Ethiopia New movies

  • Home
  • Ethiopia New movies
12/09/2025
01/06/2025

Coming soon💃🕺

03/11/2024

ሰላም በመላው አለም የምትገኙ ወዳጆቼ!!

“የኔ ዜማ" አልበም ከወጣበት ጊዜጀምሮ በሙዚቃ ስራዎቼ ከመዝናናት ባለፈ ልዩ አክብሮት እና ፍቅር እንዲሁም ገንቢ አስተያየቶችን ለሰጣችሁኝ በሙሉ ልባዊ ምስጋናዬን እያቀረብኩ

"የኔ ዜማ" አለም አቀፍ የሙዚቃ ጉዞ የመጀመሪያ ምዕራፍ ማጠናቀቂያ ይሆን ዘንድ ህዳር 7 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስአበባ በሚሊኒየም አዳራሽ የሙዚቃ ኮንሰርታችንን ለማቅረብ ዝግጅታችንን ያጠናቀቅን ሲሆን በዚህ ደማቅ ምሽት ላይ ተገናኝተን የማይረሳ ጊዜ እንድናሳልፍ ስል በአክብሮት እጋብዛለሁ::🙏🏽🙌🏽

#እልልያልኩሐበሻ #ህዳር07 #ሚሊኒየምአዳራሽ #የኔዜማኮንሰርት

Address

Tsegayeabebaw83@gmail. Com

4289740

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia New movies posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Ethiopia New movies:

  • Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment?

Share