Tesfaye Ephrem

Call Directions

Tesfaye Ephrem I LOVE MY COUNTRY. ሃ ገ ሬ እወድሻለሁ 💚💛❤ እኔ ሃገሬን በቅንነትና በታማኝነት የምጠብቅ ወታደር ነኝ

እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ
11/09/2026

እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ

እራብ አለው ለበቅ - እራብ አለው በትርአለኝ ካሉት ዝና - ስቦ ሚገፈትርጠኔ ያለም ጎበዝ - ጠኔ ያለም ጀግናችለው አይችሉትም - አርጩሜው ሲጠናበእርግጥአገርን በመስራት - ከርስዎ ያነሱበእው...
23/06/2026

እራብ አለው ለበቅ - እራብ አለው በትር
አለኝ ካሉት ዝና - ስቦ ሚገፈትር
ጠኔ ያለም ጎበዝ - ጠኔ ያለም ጀግና
ችለው አይችሉትም - አርጩሜው ሲጠና
በእርግጥ
አገርን በመስራት - ከርስዎ ያነሱ
በእውነተኛ ሚዛን - እጅግ የኮሰሱ
ይለያል ውሏቸው
ለራብተኛ ጀሮ - ሰሚ 'ሚሰቀጥጥ
ጠግቦ የተረፈው - ውስኪ የሚጨልጥ
አድምጦት የማያወቅ - የርሃብን ጥሪ
ተገትሮ ውሎ - ተገትሮ አዳሪ
በበዛበት ዘመን
በውብ ትራጀዲ - የገነባሃውን
አቅመቢስ - .ስምህን
እንኳን ወረወርከው
ጠኔ ጋር - ሲገጥሙ
ከራብ -ሲፋለሙ
እውነትና ክብር - እየቅል ሲሆኑ
ሲበዛ ልክ ነው - መራብን ማመኑ
አ ይ ዞ ን

🟢🟡🔴🙏🙏🙏

27/05/2026

😂😂😂😂😂

ቡካዮ ሳካ ፍጻሜን . አሳካ🟢🟡🔴
06/05/2026

ቡካዮ ሳካ
ፍጻሜን . አሳካ
🟢🟡🔴

30/04/2026

ያገር ውል ማሰሪያው - ቋጠሮ እንዳይላላ
ጦቢያ ልትፈርስ ነው
የሚል መናጢ ሟርት - ይቀየር በሌላ

ታሪክ ታሪክታሪክ
13/04/2026

ታሪክ ታሪክታሪክ

የሸክላ ስራዋን ወደገበያ ይዛ የምትሄድ የከምባታ ሴት፣ ዱራሜ 1963 ዓም / Transporting pots to the market in Durame, Kembata 1970
#ታሪካችን

እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሳዔ አደረሰን አደረሳችሁ🍏🍋🍊🍏🍋🍊🍏🍋🍊
11/04/2026

እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሳዔ አደረሰን አደረሳችሁ
🍏🍋🍊🍏🍋🍊🍏🍋🍊

16/11/2025

ሃገር ታፍራና ተከብራ እንድትኖር ዜጎቿ አንድነታቸውን ማጠናከር ተኪ የሌለው ተግባር ነው
🍏🍋❤️

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912140628

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tesfaye Ephrem posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share