For Unto Us Movie

For Unto Us Movie A musical portrayal of the nativity of Jesus Christ that delivers the true message of Christmas.

20/03/2023
መልካም ዜና በአዲስ አበባ ለምትገኙ ሁሉ👮️👆👆👆👆👆 ማክሰኞ መጋቢት 12 ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ልዩ የአምልኮና የእግዚአብሔርን ቃል የምንሰማበት ልዩ ጊዜ ይኖረናል። በዕለቱ👉ልዩ የሙዚቃ ተሰጥኦ...
20/03/2023

መልካም ዜና በአዲስ አበባ ለምትገኙ ሁሉ
👮️👆👆👆👆👆 ማክሰኞ መጋቢት 12 ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ልዩ የአምልኮና የእግዚአብሔርን ቃል የምንሰማበት ልዩ ጊዜ ይኖረናል።
በዕለቱ👉ልዩ የሙዚቃ ተሰጥኦ ያላቸው በዜማ ይቀኛሉ
👉የምናውቃቸውን መዝሙሮች በማናውቀው መንገድ እንሰማለን
👉ታዋቂው ዘማሪና አኮስቲክ ጊታር ተጫዋች ሪዮ ሞንታና ዝማሬውን ያቀርባል
👉በእግዚአብሔር ቃል ደስ እንሰኛለን
ማክሰኞ 8:00 ገርጂ የሚገኘው የ FBI ቤ/ክ በሰዓቱ ይጀምራል።
መልኪም ጊዜ

ዛሬ ቅዳሜ በ8:00🌞 እና በ10:00🌝 ሰዓት አምባሳደር ቲያትር🎬 አይቀርም😍😍👉 ግራሲያስ መዘምራን ድንቅ ዝማሬ ያቀርባሉ👉 ከ2 ሚሊየን በላይ ሰዎች በአለም ዙሪያ የተደሰቱበትን የክርስቶስ ል...
08/01/2022

ዛሬ ቅዳሜ በ8:00🌞 እና በ10:00🌝 ሰዓት አምባሳደር ቲያትር🎬 አይቀርም😍😍
👉 ግራሲያስ መዘምራን ድንቅ ዝማሬ ያቀርባሉ
👉 ከ2 ሚሊየን በላይ ሰዎች በአለም ዙሪያ የተደሰቱበትን የክርስቶስ ልደት ፊልም በከፍተኛ ምስልና ጥራት ይመለከቱታል😇😇
👉 ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ማስታወሻ የሚይዙበት የፎቶ ዞን ባማረ ሁኔታ ተዘጋጅቷል😱
መግቢያ ትኬቱን በነፃ በር ላይ ያገኙታል❤️❤️

በተለያዩ የቴሌቭዥን ጣቢያዎች እንዲሁም ነገ ቅዳሜ በከፍተኛ ምስልና ጥራት በስክሪን አምባሳደር ቴያትር በ8:00 እና በ10:00 ይታያልኑ አብረን የክርስቶስን ልደት ክርስቲያን ያልሆኑትንም በ...
07/01/2022

በተለያዩ የቴሌቭዥን ጣቢያዎች እንዲሁም ነገ ቅዳሜ በከፍተኛ ምስልና ጥራት በስክሪን አምባሳደር ቴያትር በ8:00 እና በ10:00 ይታያል
ኑ አብረን የክርስቶስን ልደት ክርስቲያን ያልሆኑትንም በመጋበዝ እንመልከት። መግቢያ ነፃ ትኬት በሚሴጅ በመጠየቅ ቀድሞ ማግኘት ይቻላል። በዕለቱም ስትገኙ በር ላይ መውሰድ ትችላላችሁ። መልካም በዓል።

4:30 ሰዓት በናሁ ቲቪነገ ቅዳሜ በከፍተኛ ምስልና ጥራት በስክሪን አምባሳደር ቴያትር በ8:00 እና በ10:00 ይታያልኑ አብረን የክርስቶስን ልደት ክርስቲያን ያልሆኑትንም በመጋበዝ እንመልከ...
07/01/2022

4:30 ሰዓት በናሁ ቲቪ
ነገ ቅዳሜ በከፍተኛ ምስልና ጥራት በስክሪን አምባሳደር ቴያትር በ8:00 እና በ10:00 ይታያል
ኑ አብረን የክርስቶስን ልደት ክርስቲያን ያልሆኑትንም በመጋበዝ እንመልከት። መግቢያ ነፃ ትኬት በሚሴጅ በመጠየቅ ቀድሞ ማግኘት ይቻላል። በዕለቱም ስትገኙ በር ላይ መውሰድ ትችላላችሁ። መልካም በዓል።

06/01/2022
"Christmas Cantata" an orchastrated singing movie."For Unto Us" የተሰኘው ፊልም ድንቅ ትወና የታየበትና በብዙ ሀገራት ተወዳጅነትን ያገኘ ፊልም ሲሆን በኦ...
05/01/2022

"Christmas Cantata" an orchastrated singing movie.
"For Unto Us" የተሰኘው ፊልም ድንቅ ትወና የታየበትና በብዙ ሀገራት ተወዳጅነትን ያገኘ ፊልም ሲሆን በኦርኬስትራ እና በተዋበ ህብረድምፅ ዝማሬ የታጀበ በመሆኑ ከዚህ ቀደም ከተሰሩ ፊልሞች ልዩ ያደርገዋል።

፨በመላው አዲስአበባ ለምትገኙ፨ በኦርኬስትራና የኳየሮች ሕብረድምፅ የታጀበ ድንቅ ፊልምAmharic Subtitle & HD quality in the Cinema! የጌታችን የኢየሱስ ልደት ምሳሌ የ...
05/01/2022

፨በመላው አዲስአበባ ለምትገኙ፨

በኦርኬስትራና የኳየሮች ሕብረድምፅ የታጀበ ድንቅ ፊልም
Amharic Subtitle & HD quality in the Cinema!
የጌታችን የኢየሱስ ልደት ምሳሌ የሆነውን ይህን ፊልም አብረን በአምባሳደር ቲያትር እንመልከት!

ቅዳሜ ታህሳስ 30 በ8:00 ሰዓት እና በ10:00 ሰዓት
መግቢያ በነፃ በሚሰጥ የትኬት ቁጥር ይሆናል፤ በጊዜያዊው ፌስ ቡክ ፔጃችን ላይ 8:00 ወይንም 10:00 በማለት ጊዜ መርጠው መልዕክት(message) ሲልኩ የትኬት ቁጥር ይላክሎታል።

ትኬት ሳያልቅ በፊት ይፍጠኑ!
መልካም በዓል!

፨በመላው አዲስአበባ ለምትገኙ፨ Amharic Subtitle & HD quality in the Cinema! የጌታችን የኢየሱስ ልደት ምሳሌ የሆነውን ይህን ፊልም አብረን በአምባሳደር ቲያትር እንመ...
05/01/2022

፨በመላው አዲስአበባ ለምትገኙ፨

Amharic Subtitle & HD quality in the Cinema!
የጌታችን የኢየሱስ ልደት ምሳሌ የሆነውን ይህን ፊልም አብረን በአምባሳደር ቲያትር እንመልከት!

ቅዳሜ ታህሳስ 30 በ8:00 ሰዓት እና በ10:00 ሰዓት
መግቢያ በነፃ በሚሰጥ የትኬት ቁጥር ይሆናል፤ በጊዜያዊው ፌስ ቡክ ፔጃችን ላይ 8:00 ወይንም 10:00 በማለት ጊዜ መርጠው መልዕክት(message) ሲልኩ የትኬት ቁጥር ይላክሎታል።

ትኬት ሳያልቅ በፊት ይፍጠኑ!
መልካም በዓል!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when For Unto Us Movie posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category