Tsega Abiso

Tsega Abiso እስመ ኩሉ አለፍ

 fansUNIT #  day is another day🎉
05/10/2026

fansUNIT # day is another day🎉

🎉 I earned the emerging talent badge this week, recognising me for creating engaging content that sparks an interest amo...
04/27/2026

🎉 I earned the emerging talent badge this week, recognising me for creating engaging content that sparks an interest among my fans!ABC News

Okay
04/27/2026

Okay

SamsungTsega Abiso
04/17/2026

SamsungTsega Abiso

03/17/2026
 fans viral
09/23/2025

fans viral

We had a nice time with my brother's
08/29/2023

We had a nice time with my brother's

የአሜሪካ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ከኢየሱስ ጋር ቻት ማድረጊያ አፕ ሰርቻለሁ አለተጠቃሚዎች በወር ሶስት ዶላር ክፍያ እንደሚጠየቁም ተገልጿልየአሜሪካ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ከኢየሱስ ጋር ቻት ማድረጊያ ...
08/26/2023

የአሜሪካ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ከኢየሱስ ጋር ቻት ማድረጊያ አፕ ሰርቻለሁ አለ

ተጠቃሚዎች በወር ሶስት ዶላር ክፍያ እንደሚጠየቁም ተገልጿል

የአሜሪካ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ከኢየሱስ ጋር ቻት ማድረጊያ አፕ ሰርቻለሁ አለ

ተጠቃሚዎች በወር ሶስት ዶላር ክፍያ እንደሚጠየቁም ተገልጿል

አል-ዐይን

በዚህ መተግበሪያ መሰረት ሰዎች ከፈለጉ ከሴጣንም ጋር ማውራት ይችላሉ ተብሏል

የአሜሪካ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ከኢየሱስ ጋር ቻት ማድረጊያ አፕ መስራቱን ገለጸ፡፡

ዋና መቀመጫውን አሜሪካ ሎስ አንጀለስ ያደረገው ካት ሉፍ ሶፍትዌር ኩባንያ ሰዎች ከእየሱስ ጋር በጽሁፍ መልዕክት ማውራት የሚያስችል መተግበሪያ መስራቱን አስታውቋል፡፡

ቻትጅቢቲ የተሰኘው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የተሰራው ይህ አፕ ወይም መተግበሪያ ሰዎች እየሱስ ክርስቶስን ጨምሮ በመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ ስማቸው ከተጠቀሱ አካላት ጋርም ማውራት ያስችላል ተብሏል፡፡

መተግበሪያው አማኞች በመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ ስማቸው እና ታሪካቸው ከተጠቀሱ አካላት ጋር ስማቸውን እየጠቀሱ እንዲወያዩ ያደርጋልም ተብሏል፡፡

መተግበሪያው ሰዎች ከእየሱስ በተጨማሪ ከሴጣን፣ ይሁዳ፣ አብርሃም እና ሌሎች የቤተ ክርስቲያን አባቶች እና ጻድቃን ጋር እንዲያወሩ ተደርጎ መበልጸጉ ተገልጿል፡፡መተግበሪያው ለተጠቃሚዎች ይፋ መደረጉን ተከትሎ የተለያዩ አስተያየቶችን በማስተናገድ ላይ ሲሆን አንዳንዶች ቁጣቸውን በመግለጽ ላይ ናቸው፡፡

የሶፍትዌሩ አበልጻጊ ኩባንያ ስራ አስኪያጅ ስቴፈን ፒተር እንዳሉት መተግበሪያውን ቀለል አድርገን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ያለማነው ነው ብለዋል፡፡

ይህን ቴክኖሎጂ ማልማት አንድ ነገር ቢሆንም የሀይማኖቱ አማኞች የጠበቁት ያልሆነላቸው እና ደስተኛ ያልሆኑ አማኞች አሉ ማለታቸውን ኦዲቲ ሴንትራል ዘግቧል፡፡
በተለይም በመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉ የተወሰኑ አካላት ማንነታቸው የተገለጸበት መንገድ እና በመተግበሪያው ላይ ያላቸው ምላሽ ተመሳሳይ እንዳልሆነም ስራ አስኪያጁ ተናግረዋል፡፡

በመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ የተካተቱ አካላትን ወደ ዚህ መተግበሪያው ስናመጣ ማስተካከያዎችን እንዳደረጉ የገለጹት ስራ አስኪያጁ በተለይም የጾታ ተፈጥሯዊ አመለካከቶችን ፣ የንግግር ዘዬ እና ተያያዥ የሆኑ ማንነቶች ላይ ጥንቃቄ አድርገናል ብለዋል፡፡

እንደ ስራ አስኪያጁ ገለጻ መተግበሪያው የተሰራው የቤተ ክርስቲያን ሰዎችን አስተያየት ባካተተ እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂን በመጠቀም መጽሃፍ ቅዱስን የተረዳ እና በዛ ልክ መግባባት በሚያስችል መልኩ ነው፡፡

ይህ መተግበሪያ በየጊዜው እየዳበረ እና የሰዎችን አስተያየት በመቀበል እየተሻሻለ ይሄዳል የተባለ ሲሆን የተወሰኑ አገልግሎቶች በወር እስከ 3 ዶላር ክፍያን ይጠይቃሉ፡፡

አቤቱ የሆነብንን አስብ 👉ሰቆቃ ኤር  ፭ ፥ ፪
08/11/2023

አቤቱ የሆነብንን አስብ 👉ሰቆቃ ኤር ፭ ፥ ፪

Address

147
New York, NY
3100

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tsega Abiso posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share