Ethio-Media

Ethio-Media የዳው ብሔር ታርክ ፣ ቅርስ፣ ባህልና ቋንቋን ማሳደግና ለዓለ?

21/06/2026
20/06/2026

ታላቅ መንፈሳዊ የTikTok Live የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም
የበረከት ጥሪ!

👉 የእግዚአብሔር ቤት አምልኮና ምስጋና የሚሰማበት፣ የብዙዎች መዳኛና መጽናኛ ስፍራ ነው። ታዲያ የእናት ዋካ ቃለ-ሕይወት ቤተክርስቲያን የሕንጻ ግንባታ ማጠናቀቂያ የገቢ ማሰባሰቢያ ታላቅ የTikTok Live የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!

👉 በዚህ ታላቅ የበረከት ቀን ላይ ከሀገር ውስጥም ሆነ ከውጭ በመገኘት የአምላክን ቤት አብረን እንድንሠራ በጌታ ፍቅር ተጠርተዋል።

👉 እሁድ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ፦ በቀጥታ ስርጭት አድራሻ (TikTok Live)፦ በዚህ ሊንክ በመግባት 👉 https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-97MeNYjfv8q የቀጥታ ስርጭት መንፈሳዊ አገልግሎት ተካፋይ እንዲሆኑ ጋብዘነዎታል።

👉 በዕለቱ ፦ 📖 የሕይወት የሆነው የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይሰበካል! ለሀገር፣ ለወገንና ለእናንተ ልዩ የጸሎት ጊዜ ይደረጋል! 🎵 ልብን የሚያድሱ ድንቅ የመዝሙር አገልግሎቶች ይኖራሉ!

👉 በመላው ዓለም የምትገኙ የጌታ ቤተሰቦች በሙሉ፤ ባላችሁበት ሆናችሁ የዚህ ታላቅ በረከት ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ተጋብዛችኋል።

👉የሕንጻ ማስፈጸሚያ ቃል ኪዳን መባና ስጦታዎን ለማበርከት፦ በቤተክርስቲያንቱ የባንክ አካውንት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ሂሳብ ቁጥር፦ 1000600130297 (Waka Ketema Enat K/H/B/K Hintsa Ginbata) በሚል ገቢ በማድረግ

አሊያመሰ (በአካል መጥታችሁ ቤተክርስቲያኑን በመጎብኘት የበረከቱ ተካፋይ መሆን ትችላላችሁ።)

📞 ለበለጠ መረጃና ማብራሪያ፦

📱 +251913425569

📱 +251916601336

📱 +251917008720

📌 የእናንተ አንድ "Share" ለብዙዎች መድረስ ነው!
መልዕክቱን ፣ እና በማድረግ ከቤተክርስቲያኑ ጎን እንድትቆሙ በትሕትና እንጠይቃለን።

Divers Media Network - DMN

08/06/2026
17/05/2026

Address

Dawuro Zone
Tarch'a S**o
PROMOTE

Telephone

+251935126304

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio-Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share