Yami jř ďã śâņtós

Yami jř ďã śâņtós Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yami jř ďã śâņtós, Art, Jeddah.

22/12/2025
እንደ አማራጭ እየተጠቀሙህ ተስፋህንም ህልምህንም ሲያጨልሙብህ ባትፈልግም የግድ መወሰን ይኖርብሃል ምናልባት የዛሬው ትልቁ ስብራትህ ትላንት ባለመወሰንህ ነው ::
16/12/2025

እንደ አማራጭ እየተጠቀሙህ ተስፋህንም ህልምህንም ሲያጨልሙብህ ባትፈልግም የግድ መወሰን ይኖርብሃል ምናልባት የዛሬው ትልቁ ስብራትህ ትላንት ባለመወሰንህ ነው ::

11/12/2025

አንዳንድ ትክክለኛ ውሳኔዎች ሲዘገዩ ስህተት ይሆናሉ

 #አንድ ወንድ ከሴት የሚጎዱት 2 ነገሮች አሉት  1/ለፍላጎቱ (ወደ አልጋ ጠርቷት እቢ ካለች(ነብዩ ሱ.አ.ወ )በግመል ጀርባ ላይ ብትሆንም እንኳን ትወረድ  እምቢ ካለች መላኢካዎች እስከሚነ...
11/12/2025

#አንድ ወንድ ከሴት የሚጎዱት 2 ነገሮች አሉት

1/ለፍላጎቱ (ወደ አልጋ ጠርቷት እቢ ካለች
(ነብዩ ሱ.አ.ወ )በግመል ጀርባ ላይ ብትሆንም እንኳን ትወረድ እምቢ ካለች መላኢካዎች እስከሚነጋ ይረግሟታል ብለዋል::

2/መልካም ስራውን ትክደዋለች:: ጉዳቱ በጣም ከባድ ነው:: ለዚህም ነው (ነብዩ ሶ.ኣ.ወ) እናንተ ሴቶች ከጀሀነም ሰዎች አብላጫ ሁናችሁ አይቻለሁ አሉ::
ሴቶቹም:-ለምን የአላህ መልዕክተኛ ሆይ? አሏቸው:
ነብዩም :-ሲመልሱ ትክዳላችሁ አሏቸው::
ሴቶቹም:-አላህን ነው የምንክደው አሉ
ነብዩም :- አይደለም አጋራችሁን ትክዳላችሁ አሏቸው:: አጋርን መካድ ማለት ባልን መካድ ማለት ነው::

ንቀት ከሞላበት ወዳጅነት ክብር ያለው ብቸኝነት ይሻላል::ለማይረዱህ ሰዎች  ህመምህን ከመንገር በውስጥህ አፍነህ ብታቃስት ይሻላል::ችላ መባል የስንብት መጀመሪያ ነው አንድ ሰው አንተ አብዝተ...
11/12/2025

ንቀት ከሞላበት ወዳጅነት ክብር ያለው ብቸኝነት ይሻላል::

ለማይረዱህ ሰዎች ህመምህን ከመንገር በውስጥህ አፍነህ ብታቃስት ይሻላል::

ችላ መባል የስንብት መጀመሪያ ነው አንድ ሰው አንተ አብዝተህ እየተንከባከብከው እሱ ችላ ካለህ ለኣንተ ምንም ስሜት የለውም ማለት ነው::


ይህ ሰው የራሱን ስሜት እና የራሱን ጥቅም እንጅ ለአንተ ምንም ጉዳይ አይሰጠውም ::

ስለዚህ ወዳጄ ከምትናቅበት እና ከማትፈለግበት ቦታ እራስህን እስረኛ አታድርግ ::

ሰዎች ያልተረዱት  ነገር ቢኖር የዋህነት እና ሞኝነትን ለይቶ አለማወቅ ነው::ብዙ ብልህ ሰዎች አውቀው እና አይተው ግን ለሚወዱት  ወይም ለሚፈልጉት ነገር ሲሉ እንዳላየ እንዳለውቀ ሁነው ያል...
05/12/2025

ሰዎች ያልተረዱት ነገር ቢኖር የዋህነት እና ሞኝነትን ለይቶ አለማወቅ ነው::
ብዙ ብልህ ሰዎች አውቀው እና አይተው ግን ለሚወዱት ወይም ለሚፈልጉት ነገር ሲሉ እንዳላየ እንዳለውቀ ሁነው ያልፋሉ::
በተቃራኒው ደግሞ ብልጥ የሆኑ እና ያቄሉ የሸወዱ እየመሰላቸው ባፈጠጠ ባገጠጠ ሊያስማሙህ ይከጅላሉ ::
ቢያውቁት ኖሮ የሸወዱት የዋሹት እራሳቸውን ህሊናቸውን ነው ለነገሩ ህሊና ቢኖራቸው ቀድመው ያገናዝቡ ነበር ::

ያም አለ ይህ ለእናንተ ዋጋ የሚከፍልላችሁን እምነቱን የሰጣችሁን ሰው አትስበሩት ::

ደግነትን እና ሞኝነትን ለይታችሁ እወቁ::

ቆራጥ ሁን!!ታሪክህን የሚቀይረው ከፈጣሪ ቀጥሎ የአንተ ቆራጥነት ነው! ከሰዎች ብዙ አትጠብቅ!ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ ማለት ስትጀምር በአመለካከት ከፍ ማለት ትጀምራለህ! ለቤተሰቦችህ ለትዳር ...
30/11/2025

ቆራጥ ሁን!!

ታሪክህን የሚቀይረው ከፈጣሪ ቀጥሎ የአንተ ቆራጥነት ነው! ከሰዎች ብዙ አትጠብቅ!ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ ማለት ስትጀምር በአመለካከት ከፍ ማለት ትጀምራለህ! ለቤተሰቦችህ ለትዳር አጋርህ ኩራት እንጅ ሰቀቀን አትሁንባቸው በየትኛውም ሁኔታ በየትኛውም አጋጣሚ የችግራቸው መፍቻ መሆን መቻል አለብህ ይህ የሚሆነው ደግሞ ቆራጥ ብዙ የማያወራ ግን በዙ የሚሰራ ስትሆን ብቻ ነው::

1/ ለ3 ነገሮች ራስህን ብቁ አድርግ*ለትዳር*ለሀላፊነት *ለእውቀት2/ 3 ነገሮችን አክብር*ትዳርህን*ቃልህን*ጉዋደኛህን3/ 3 ነገሮችህን ተቆጣጠር *ምላስህን*ቁጣህን*ስሜትህን4/ 3 ነገሮች ...
30/11/2025

1/ ለ3 ነገሮች ራስህን ብቁ አድርግ
*ለትዳር
*ለሀላፊነት
*ለእውቀት

2/ 3 ነገሮችን አክብር
*ትዳርህን
*ቃልህን
*ጉዋደኛህን

3/ 3 ነገሮችህን ተቆጣጠር
*ምላስህን
*ቁጣህን
*ስሜትህን

4/ 3 ነገሮች ይኑሩህ
*እምነት
*ተስፋ
*ፍቅር

27/11/2025

ብር ከፈጣሪ በታች ሀያል ነው ብር ትንሹን ከፍ አርጎ ያስከብረዋል ትልቁን ደግሞ ታች አውርዶ ያዋርደዋል ደስ የሚለው ነገር ደግሞ ብርን አንተ ማምጣት ትችላለህ ስራህን ውደድ ብዙ ሰኣቶችን በስራ አሳልፍ ትንሽ ሰኣት ብቻ ተኛ አላስፈላጊ ከሆኑ ጉዋደኞች ራቅ የአላማ ሰው ሁን ሱስ ካለብህም ሱስህን እርግፍ አርገህ ተው ሴትን በፍፁም አታሳድ በቃ ትኩረትህን በሙሉ ስራህ ላይ ብቻ አድርህ ያኔ ብር እራሱ ወዶህ ይከተልሃል ያሽቃብጥልሃል

በነገራችን ላይ ብር ወዳጁን ይወዳል::

27/11/2025

ሁሌም እነሱ ከሚሉህ ተቃራኒ ሁንባቸው

27/11/2025

ማንም ይረዳኛል ብለህ አትመን በፍፁም ህመምህን አትንገረው ሁሉም አፉ ላይ እንጅ ከልቡ አያዝንልህም ::

Address

Jeddah
22334

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yami jř ďã śâņtós posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category