዲያ ከዩ ኤን ኤፍ ፒ ኤ ጋር በመተባበር

Address

Jomo Kenyatta Street
Addis Ababa
A2

Opening Hours

08:30 - 17:30

Telephone

+251115520990

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nekakat Radio Serial Drama posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share