20/05/2020
ራሳችሁን ከኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ለመጠበቅ
- ከሚያስሉ፣ ከሚያስነጥሱና ትኩሳት ካላቸው ሰዎች ይራቁ፤
- እጅዎን ሳይታጠቡ አይንዎን፣ አፍዎን እና አፍንጫዎን አይንኩ፤
- ከሰዎች ጋር አይጨባበጡ፤
- እባካችሁ ሰው የተሰበበት ቦታ አትሂዱ
- በተጨናነቅ ባስና ታክሲ ከመጠቀም ተቆጠቡ
ለበሽታው አጋላጭ ሁኔታዎች ከነበረዎ እና ምልክት ከታየቦት በአስቸኳይ 8335 ላይ ያሳውቁ፣ የህክምና እርዳታ ያግኙ!