Ethiopian Artists page

Ethiopian Artists page For any kind of promotion including musics , movies ,Series movies please contact me ..

ስለዚህ ፊልም ምን ትላላችሁ !!
20/06/2025

ስለዚህ ፊልም ምን ትላላችሁ !!

14/06/2025
14/06/2025
ምን ይመስላቸዋል ?
13/06/2025

ምን ይመስላቸዋል ?

አሳዛኝ ዜና አትሌት ገለቴ ቡርቃ ሙሉበሙሉ በባለቤቷ መዘረፏን ተናገረችመኖሪያ ቤት እና መንግስት በተለያየ ጊዜ የሸለማት 11 መሬቶች ውስጥ አስሩ ባለቤቷ መሸጡን እና አሁን ካለችበት ቤት ለማ...
09/06/2025

አሳዛኝ ዜና

አትሌት ገለቴ ቡርቃ ሙሉበሙሉ በባለቤቷ መዘረፏን ተናገረች

መኖሪያ ቤት እና መንግስት በተለያየ ጊዜ የሸለማት 11 መሬቶች ውስጥ አስሩ ባለቤቷ መሸጡን እና አሁን ካለችበት ቤት ለማስወጣት በፍርድ ቤት ጉዳዩን እየጨረሰ ነው ስትል አትሌቷ ተናግራለች።

ካሏት 5 መኪናዎች 4 መኪኖችን ባለቤቷ መሸጡንም ገልጻለች።

በአሁኑ ወቅት ልምምድ አቁማ በፍርሃት ለአንድ አመት ከቤት ሳትወጣ መቀመጧን ተናግራለች።

ፍርድ ቤት ሁሉንም ነገር እኔ ላይ እየፈረደ ነው የእኔን ጉዳይ እየተመለከተ አይደለም በማለት ተናግራለች።

እኔን የሚሰማኝ ጠፍቷል አሁን የቀረው ጠቅላይ ሚንስትሩ ነው ጎዳና ከመውደቄ በፊት ህዝቡ ድምጽ ይሁነኝ ብላለች።

ለሚመለከተው አካል እንዲደርስ ሼር በማድርግ ተባበሩ

09/06/2025

ፀጋነሽ ሀይሉ ምን አለች ?

ተዋናይት ፀጋነሽ ሀይሉ !
07/06/2025

ተዋናይት ፀጋነሽ ሀይሉ !

Our next guest !
07/06/2025

Our next guest !

የቲክቶክ ቤተሰባችን ይሁኑ
31/05/2025

የቲክቶክ ቤተሰባችን ይሁኑ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251935136962

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Artists page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share