Zemary diakon daniel birega

Zemary diakon daniel birega ይህ የኔ የዘማሪ ዲያቆን ዳንኤል ቢረጋ የፌስ ቡክ ገፅ ነው

ጌታዬ ሆይ በህይወት ዘመኔ ሁሉ ከእኔ ጋር ስላለህ አመሰግንሀለው ።ክበር ባለኝ ነገር
17/06/2026

ጌታዬ ሆይ በህይወት ዘመኔ ሁሉ ከእኔ ጋር ስላለህ አመሰግንሀለው ።ክበር ባለኝ ነገር

ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ቤተሰቦቼ ሰሞኑ ቤታችን ላይ የደረሰው ሀዘን ማንም ላይ አይድረስ እግዚአብሔር በዚሁ ይብቃቹ ይበለን ።ስለዚህ ዛሬ 07/10/18 የወንድማችን ኢንጅነር ለገሰ ኮሬ ህ...
14/06/2026

ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ቤተሰቦቼ ሰሞኑ ቤታችን ላይ የደረሰው ሀዘን ማንም ላይ አይድረስ እግዚአብሔር በዚሁ ይብቃቹ ይበለን ።ስለዚህ ዛሬ 07/10/18 የወንድማችን ኢንጅነር ለገሰ ኮሬ ህልፈተ ህይወት በማስመልከት እኛ ጓደኞቹ እና ቤተሰቦቹ የሻማ እንዲሁም የማፅናኛ ፕሮግራም ስላዘጋጀን ማታ 11:00 ሰአት ላይ ጀሞ ማርያም ቤተክርስቲያን ጀርባ በሚገኛው የእናቱ መኖርያ ያልሰሙት አሰምታችሁ እንድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን።
ጠሪ ቤተሰቦቹ እና ጓደኞቹ

04/06/2026

አቤቱ የሆነብንን አስብ
😭😭😭

02/06/2026

ይህ የዩቲዩብ ቻናል የኔ የወንድማችሁ የዘማሪ ዲያቆን ዳንኤል ቢረጋ ሲሆን በዚህም ቻናል ልዩ ልዩ መንፈሳዊ...

23/09/18 የእሁድ ማለዳ እንዲሁም በዓለ ጰራቅሊጦስን በዘነበወርቅ ቆሬ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ስንባረክ አረፈድን በነገሮች ሁሉ የረዳን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን
31/05/2026

23/09/18 የእሁድ ማለዳ እንዲሁም በዓለ ጰራቅሊጦስን በዘነበወርቅ ቆሬ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ስንባረክ አረፈድን በነገሮች ሁሉ የረዳን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን

19/09/18 የኃያሉ መልአክ የቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል በወለቴ  ቅዱስ በዓለወልድ ወቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ስንባረክ አረፈድን በነገሮች ሁሉ የረዳን አምላክ ስሙ የተመሰ...
27/05/2026

19/09/18 የኃያሉ መልአክ የቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል በወለቴ ቅዱስ በዓለወልድ ወቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ስንባረክ አረፈድን በነገሮች ሁሉ የረዳን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

በተወዳጁ ወንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ተመስገን ተኸልቁ የተዘጋጀው  "የሆንክልኝ ሳስብ" የተሰኘው ዝማሬ  ዛሬ ማክሰኞ ማታ 1:30 በእኔ  daniel birega media ወይም ከታች በማስቀምጠ...
26/05/2026

በተወዳጁ ወንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ተመስገን ተኸልቁ የተዘጋጀው "የሆንክልኝ ሳስብ" የተሰኘው ዝማሬ ዛሬ ማክሰኞ ማታ 1:30 በእኔ daniel birega media ወይም ከታች በማስቀምጠው ሊንክ ይለቀቃ ገብታችሁ እድታበረታቱት እንዲሁም ቻናሉን ሰብስክራይብ እድታደርጉ በትህትና እንጠይቃለን። https://youtube.com/?si=6H7_IF5mV4E2v_ms

20/05/2026

Enjoy the videos and music that you love, upload original content and share it all with friends, family and the world on YouTube.

"ጡሪ ነሁቸረነ" የተሰኘ ድንቅ ጉራግኛ ዝማሬ በወንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ክንፈ ዘርጋ  በቅርብ ቀን  daniel birega media ይጠብቁ ቻናሉን ሰብስክራይበ  በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ  h...
16/05/2026

"ጡሪ ነሁቸረነ" የተሰኘ ድንቅ ጉራግኛ ዝማሬ በወንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ክንፈ ዘርጋ በቅርብ ቀን daniel birega media ይጠብቁ ቻናሉን ሰብስክራይበ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ https://youtube.com/?si=6P8Ow1nimFTNGzvS

Address

Wolkite
Shewa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zemary diakon daniel birega posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Zemary diakon daniel birega:

Share

Category