Yemane kidane

Yemane kidane Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yemane kidane, Art, Mekelle.

እዞም ስባት እዚኦ መብዛሕቲኦ ቅድሚ 5+ ዓመት ተማሪኾም ከተሰደዱ እዮም።ባዕሎም ከም ዝብልዎ ታፍሰን ነው የመጣነው  እያ
01/05/2025

እዞም ስባት እዚኦ መብዛሕቲኦ ቅድሚ 5+ ዓመት ተማሪኾም ከተሰደዱ እዮም።

ባዕሎም ከም ዝብልዎ ታፍሰን ነው የመጣነው እያ

30/04/2025

(Rabies)
======
የእብድ ውሻ በሽታ (Rabies) ከባድ የቫይረስ ኢንፌክሽን ሲሆን፣ የሰውነት ማዕከላዊ የነርቭ ስርዓትን የሚጎዳ እና ካልታከመ ሞትን የሚያስከትል በሽታ ነው። ይህ በሽታ በተበከለ እንስሳ ምራቅ ወይም ንክሻ ወደ ሌላ እንስሳ ወይም ሰው ይተላለፋል። የእብድ ውሻ በሽታ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የጤና እና የኢኮኖሚ ተጽዕኖ ያለው በሽታ ነው። ከዚህ በታች የበሽታውን መንስኤዎች፣ ምልክቶች፣ ህክምና እና መከላከያ መንገዶች በተመለከተ ዝርዝር መረጃ ይገኛል።


========
☑️ የእብድ ውሻ በሽታ በራቢስ ቫይረስ (Rabies virus) የሚመጣ ሲሆን፣ ይህ ቫይረስ በተበከለ እንስሳ ምራቅ ወይም ንክሻ ይተላለፋል።
☑️ ዋና የበሽታው መተላለፊያ ውሾች፣ የሌሊት ወፎች፣ ቀበሮዎች፣ ተኩላዎች እና ሌሎች የዱር እንስሳት ናቸው።
☑️በህንድ እና በአፍሪካ ያሉ ሀገሮች የባዘኑ ውሾች(ባለቤት አልባ ውሾች) ዋና የበሽታው ምንጮች ናቸው።
☑️ ምንም እንኳን እስካሁን በሳይንስ የተረጋገጠ ነገር ባይኖርም - የውሻ በሽታ (ሬቢስ ቫይረስ) theroetically ከቫይረሱ ተሸካሚ ሰው ወደ ሰው በንክሻ ይተላለፋል ተብሎ ይታሰባል።


=====
-አንድ ሰው በቫይረሱ ከተጋለጠ በኃላ ምልክት እስከሚያሳይ (incubation period) ከ3ሳምንት እስከ 3 ወር ሊቆይ ይችላል።

☑️መጀመሪያ ደረጃ (Prodromal Stage):

👉 ትኩሳት፣ ራስ ምታት፣ የማስታወክ ስሜት፣ እና በተነከሰበት ቦታ ማቃጠል።

☑️ አጣዳፊ ደረጃ (Furious Stage):

👉 አጣዳፊ አጥብቆ መበርገግ፣ የውሃ ፍራቻ (Hydrophobia)፣ እና ያለምክንያት ጥቃት መፈጸም(ማበድ)።

☑️ ከፍተኛ(የፓራላይስሲ ደረጃ) (Paralytic Stage):

👉የአካል ክፍሎች መታዘዝ አለመቻል፣ የመብላት እና የመጠጣት ችግር፣ እና በመጨረሻ ሞት።


=====
👉 ወድያውኑ ቁስሉን በንፁህ ውሃ እና በሳሙና ለ15 ደቂቃዎች ያፅዱት።

👉የእብድ ውሻ በሽታ ምልክቶቹ ከታዩ በኋላ ህክምና የለውም‼️ 100% ገዳይ በሽታ ነው‼️

- ስለዚህ የመከላከያ ክትባት እና ከተጋለጡ በኋላ የሚሰጠው ህክምና (Post-Exposure Prophylaxis - PEP) ብቻ ነው ሊያድን የሚችለው።
- PEP የሚያካትተው የፀረ-ራቢስ ግሎቡሊን (Rabies Immunoglobulin) እና ተከታታይ የክትባት ኮርስ ነው።


======
- ክትባት:
- የቤት እንስሳትን በየጊዜው መክተብ የበሽታውን መተላለፍ ይከላከላል።
- የውሾች ቁጥጥር: የባዘኑ ውሾችን መቆጣጠር እና የግል ጥበቃ መሳሪያዎችን መጠቀም።
- የህዝብ ንቃተ ህሊና መጨመር: ህዝቡን ስለ በሽታው እና መከላከያ መንገዶች ማስተማር።


=====
- የእብድ ውሻ በሽታ ዓለም ትኩረት ከነሳቻቸው የድሃ ሐገሮች በሽታ አንዱ ነው❗️
- በአለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ ከ60,000 በላይ ሰዎች ሞት የሚያስከትል ሲሆን፣ 95% የሚሆኑት በአፍሪካ እና በእስያ ይከሰታል❗️
- በእነዚህ ሀገሮች ከ99% የሚሆኑት የእብድ ውሻ በሽታ ክስተቶች የውሻ ንክሻ ምክንያት ናቸው❗️

#ማሳሰቢያ
====
የእብድ ውሻ በሽታ ከፍተኛ የሞት አደጋ ያለው በሽታ ቢሆንም፣ በትክክለኛ መከላከያ መከላከል ይቻላል። የቤት እንስሳትን መክተብ፣ የህዝብ ንቃተ ህሊና ማሳደግ እና ከተጋለጡ በኋላ በፍጥነት ህክምና መፈለግ የበሽታውን መተላለፍ ለመከላከል ዋና ዋና ዘዴዎች ናቸው።

#ምንጭ
====
1. WHO and CDC websites
2. EPHI about rabies

፡፡🙏🙏🙏

ጤና ነክ እና ሌሎችም አስተማሪ የሆኑ መረጃዎችን ለማግኘት እና ለማማከር በሚከተሉት አድራሻዎች ያገኙናል፡
ፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?id=100076171566897
ቴሌግራም https://t.me/ba051219

30/04/2025

ሳንሱር ክፍሊ ኣለዎም ዶ TT tv
ዜና ባይብል አብ ወረዳ የሓውዜን አብያ ማይ ካድረ
መአረምታ ማይ ካዶ ብዝብል እንተዝሰተኻከል

አድምጡት በሉ በለተመክሮው
30/04/2025

አድምጡት በሉ በለተመክሮው

"የአርሰናል ተጫዋቾችም ሆኑ ደጋፊዎቹ ማድሪድን ማሸነፍ ብቻ ፍፃሜ እንዳስገባቸው እርግጠኛ አድርጓቸዋል።በመሀል ያለውን የፒ ኤስ ጅውን ጨዋታ ረስተውታል።ፒ ኤስ ጅ በ2 እና 3 ጎል ልዩነት ባለማሸነፉ አርሰናሎች ሊደሰቱ ይገባል።" ዋይን ሩኒ

ሲዲ ስፖርት/cd sport

Address

Mekelle

Opening Hours

Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Telephone

+251946903759

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yemane kidane posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Yemane kidane:

Share

Category