Eligo Toma Amanuel

Call Website

Eligo Toma  Amanuel people of wolayta is learned first and civilized first wolayta people is wise and great society in the world

Gifaataa yoo yoo!!
20/09/2026

Gifaataa yoo yoo!!

በአንዲት ታዳጊ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት የሚያሳየውን ተንቀሳቃሽ ምስል አስመልካች ተገቢውን የማጣራት ስራ ማከናወኑን ፖሊስ ገለጸ  | በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ዓለም ባንክ ተብሎ ...
17/08/2026

በአንዲት ታዳጊ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት የሚያሳየውን ተንቀሳቃሽ ምስል አስመልካች ተገቢውን የማጣራት ስራ ማከናወኑን ፖሊስ ገለጸ

| በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ዓለም ባንክ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ፈርዶስ መሃመድ፣ ኤደን ዳዊት እና ሃኒ ሁሴን የተባሉ ታዳጊ ተማሪዎች አብሯቸው የምትማረውን ጓደኛቸውን ሲደበድቡ የሚያሳይ አሳዛኝ ምስል በማህበራዊ ሚዲያ መሰራጨቱን ተከትሎ፣ ድርጊቱን የፈጸሙት ግለሰቦች በህግ እንዲጠየቁ ህብረተሰቡ ጥሪ ሲያቀርብ መቆየቱ ይታወቃል።

ድርጊቱ ጥቅምት 14 ቀን 2018 ዓ.ም መፈጸሙን ያሳወቀው የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ፣ ምስሉ በማህበራዊ ሚዲያ ከመሰራጨቱ ከወራት በፊት ወንጀሉን የፈጸሙትን ሶስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ ማካሄዱን አስታውቋል።

በወንጀሉ የተጠረጠሩት ሶስቱ ተማሪዎች ፍርድ ቤት ቀርበው በጊዜ ቀጠሮ ታስረው እንዲቆዩ ከተደረገ በኋላ፣ ፖሊስ አስፈላጊዎቹን ማስረጃዎች በማሰባሰብ የምርመራ መዝገቡን አጠናቆ ለሚመለከተው የፍትህ አካል መላኩን ገልጻል።

ጥቃቱ ሲፈጸም የሚያሳየው ምስል ለህዝብ ይፋ መደረጉ በተጠቂዋና በቤተሰቧ ላይ አሉታዊ ስነ-ልቦናዊ ጫና የሚያሳድር በመሆኑ፣ ምስሉን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የለቀቀውን አካል ለመለየት ሶስቱ ተጠርጣሪዎች በድጋሚ በቁጥጥር ስር ውለው ተጨማሪ ምርመራ እየተካሄደባቸው ይገኛል።

ህብረተሰቡ ድርጊቱን በጽኑ በማውገዝ ጥፋተኞች በህግ እንዲጠየቁ ያሳየውን ወገናዊነትና ተቆርቋሪነት የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አክብሮቱንና ምስጋናውን አቅርቧል።

#አዲስአበባፖሊስ #ህግእናፍትህ #የታዳጊዎችወንጀል #ማህበራዊሚዲያ #ኢትዮጵያ #ጌጡ #ጌጡተመስገን

አሁን አሁን ከከተሞች መንገድ ላይ እየጠፋ የመጣዉ የወላይታ ብሔር መገለጫ የሆነዉ ድንጉዛ!!
20/07/2026

አሁን አሁን ከከተሞች መንገድ ላይ እየጠፋ የመጣዉ የወላይታ ብሔር መገለጫ የሆነዉ ድንጉዛ!!

23/06/2026

With Mandefrot Tademe Feleke – I just got recognized as one of their top fans!

16/06/2026

XOOSSOO NE WODEE YO!!

ጎረቤትን ወተት የማይጠይቅ ህዝብ አጎራባች  ሀድያ ዞንን ንፁህ መጠጥ ዉሃ ልመና መሄዱ እጅጉን አሰከፋኝ።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ተመሳሳይ ማህበራዊ መሰረት ተመሳሳይ የኑሮ ስታንዳርድ ተመሳሳይ...
14/04/2026

ጎረቤትን ወተት የማይጠይቅ ህዝብ አጎራባች ሀድያ ዞንን ንፁህ መጠጥ ዉሃ ልመና መሄዱ እጅጉን አሰከፋኝ።
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ተመሳሳይ ማህበራዊ መሰረት
ተመሳሳይ የኑሮ ስታንዳርድ
ተመሳሳይ ፖለትካ ፖለትካ አመራር የሚመራ ግን ከመንገድ መንገድ፥ ከዉሃ ዉሃ ፥ የግብርና ግብዓቶች ሁሉ ተሟልቶ ዛሬ አይቼ እግዚአብሔር ሆይ መች የኤዶ ሶሬ፥ የኤዶ ክንዶ፥ የኤዶ በሎሶ፥ የአሩሲ ወይዴ፥ የአልገ በሺሌ ህዝብ ፀሓይ የሚትወጣዉ መቼ ነዉ ብዬ አልቅሼ ዛሬ መጣሁ!!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ልዑክ እየተገነባ ያለውን የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ጎበኘ። *** *********************************​በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማዕከ...
05/04/2026

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ልዑክ እየተገነባ ያለውን የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ጎበኘ።
*** *********************************
​በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማዕከላዊ ሪጅን ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ሙሉነህ ለማ የተመራ ልዑክ በቢሾፍቱ እየተገነባ ያለውን ዓለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ጎብኝቷል።

​በጉብኝቱ ወቅት አቶ ሙሉነህ ለማ እንደገለጹት፤ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች ሀገሪቱን እጅግ ከፍ እያደረጉ መሆናቸውን ገልጸዋል።

ለዚህም የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ፣ የታላቁ የህዳሴ ግድብ እና የኮሪደር ልማት ስራዎች እንደ ምሳሌ የሚጠቀሱ መሆናቸውን ተናግረዋል።

​በአቶ ሙሉነህ የተመራው ልዑክ ከአውሮፕላን ማረፊያው ግንባታ ጋር ተያይዞ ከቀያቸው ለተነሱ አርሶ አደሮች የተገነቡ የመኖሪያ ቤቶችን እና የአግሮ ፕሮሰሲንግ ማዕከልን በተጨማሪ ጎብኝቷል።

​የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቀያቸው ለተነሱ አርሶ አደሮች የሰራው ስራ አርአያነት ያለው ተግባር መሆኑን አቶ ሙሉነህ ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የእነዚህን አርሶ አደሮች የህብረት ስራ ማህበር በፋይናንስ እና በሙያ ረገድ እንደሚደግፍም አቶ ሙሉነህ አረጋግጠዋል።

​የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ምሰሶ በመሆን ታሪክ እየሰሩ ያሉ ተቋማት መሆናቸውንም ነው አቶ ሙሉነህ የተናገሩት።
Ethiopia

እይታዎቻችንን እንድንፈትሽ የሚያደርግ የህዝብ ዉክልና!!! Understanding  outside from the circle!!እናመሰግናለን አድስ አበባ ከተማ አስተዳደር
25/03/2026

እይታዎቻችንን እንድንፈትሽ የሚያደርግ የህዝብ ዉክልና!!!
Understanding outside from the circle!!
እናመሰግናለን አድስ አበባ ከተማ አስተዳደር

25/03/2026

Address

Seven Gates
Sodo

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eligo Toma Amanuel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share