Kings Under the Dynasties of Wolaita

Kings Under the Dynasties of Wolaita Free discussion about political,social,economical and cultural affairs

የቀድሞ የዎላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የአሁን ምክትል ኢንቬስትመንት ኮሚሺኔር የተከበሩ ካዎ ዳጋቶ ኩምቤ ከውድ ባለቤቱ ጋር በዎላይታ ባህላዊ አልባሳት አሸብርቀዋል።
03/12/2025

የቀድሞ የዎላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የአሁን ምክትል ኢንቬስትመንት ኮሚሺኔር የተከበሩ ካዎ ዳጋቶ ኩምቤ ከውድ ባለቤቱ ጋር በዎላይታ ባህላዊ አልባሳት አሸብርቀዋል።

09/07/2025
ለዎላይታ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ጊፋታ በዓል መልካም ምኞት ለመግለጽ ባጋጠመን ጊዜያዊ ችግር ምክንያት በመዘገየታችን ይቅርታ እንጠይቃለን።እንኳን በ16/01/2014 ዓ.ም ለተከበረዉ የዎላይታ...
27/09/2021

ለዎላይታ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ጊፋታ በዓል መልካም ምኞት ለመግለጽ ባጋጠመን ጊዜያዊ ችግር ምክንያት በመዘገየታችን ይቅርታ እንጠይቃለን።
እንኳን በ16/01/2014 ዓ.ም ለተከበረዉ የዎላይታ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ጊፋታ በዓል በሠላም አደረሳችሁ/አደረሰን።🌻🌻🌻
በዎላይታ አቆጣጠር በጊፋታ በዓል አዲሱ ዘመን አንድ ብሎ መቁጠር የጀመረዉ እሁድ ቀን 01/01/2014 M.L ነበር። ጊፋታ በዓል በመስከረም ወር ከ14-20 ድረስ የሚከበር መሆኑ ይታወቃል ስለሆነም እስከ 20/01/2014 ዓም እየተከበረ ይቀጥላል። በድጋሚ መልካም በዓል። ዮዮ ጊፋታ/Yoo Yoo Gifaataa🌻🌻🌻🌻

10/09/2021

በመላዉ አለምና በሀገር ዉስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ለሚያከብሩት የ2014 አዲስ ዓመት እንቁጣጣሽ በዓል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ/አደረሰን። አመቱ በሀገራችን ሠላም የሚሰፍንበት፣ የሰዉ ልጅ ሰብዓዊ መብት ተከብሮ የሚናይበት፣ ጦሪነቱ መፍትሄ ተበጅቶለት የሚያበቃበት፣ የህዝባችን መልካም አስተዳደር ጥያቄ የሚመለስበት ወዘተ... እንዲሆን እንመኛለን። በድጋሚ መልካም በዓል! ዕለተ ዓርብ ጳጉሜ 05/2013 ዓ.ም🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

09/09/2021

ኢትዮጵያን እንዴት እናስቀጥላት?
አሁን ኢትዮጵያ ዉስጥ እየተደረገ ላለዉ ጦሪነት መፍትሄ ቢፈለግ ይሻላል። የጦሪነቱ ትርፍ/ መዘዙ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ነዉ ለሰሜን ለደቡብ ለምስራቅ ለምዕራብ ብሎ ነገር የለም። የሀገሪቱ የሰሜኑ ቀጠና የጦሪነቱን ትርፍ ከምንጩ ስቀዳ የመካከለኛዉ የደቡቡና ሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች በኑሮ ዉድነት እየታመሱ ነዉ። አሁንም አልረፈደም ከፊት ሊመጣ ያለዉን ኪሣራና አስቸገሪ ሁኔታ ዛሬ በመወያየትና መፍትሄ በመፈለግ ለመቀነስ ይቻላል። ፖለቲከኞች፣ምሁራን፣የጥበብ ሰዎችና ሌሎች ለመፍትሄዉ መንግስትና ተዋጊዉ ቡድን ራሳቸዉን እንዲያዘጋጁ ግፍት ሊያደርጉ ይገባል። ጦሪነት ላይ መሸነፍና ማሸነፍ ሊኖር ይችል ይሆናል ግን እንደሀገር ስናስብ መዘዙ ብዙ ነዉ። ኢትዮጵያን እንዴት እናስቀጥላት?

26/08/2021

የዘመናት የዎላይታ ህዝብ ጥያቄ የበረዉ WTV/ወላይታ ቴሌቭዥን በዛሬዉ ዕለት በ20/12/2013 ዓም ተመርቆ በይፋ መደበኛ ስርጭቱን ይጀምራል። በተቻለን ዕቅም ሁላችንም ይህንን ቴሌቭዥን ጣቢያ መደገፍና ምርጫችን ማድረግ አለብን። ምርጫዬ ወድጄና ፈቅጄ የሚከታተለዉ ወላይታ ቴሌቭዥን ነዉ!

19/06/2021

በቀን 14, 2013 ዓ.ም ዕለተ ሰኞ በሚደረገዉ ምርጫ ሁላችንም በዎላይታ አካባቢ ምርጫዉ ላይ የሚንሳተፍ ሰዎች ስንመርጥ በምክንያትና ሀላፍነት በተሞላበት አኳኋን ሊናደርገዉ ይገባል። ምርጫዉን ስንሳተፍ የሚንመርጠዉን ፓርቲ ከዎላይታ ጥቅምና ከኢትዮጵያ ሰላም አንፃር ሊናደርገዉ ይገባል። ምርጫዉ ፍትሐዊና የህዝብ ተዓማንነት የሚጣልበት እንዲሆን የእያንዳንዳችን ሚና ከፍተኛ እንደሆነ መርሳት የለብንም። WRS💪

25/03/2020

Italy በዛሬዉ ቀን ብቻ 683 ሰዉ ሞቶባታል። በጣም የሚያሳነዉ ከነዚህ ዉስጥም አራቱ የህክምና አገልግሎት ለኮሮና ቫይረስ ታካሚዎች ስያደርጉላቸዉ የነበሩ ናቸዉ። ኧረ ጎበዝ አለም ወደዬት እያመራች ነዉ ፈጣሪ ምህረቱን ያወርድልን!

12/01/2020

The first king of Wolaita, Wolaita Malla dynasty was kawo Bito. Similarly, the first king of Wolaita Tigre dynasty was kawo Mickael/locally,Kawo Mihal.Kings under Wolaita Tigre dynasty were more expansionist and warrior than kings under their predecessor dynasty.

Gifaataa is coming soon! **o studium & all the 22 reform towns & woredas just September 18,2012 EC.THE COMMUNITY OF WOLA...
22/09/2019

Gifaataa is coming soon! **o studium & all the 22 reform towns & woredas just September 18,2012 EC.THE COMMUNITY OF WOLAITA WAITING FOR THE CELEBRATION OF GIFAATAA!

Address

Wadu
S**o

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kings Under the Dynasties of Wolaita posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share