11/10/2026
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለሁለት አመራሮች ሹመት ሰጡ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ለሁለት አመራሮች ሹመት ሰጥተዋል።
በዚህም መሰረት፦
1. አብዱልዋሳ አብዱላሂ (ዶ/ር) - የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት (IFA) ዋና ዳይሬክተር
2. ካፒተን ተፈራ ካሳ - የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፓርት እና ሎጂስቲክስ ዋና ስራ አስፈጻሚ