Adama ethiolpia/ internet center

Adama ethiolpia/ internet center its all about knowing each other

17/02/2023

Habesha Vinenew viral habeshan tik tok video 9th shi drama,9 shi,new ethiopian movie 2019,abyssiniya vine new 2019 bboytomy3...

11/02/2023

Younikha @☦️

10/02/2023

"ሕዝባችን በሕገ ቤተ ክርስቲያን መጠበቅ ከአቅዋማችን እንደጸናን እንድታውቁ እንፈልጋለን:: እግዚአብሔር ጸሎታችንን ሰምቶአል:: እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው::
በጸሎት ትጉ:: ነገ ጠዋት ዝርዝር ሁኔታውን እንገልጻለን"
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ
የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ

"አባቶቻችን አንተን ተማመኑ:: ተማመኑ አንተም አዳንኻቸው" መዝ. 21:4

በተያያዘ ዜና "ይህ ትእዛዝ ከተሠጠበት ከዛሬ ዕለት ጀምሮ የእግድ ክስ አቤቱታ የቀረበባቸው 29ኙም ግለሰቦች በየትኛውም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ጊቢ ውስጥ እንዳይገቡ ፍርድ ቤቱ የእግድ ትዕዛዝ ተሰጥቷል። በተጨማሪም ይህንን ትዕዛዝ እንዲያስፈጽም የሰላም ሚንስቴር ትዕዛዝ በፍርድ ቤቱ ተሰጥቶታል" ሲል የሕግ ቡድኑ መግለጫ ሠጥቶአል::

09/02/2023

Ethiopia ortodox eotc ሜላት ነብዩ ያልተጠበቀ ነገር አድርገ ህዝቡን በእንባ አጠበችው የተፈጠረውን ተመልከቱ melat nbiyu ...

08/02/2023

Ephrem Tamiru and his daughter wedding dance የኤፍሬም ታምሩ ልጅ ሠርግ ላይ ኤፍሬም ታምሩና መሀሙድ አህመድ የዘፈኑበት

02/06/2018
02/03/2018

#ከዲጄ ቤቢ #አዲስ ሚውዚክ ጋር ያደረግነው ቆይታ በጣም አሪፍ ጊዜ አሳልፈናል እስካሁን የሰራዋቸውን ስራዎችና አዲስ ስለሚወጡ ስራዎች ሰፋ ያለ ጊዜ ሰጠቶኝ ያወራን ሲሆን አክብሮ ጠርቶ የፕሮግራሙ ታዳሚ ላረገኝ ለዲጄ ቤቢ እያመስገንኩ #በፋናቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ ቅዳሜ ምሽት 12:00 ሰዓት ላይ እንድትመለከቱ እጋብዛችዋለው።

13/02/2018

Ethiopian Music : Tewodros Assefa | ቴዎድሮስ አሰፋ - Akukulu | አኩኩሉ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video) Google+ : https://plus.google.com/+hoplessable Fac...

Address

Adma
Adama
ADAMA10

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adama ethiolpia/ internet center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share