Abduse Abdu

Abduse Abdu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abduse Abdu, Comedy Club, 01, Shashemene.

29/12/2025
የማስተር አብነት ህክምናበአሁኑ ወቅት ማስተር አብነት ከበደ በሀገራችን በሚገኝ አንድ ትልቅ ሆስፒታል ህክምናውን እየተከታተለ ይገኛል። በፈጣሪ እርዳታ አሁን ያለበት ሁኔታ ጥሩ የሚባል ነው። ...
20/12/2025

የማስተር አብነት ህክምና

በአሁኑ ወቅት ማስተር አብነት ከበደ በሀገራችን በሚገኝ አንድ ትልቅ ሆስፒታል ህክምናውን እየተከታተለ ይገኛል። በፈጣሪ እርዳታ አሁን ያለበት ሁኔታ ጥሩ የሚባል ነው። የሀኪሞችን ውሳኔ ተከትሎ በቀጣይ ከሀገር ውጪ አልያም በሀገር ውስጥ ህክምናውን ተከታትሎ በቅርቡ ወደ በጎ ስራው ይመለሳል ብለን ተስፋ እናደርጋለን። የሚኖረውን አዲስ ነገር የምናሳውቃቹ ይሆናል!! አሁንም በፀሎት አስቡት። እናመሰግናለን!!

15/12/2025

⚂ሰውን በደካማ ጎኑ ገብቶ መርዳት እንጂ በደካማ ጎኑ ገብቶ መጉዳት ብልጠት ወይም ጀግንነት አይደለም!

Address

01
Shashemene

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abduse Abdu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category