ግራ ካሕሱ Raya Entertainment

ግራ ካሕሱ Raya Entertainment Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ግራ ካሕሱ Raya Entertainment, Alamat'A, Welo.

14/06/2026

With ጉርሻ page – I just made it onto their weekly engagement list by being one of their top engagers!

❤ ትንፍሪ ታበኻ ደይታነፍሪ ❤!!================መሳ አፋ ጸባብ ሃም ብርለ፣ዳቦኺ ዶ ድነኺ በድለ?================አፋ ማዓር ሸለፋ ወለላ፣ነዋሕ ስኻድ ሃም ና ከረን ባላ።=...
27/05/2026

❤ ትንፍሪ ታበኻ ደይታነፍሪ ❤!!
================
መሳ አፋ ጸባብ ሃም ብርለ፣
ዳቦኺ ዶ ድነኺ በድለ?
================
አፋ ማዓር ሸለፋ ወለላ፣
ነዋሕ ስኻድ ሃም ና ከረን ባላ።
=================
ራያ ዶ ዓድኺ ለጥ ደበለ፣
ድኣኺ ክሓድግ ሃመይ ብለ።
=================
ሸገ ቖልዓ ሃም ማሽላ ፋጫ፣
ቦኽ ብለ ክርእያ ኾነንሎ ግጫ።
==================
ሃም ጡኑሳት ብጃማ ኽዳና፣
ሃም ሰበይቲ ዓረብ ብሹፉና።
=================
ሓለይታ ትመስል ቓያሕ ጦረ፣
ዓብደ ለ በረኻ ሓድረ።
================
ሓሸንገ ዓድኺ ዝባን ባሕሪ፣
ትንፍሪ ታበኻ ደይታነፍሪ፣
===============
ግጥሚ:- ብጃኖ ራያ

24/05/2026
A trophy achieved after 22 years of effort and journey!
24/05/2026

A trophy achieved after 22 years of effort and journey!

22/05/2026
አርቴታ የአለቃው ታሪክ ደገመው!!
20/05/2026

አርቴታ የአለቃው ታሪክ ደገመው!!

ይገባናል!!!
20/05/2026

ይገባናል!!!

"ማያጋባ ግራ"=========አንድ እርሻውን አርሶ ምርት ባፈሰ አገር፣ጥንቅሹ፣ ቅቤና ወተቱ ሁሌም አዲስ ነገር።========================የመስኖው መስታዎት የሓሸንገ አምሳያ፣ሰርክ...
08/05/2026

"ማያጋባ ግራ"
=========
አንድ እርሻውን አርሶ ምርት ባፈሰ አገር፣
ጥንቅሹ፣ ቅቤና ወተቱ ሁሌም አዲስ ነገር።
========================
የመስኖው መስታዎት የሓሸንገ አምሳያ፣
ሰርክ አዲስ አዝመራ የደስታ ማሳያ።
========================
ራያ ሲያሸበርቅ ሲሆን ሠም እና ወርቅ፣
እግዜር ተመልክቶ ሃጥያተኛው ሲያጠምቅ።
=========================
የማሽላው ቁመት ላይ የሚደርስበት፣
ዘመድ እና ወዳጅ በሣቅ ሚፈካበት፣
ደገኛው ለቆላው ወንድም የሚሆነበት።
=========================
ያ እርሻ ወዳዱ ሰው ሊሞላ ጎተራ፣
ደጉን ዘመን ያምጣ ማያጋባ ግራ።
=======================
ግጥም:- በጃኖ ራያ
ሚያዚያ 30/08/2018 ዓ.ም

Address

Alamat'A
Welo

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ግራ ካሕሱ Raya Entertainment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share